This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከምፒውተራችን ላይ ሶፍትዌር በነፃ ለማውረድ የምንጠቀምባቸው ዌብሳይቶች
#File recover free software/የጠፉ መረጃዎችን ለመመለስ የሚረዱ
ሶፍትዌሮች የጠፉ ፋይሎቻችንን በቀላሉ መመለስ እየቻልን ለምን ወደ ባለሙያ
እናመራለን ???
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 10 ሶፍትዌሮች በመጫን ያጣናቸውን ፋይሎች በመመለስ እፎይታን ማግኘት እንችላለን።
1. Recuva
ሬኩቫ የተሰኘው ሶፍትዌር መረጃዎችን በመመለስ (ሪከቨር በማድረግ) ረገድ
በጣም ውጤታማ እና ቀዳሚ መሆኑ
ይነገራል። ፋይሎችን በመመለስ እጅግ ስኬታማ ነው የተባለው ሬኩቫ፥ በጥልቀት ስካን የሚያደርግ ሲሆን የቆዩ እና በቅርቡ የተሰረዙ (ፎርማት የተደረጉ) ፋይሎችን
በፍጥነት ይመልሳል ተብሏል። ተጠቃሚዎች በቀላሉ እንዲጠቀሙበት ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑም ነው የተነገረው።
2. TestDisk
የጠፉ ፋይሎችን መመለሻ ሶፍትዌሮችን ስንጠቅስ ቴስትዴስክን አለማከታተት
መረጃችን ሙሉ አያደርገውም ይላል
የፎሲባይትስ ድረ ገፅ። ቴስትዴስክ ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ፣ ለማክ፣ ሌነክስ እና ሌሎች ኦፕሬቲንግ
ሲስተም ላላቸው ኮምፒውተሮችም ተስማሚ የሆነ የጠፋ መረጃ መመለሻ
እንዳለው ተነግሯል።
3. Undelete 360
በዲጂታል ካሜራዎች፣ ዩ ኤስ ቢ እና ሌሎች የተደበቁ ፋይሎችን ለማግኘት
የሚያስችለው Undelete 360 የተደበቁ ፋይሎችን ከመመለሳችን በፊት እንድናያቸው እድል ይሰጣል።
ከሌሎቹ የጠፉ መረጃዎችን መመለሻ ሶፍትዌሮች ጋር ሲነፃፀር በቅርብ ጊዜ
የጠፉ መረጃዎችን በፍጥነት በመመለስ ረገድ ውጤታማ ነው ተብሏል። DOC፣ HTML፣ AVI፣ MP3፣ JPEG፣ JPG፣ PNG፣ GIF፣ እና መሰል ፋይሎችን
ለመመለስም ይረዳል። ስካን የማድረግ ፍጥነቱ ግን ዝቅተኛ መሆኑ ተጠቁሟል።
4. PhotoRec
ከሃርድ ዲስክ እስከ ዲጂታል ካሜራዎች ከተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች
ላይ የጠፉ ፋይሎችን በመመለስ የሚታወቀው PhotoRec ከ440 በላይ አይነት ፎርማት ያላቸውን ፋይሎች ለመመለስ ይጠቅማል። PhotoRec ወሰብሰብ ስለሚል በባለሙያዎች እንጂ በጀማሪ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች ጥቅም ላይ ባይውል ይመከራል።
5. Pandora Recovery
6. MiniTool Partition Recovery
7. Wise Data Recovery
8. Puran file Recovery
9. PC Inspector File recovery
10. Restoration
በመጨረሻ የተቀመጠው የጠፉ ፋይሎችን መመለሻ ሶፍትዌር Restoration ለአጠቃቀም በጣም ቀላል መሆኑ ይነገርለታል። ሶፍትዌሩ ከሀርድ ድራይቮች፣ ሚሞሪ ካርዶች፣ ዩ ኤስ ቢ ድራይዞች እና ሌሎች ውጫዊ ድራይቮች ላይ የጠፉ ፋይሎችን
ለመመለስ ያገለግላል። ሶፍትዌሩን መጫን ሳያስፈልገን ኦንላይን የጠፉ
ፋይሎችን መመለስ እንደሚያስችልም
ተነግሯል።
ተጨማሪ የጠፉ ፋይሎችን መመለሻ ሶፍትዌሮች
11. Stellar Data Recovery
12. DMDE
13. Glary Undelete
14. Disk Drill
15. SoftPerfect File Recovery
አበቃሁ ሰላማችሁ ይብዛ
youtub channel
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg

#ስልክዎ ላይ ያሉ ስልክ ቁጥሮች ባጣቸው ብለው ይሰጋሉ እንግድያውስ የሚቀጥለውን መረጃ ያንብቡ።
ስልክ ቁጥሮች ከሲም ካርዶ ወይም ሰልኮ በተጨማሪ በኢሜል በማስቀመጥ ስልኮ ሲጠፈ ፣ ሲበላሽ፣ በቫይረስ ሲጠቃ ከሚገጥሞት የመረጃ መጥፋት መካላከል እንችላለን። ከዚህም
በተጨማሪ አዲስ ሲም ብንገዛ የስልክ ቁጥሮችን አንድ በአንድ ሴቭ በማድረግአከኢሜላችን ጋር በማገናኘት በአንዴ ወደ ስልካችን ማምጣት ያስችለናል።
ለዚህም የሚከተለውን ስቴፕ ይመልከቱ።
1 የስልኮን menu button መጫን ከዛም “Settings.”
2 “Accounts and sync.” መጫን
3 “Add account” button መጫን
4 “Google.” የሚለው አማራጭ መጫን
5 “Next” button መጫን
6 የGmail login መረጃ በማስገባት “Sign in” በመጫን (ይህ ግን ከዚ በፊት አካውን ከነበሮት ነው Gmail አካውን ት ከሌሎዎት “Create” button የሚለው መጫን ከዛ አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት አካውን መፍጠር።
7 “Sign in” button ስንጫን ስልካችን Gmail ላይ ያሉት የስልክ ቁጥር መረጃዎችን ያወርዳል።
8 “Sync Contacts/Sync now” አማራጭ መጫን
9 “Finish” button መጫን
ከላይ ያሉትን ስቴፖች በመከተል የስልክ ቁጥሮን ማስቀመጥ ይችላሉ
youtube channel
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg
Telegram channel
t.me/taducom

#ሃከሮች #እንዴት #መረጃዎቻችን #ይጠልፋሉ/#ይሰርቃሉ ?
1) ቸልተኝነት
በማወቅም ሆነ በመዘናጋት የምንፈጥራችው ክፍተቶች ለሃከሮች በቀላሉ ኢሜላችንን ወይንም ፌስቡካችንን ሃክ እንዲያደርጉ ያደርጋል፡፡ ለምሳሌ
ኢንተርኔት ካፌ ውስጥ ተጥቅመን ስንጨርስ ሎግ አውት ሳናደርግ ብራውሰሩን ክሎዝ አድርገን እንወጣልን፤ ይህ ማለት ቀጥሎ የሚመጣው ሰው ብራውሰሩን መልሶ ሲከፍተው እኛ መጨረሻ ላይ ዘግተን የወጣነውን ገጽ ነው የሚከፍትለት
ይህም ፌስቡክ ወይንም አሜይላችን ቀጥታ ከፈተለት ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ አካውንታችን ሎግ ኢን ስናደርግ ፓስዎርዳችንን ሴቭ ላድርግላቹ የሚል መልእክት ብቂ ሲል በቸልተኝነት ሳናነብ የስ እንለዋለን ይህም ማለት ዩሰር ኔማችን እና ፓስዎርዳችን ኮፒውተሩ ላይ ሴቭ ተደረገ ማለት ነው በሌላ አገላለፅ ከ ቆይታ በኋላ በቀላሉ ፓስወርዳችንን ሶስተኛ ወገን ማግኘት ይችላል ማለት ነው፡፡
2) ግምት
ይህ መንገድ ብዙ ጊዜ በአቅራቢያችን በሚገኙ ለማጅ ሀከሮች የሚደረግ ነው፡፡ ይህም በቃላሉ ፓስዎርዳችንን በመገመት ኢሜላችንን ወይንም ፌስቡካችንን ሃክ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል፡፡ ለምሳሌ በእኛ አገር የተለመደው ፓስዎርዳችንን
ስልክ ቁጥር እናደርጋለን ብዙ ጊዜ ላለመርሳት አናዳዴም እንደዚው ስለመጣለን እናደርገዋልን ወይንም የምንወደውን ሰው ስም ወይንም ስልከ ቁጥራቸውን እናደርጋለን ይሄ ደገም በቀላሉ የሚገመት እና አጋለጭ ነው፡፡ የራስ ሰልክ ቁጥር፣ የፍቅረኛ ስልክ ቁጥር ወይንም ስም፤የእናት ስም የተለመዱ የሀገራችን ፓስዎረድ ናቸው፡፡
3) ማታለል
ብዙም ባያጋጥምም አንዳንዴ ከማናውቃቸው ላኪዎች በኢሜላችን ፓስወረዳችንን እንጠየቃለን አሳማኝ ለማስመሰልም በተደራጀ መልኩ የተዘጋጀ
ቅፅ እንዲሁም ኢሜይሉ ከታማኝ ምንጭ ወይም ከታዋቂ ድርጅት እንደተላከ እና ፎረሙን በመሙላታችን ወይንም መልስ በመፃፉ ተጠቃሚ እንደምንሆን አድርገው ሊያታልሉን ይችላሉ፡፡ እንዲዚህ አይነት መልእክቶች ሲመጡ በጭራሽ
መመለስ የለብንም፡፡አንዳዴ ፓስዎረዳችንን ብቻ ሳይሆን በተጨማሪም የባንክ አካውንት ቁጥር ጭምር ሊጠይቁ ይችላሉ፡፡
4) ፒሺንግ
ይሄኛው መንገድ የፕሮገራሚንግ እውቀት የሚጠይቅ ሲሆን የተፈለገውን አካውንት ሃክ ለማድረግ ተመሳሰይ የሆነ ገፅ በመገንባት ዩሰር ኔም እና ፓሰዎረዳችንን ለሶስተኛ ወገን የሚተላለፍበት መንገድ ነው፡፡ለምሳሌ ፌስቡክን
ሃክ ማድረግ ከተፈለገ ከፌስቡክ ጋር በጣም ተቀራራቢ የሆነ ካልተጠነቀቅን በጣም ተመሳሳይ የሆነ ዌብሳይት በመስራት እኛ ፌስቡክ መስሎን ኢሜልን አና ፓስዎረድ ስናስገባ የኛነን መረጃ ወደ ትክክለኛው ፌስቡክ እንደ መላክ ወደ ሀከሮቹ መረጃችንን ይለካል ማለት ነው፡፡ ፒሺንግን ለመከላከል ዋንኛው መንገድ የምንጎበኘውን ዌብሳይት እራስችን በቀቀጥታ በመጻፍ መከላከል አነችላለን፡፡
ለምሳሌ www.facabook .com ወይንም www.facbooc .com ወይንም
ደግሞ አድራሻው ከፌስቡክ ጋር የማይገናኝም ሊሆን ይችላል፡፡ ምንጊዜም እኛ የምንፈልገው ፌስቡክ እነዳልሆነ ኢሜላችንን ከማስገባችን በፊት መገንዘብ ይኖርብናል፡፡
አንዳንዴ ደግሞ ፋጽሞ የማይገናኝ አድራሻ ወይንም ቀጥር (አይ ፒ አድሬስ) ሊሆን ይችላል ገፅታው ግን እኛ ከምናውቀው ፌስቡከ ወይንም ያሆ ጋረ
ፈፅሞ ተመሳሳይ ሊሆን ሰለሚችል ምንጊዜም አድራሻውን መገንዘ ይኖርብናል፡፡
ጥንቃቄዎች በተቻለን መጠነ ፓሰወረዳችን ረዘም ማድረግ በቀላሉ የማይገመቱ ፓሰዎረዶችን መጠቀም የኛ ባልሆነ ኮምፒውተር ስንጠቀም ብራውዘሩ ፓስዋርዳችንን ላስታውስ (Remember your password) ብሎ ሲጠይቀን ምንጊዜም ክሎስ ማድረግ ወይንም No ማለት ይኖርብናል፤ በርግጥ እንደ ምንጠቀመው ብራውሰረ የሚጠይቀን ጥያቄ ሊለያይ ይችላል ሆኖም ቁምነገሩ ፓስዎረዳችንን የኛ ያልሆነ ኮምፒውተር ሴቭ እንዲያደርገው አንፍቀድለት፡፡ በከፍተኛ ባለሙያዎች የሚደረጉ ሃኪንጎችን ለመከላከል ፓስዎረዳችንን የተለያያ ካራክተሮች ቀላቅለን መጠቀም፡፡ ለምሳሌ ቁጥር እና ፊደልን አንድላይ
መጠቀም በተጨማሪም ኪይቦርዳችን ላይ የሚገኙ ምልክቶችን መጠቀም ይቻላል ኢንተርኔት ካፌ ውስጥ ስንጠቀም ሎግ አውት ማድረጋችንን እርገጠኛ ሆነን መውጣት የራስችን ኮምፒውትር ከሆነ ደግሞ በዩዘር አካውንት መቆለፍ፡፡ሂንት መስጠት ካለበን ደግሞየምንሰጠው ሂንት ቀጥታ ፓስዎረዱን ሳይሆን ፓስዎረዳችንን ሊያስታውሰን የሚችልብቻነው መሆን ያለበት፡፡
በተጨማሪም ምንጊዜም አንቲቫይረሳችን በተቻለመጠን አፕዴት ማድረግ ይጠበቅብናል፡፡

Telegram
ታዱ ኮምፒውተር እና ሞባይል ቴክኖሎጂ💻
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታዮቸ ወቅታዊና ትምርታዊ ነክ መረጃዎችን አደርሳችኋለሁ share and like እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ
#ላፕቶፕ #ስንገዛ #ማወቅ እና #ማየት #ያለብን #ወሳኝ #ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት ያለበትን
ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው፡፡
ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability ያላቸው እና
በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን
ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ
(CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች
ሲሆኑ Core i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን
ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና
የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡
5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት አቅም እና
ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል
እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080 የተሻለ ምስል ማግኘት
እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት
የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡
• ከጥራት አኳያ ደግሞ APPLEን የሚደርስ የለም፡፡ Toshiba, HP, DELL, lenovo የተሻሉ ብራንዶች ናቸው
# ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!

በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን።
እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ። ምክንያቱም ፋይሉ ሙሉ በሙሉ ስለሚጠፋ!
በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ ' # command_prompt ' ወይም ' # cmd '
እንከፍታለን። ( ' # cmd 'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ # cmd ብለን # search
እናደርጋለን. # Cmd ሲመጣልን right click አድርገን run as # administrator የሚለውን
በመጫን cmdን እንከፍታለን)
Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን
ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን
1. # DISKPART
2. # LIST DISK
(አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን።
ምሳሌ.disk 1)
3. SELECT DISK *
(በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር እናስገባለን)
4. CLEAN
(በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል)
5. CREATE PARTITION PRIMARY
(ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል)
6. SELECT PARTITION 1
7. ACTIVE
(ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል)
8. FORMAT FS=FAT32 Quick
(ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን
ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ
እስከሚጨርስ ወይም 100 % እስኪሞላ በትዕግስት እንጠብቀዋለን)
9. ASSIGN
(አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል)
10. EXIT
(ፕሮሰሱን ይጨርስልናል)
አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ በመጠቀም ማንኛውንም ቫይረሱ ያለበት ፍላሽ ማስተካከል እንችላለን።
youtube channel
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg
Telegram channel
t.me/taducom
E - mail Address
tazeztadesss1@gmail.com

👍2
#ውሃ #ውስጥ #የገባን #የሞባይል #ስልክ #ማከሚያ #መንገዶች
በአጋጣሚ የሚጠቀሙበት ተንቀሳቃሽ ስልክ ውሃ ውስጥ ሊወድቅ እና ሊበላሽ ይችላል። አንዳንድ ስልኮች ውሃን በቀላሉ እንዳያሰርጉ ተደርገው የተዘጋጁ ቢሆንም፥ ውሃ ወደ ውስጠኛ ክፍላቸው የሚገባባቸው ሁኔታዎችን ግን ሙሉ በሙሉ የዘጉ አይደሉም።
በየትኛውም አጋጣሚ የሞባይል ስልክዎ
ውሃ ውስጥ ቢወድቅብዎ
• ፈጥኖ ከውሃው ውስጥ ማውጣት፦ ስልኩ በውሃ ውስጥ በቆየ ቁጥር የሚደርስበት ጉዳት እየከፋ ይመጣል።
• ስልኩን ፈጥኖ መዝጋት
• ከስልኩ መለየት የሚችሉ ለምሳሌ ባትሪውን እና ሲም ካርዱን ፈጥኖ ማውጣት በሞባይል ስልኩ ውስጥ እርጥበት ስለሚኖር ይህ ካልተወገደ ስልኩ መስራት አይችልምና፥ እርጥበቱን ለማጥፋት፦
• በደረቅ እና ነፋስ ሊያገኝ በሚችል ስፍራ ማስቀመጥ፣
• ከ100 እስከ 110 ዲግሪ ፋራናይት ሙቀት እንዲያገኝ በሚችል ስፍራ ማስቀመጥ።
ስልኩ የአፕል ምርት ከሆነ ደግሞ፥
ኩባንያው እስከ 115 ዲግሪ ፋራናይት
ሙቀት ሰጥቶ እርጥበቱን ማስወገድ
እንደሚቻል ይመክራል።
• የሞባይል ስልኩ እስከሚደርቅ ድረስ ጥቂት ቀናት ማቆየት፣ ስልኩን በሩዝ ማከምም ሌላኛው አማራጭ ነው።
ለዚህም ውሃ ውስጥ የወደቀውን የሞባይል ስልክ በጥሬ ሩዝ ውስጥ በመክተት ማቆየት።
ይህ ደግሞ ሩዝ በተፈጥሮው እርጥበት የመሳብ ባህሪ ስላለው በስልኩ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመምጠጥ እንዲደርቅ ያደርገዋል።
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚህ youtube channel እና በቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is

# የእስታብላዘር_ጥቅም እና ዓይነቶቹ
እስታብለዘር :- ማለት የመብራት ሀይል መቆጣጠሪያ ማለት ነዉ ማለት ተመጣጣኝ የሆነ የመብራት ቮልቴጅ ለምንፈልገው እቃ ወይም ኤልክትሮንክስ የሚያስተላልፍ ነዉ።
እስታብለዘር :- ማለት የኢትዮጵያ የመብራት voltage 220v ነዉ አንድንዴ ይህ ቀንሶ ወይም ጨምሮ ይመጣል ይህ ሲሆን በመብራት የተሳካ ነገሮች ካለ ይቀጠላል። የኤሌክትሮኒክ እቃችን እንደይቀጠል የሚከላከለዉ እስታብለዘር ነዉ
...
የተላያዩ ዓይነት እስታብለዘሮች አሉ ጓደኞቼ ሁሉም ስም ብቻ ነዉ ግን እኛ እስታብለዘር ለመግዛት ከፈለግን ከፍተኛ ቮልቴጅ ያለዉን ብንገዛ የተሻለ ነዉ እሺ ጥሩ ጥሩ የእስታብለዘር ዓይነቶችን
ልጠቁማቹ ....
1ኛ GATO አሪፍ እስታብላይዘር ነዉ ግን ስትገዙ ባለ 1000V ቮልት ግዙ
2ኛ JONCHN ይሄም አሪፍ እስታብላይዘር ነዉ ባለ 1000v ቮልት ብትገዙ አሪፍ ነዉ ግን 500v ቮልትም አለ ግን 500 ቮልቱ ብዙም አይመከርም
3ኛ STAC ይሄም ጥሩ ነዉ 1000v ቮልቱን ብትገዙ ጥሩ ነዉ
4ኛ BALK ይሄም ጥሩ ነዉ የዚህ እስታብለዘር 500v ቮልትም በቂ ነዉ እስታብላይዘር ለመግዛት ስንፈልግ ቮልቱን እናጠራ ምክንያቱም ቮልቱ በጨመረ ቁጡር የምንጠቀመዉ እቃ ዕድሜ ይጨመራል ማለት ነዉ ....
ቮልቱ የሚገኝበት ቦታ በእስታብላዘራችን ፊት ለፊት ላይ ሶኬት ከምንሰካበት ቀዳዳ በላይ ይገኛል ...
በየቤቶቻቹ እስታብላዘር ከላ አሁኑኑ ስንት ቮልት እንደሆነ ማወቅ ትችላላችሁ
.....
እሺ ሙሉ በሙሉ እስታብለዘራችንን ለያቃጥለዉ የሚችለው ነገር የእንጄራ ምጣድ ነዉ ለእንጄራ ምጣድ እስታብለዘር አይመከርም ደግሞም አያስፈልግም እሺ ለፍርጅ እስታብለዘር የምትፈልጉ ከሆነ ከ500v ቮልት በላይ መሆን አለበት
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም
ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg
Telegram channel
t.me/taducom
E - mail Address
tazeztadesss1@gmail.com
እስታብለዘር :- ማለት የመብራት ሀይል መቆጣጠሪያ ማለት ነዉ ማለት ተመጣጣኝ የሆነ የመብራት ቮልቴጅ ለምንፈልገው እቃ ወይም ኤልክትሮንክስ የሚያስተላልፍ ነዉ።
እስታብለዘር :- ማለት የኢትዮጵያ የመብራት voltage 220v ነዉ አንድንዴ ይህ ቀንሶ ወይም ጨምሮ ይመጣል ይህ ሲሆን በመብራት የተሳካ ነገሮች ካለ ይቀጠላል። የኤሌክትሮኒክ እቃችን እንደይቀጠል የሚከላከለዉ እስታብለዘር ነዉ
...
የተላያዩ ዓይነት እስታብለዘሮች አሉ ጓደኞቼ ሁሉም ስም ብቻ ነዉ ግን እኛ እስታብለዘር ለመግዛት ከፈለግን ከፍተኛ ቮልቴጅ ያለዉን ብንገዛ የተሻለ ነዉ እሺ ጥሩ ጥሩ የእስታብለዘር ዓይነቶችን
ልጠቁማቹ ....
1ኛ GATO አሪፍ እስታብላይዘር ነዉ ግን ስትገዙ ባለ 1000V ቮልት ግዙ
2ኛ JONCHN ይሄም አሪፍ እስታብላይዘር ነዉ ባለ 1000v ቮልት ብትገዙ አሪፍ ነዉ ግን 500v ቮልትም አለ ግን 500 ቮልቱ ብዙም አይመከርም
3ኛ STAC ይሄም ጥሩ ነዉ 1000v ቮልቱን ብትገዙ ጥሩ ነዉ
4ኛ BALK ይሄም ጥሩ ነዉ የዚህ እስታብለዘር 500v ቮልትም በቂ ነዉ እስታብላይዘር ለመግዛት ስንፈልግ ቮልቱን እናጠራ ምክንያቱም ቮልቱ በጨመረ ቁጡር የምንጠቀመዉ እቃ ዕድሜ ይጨመራል ማለት ነዉ ....
ቮልቱ የሚገኝበት ቦታ በእስታብላዘራችን ፊት ለፊት ላይ ሶኬት ከምንሰካበት ቀዳዳ በላይ ይገኛል ...
በየቤቶቻቹ እስታብላዘር ከላ አሁኑኑ ስንት ቮልት እንደሆነ ማወቅ ትችላላችሁ
.....
እሺ ሙሉ በሙሉ እስታብለዘራችንን ለያቃጥለዉ የሚችለው ነገር የእንጄራ ምጣድ ነዉ ለእንጄራ ምጣድ እስታብለዘር አይመከርም ደግሞም አያስፈልግም እሺ ለፍርጅ እስታብለዘር የምትፈልጉ ከሆነ ከ500v ቮልት በላይ መሆን አለበት
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም
ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg
Telegram channel
t.me/taducom
E - mail Address
tazeztadesss1@gmail.com
Telegram
ታዱ ኮምፒውተር እና ሞባይል ቴክኖሎጂ💻
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታዮቸ ወቅታዊና ትምርታዊ ነክ መረጃዎችን አደርሳችኋለሁ share and like እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ
#ላፕቶፕ #ኮምፒውተራችን_ ላይ_ Sleep, Hibernate,_ Shutdown_ ልዩነታቸው_ ምንድን ነው?
ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል።
ኮምፒውተራችን “ተርን ኦፍ”፣ “ስሊፕ” አልያም “ሀይበርኔት” በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን። ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው። እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች እና ጉዳቶች በዝርዝር እንመለከታለን::
“ስሊፕ”
በቀደሙ የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባላቸው ኮምፒውተሮች ላይ “ስታንድ ባይ” የሚል ስያሜ የነበረው “ስሊፕ” የኮምፒውተራችን የሀይል ፍጆታ የሚቀንስ ነው።
ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ሞድ ላይ ስናደርገው ከራሙ በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል። የስሊፕ ሌላኛው ጥቅሙ ኮምፒውተራችን ከመዝጋታችን በፊት የተከፈቱ ስራዎችን ሴቭ ማድረጉ ነው። ከዚህም ባሻገር ያቆምነውን ስራ በፍጥነት ለመጀመር ይረዳል።
ይሁን እንጂ ስሊፕ ማድረግ ከሸት ዳውን እና ሃይበርኔት የበለጠ ሀይል ይወስዳል። በመሀል የሀይል መቋረጥ ከተከሰተም ሴቭ ሳናደርግ የተውናቸው ስራዎች ሊጠፉ ይችላሉ። በመሆኑም ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ከማድረጋችን በፊት የተጀመሩ ስራዎችን ሴቭ ማድረግ ተገቢ ነው።
“ሸት ዳውን”
ብዙዎቻችን ኮምፒውተራችን የምናጠፋው “ሸት ዳውን” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ነው። በዚህ ጊዜ ሁሉም ነገር ይዘጋል፤ የራም (ራንደም አክሰስ ሚሞሪ) ሚሞሪም ይጠፋል፤በአጠቃላይ ኮምፒውተሩ ምንም እንቅስቃሴ አይኖረውም። በ”ሸት ዳውን” የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም። ይሁንና ኮምፒውተራችን በድጋሚ ስንከፍት ዘለግ ያለ ጊዜ (ከ“ስሊፕ” አንፃር)
ይወስዳል።
“ሀይበርኔት”
ይህ አማራጭ ደግሞ በ”ስሊፕ” እና በ”ሸት ዳውን” መሀል የሚገኝ ነው።
“ሀይበርኔት” ስናደርግ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በራም ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ። ኮምፒውተራችን ስናስነሳም ሴቭ ሳናደርግ ትተናቸው የነበሩ ስራዎችን የምናገኛቸው ሲሆን፥ ከ“ስሊፕ”
አንፃር አነስተኛ ሀይል ይወስዳል። ነገር ግን ስሊፕ ያደረግነውን ኮምፒውተር ስንከፍት ከሚወስደው ጊዜ ዘግየት የማለት ባህሪ አለው። በሀይበርኔትም ሆነ
“ሸት ዳውን” ኮምፒውተራችን ስናጠፋ እና ስንከፍት የምንጠቀመው ሀይል ተመሳሳይ ነው።
ኮምፒውተራችን ሀይል በመጨረስ ላይ ከሆነ “ሀይበርኔት” ተመራጭ ነው።
መቼ ነው “ስሊፕ”፣ “ሸት ዳውን” ወይም “ሀይበርኔት ማድረግ የሚኖርብን?
በቀን ውስጥ ለተከታታይ ስአታት ኮምፒውተራችንን የምንጠቀምበት ከሆነ ሙሉ በሙሉማጥፋት (ሸት ዳውን) አይጠበቅብንም። ይሁን እንጂ በቀን ውስጥ
ለአንድ ስአት አልያም ለሁለት ስአት የምንጠቀም ከሆነ ሙሉ በሙሉ ቢጠፋ መልካም ነው።
ካቆምንበት በአጭር ጊዜ ተመልሰን ስራችንን ለመቀጠል “ስሊፕ” ተመራጭ ነው።“ስሊፕ” ስናደርግ ኮምፒውተራችን በፈለግነው ቅፅበት ዝግጁ ይሆናል።
ለስአታት አልያም ለቀናት ኮምፒውተራችን እንዲያርፍ ስንፈልግ ደግሞ “ሸት ዳውን” ማድረጋችን መዘንጋት የለብንም።በርካታ ሰዎች የዘጉት ኮምፒውተር በፍጥነት እንዲከፈት በማሰብ “ሸት ዳውን” ከማድረግ ይልቅ “ሀይበርኔት”ን
ይመርጣሉ። ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች እና ሶፍትዌሮች ከ”ሀይበርኔት” መልስ ተግባራቸውን በአግባቡ ማከናወን ሊሳናቸው ይችላል። እንዲህ አይነት ችግር ሲያጋጥም “ሸት ዳውን” ማድረጉ ተመራጭ ነው።
ከ“ስሊፕ” ይልቅ “ሀይበርኔት” ሀይል በመቆጠብ ረገድ የተሻለ ነው። ረዘም ላለ ስአታት የጀመርነውን ስራ ማቋረጥ ከፈለግን “ሀይበርኔት” ማድረግ ይመከራል።
ለምሳሌ ለእንቅፍል ወደ መኝታ ክፍላችን ስናመራ። “ሀይበርኔት” የኤሌክትሪክ ሀይልን እና የኮምፒውተር ባትሪን ሀይል ለመቆጠብ ይረዳል። በአጠቃላይ ኮምፒውተራችን እንደምንጠቀምበት አግባብ የእረፍት ጊዜ እነዲኖረው ከላይ የጠቀስናቸውን ማሳረፊያዎች መጠቀም ይገባል።
የYouTube channel Subscribe በማድረግ ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ

👍1
#ከመተኛቶ_በፊት_ከስልክዎ_ጋር_ለረጅም_ሰዓት_ያሳልፋሉ?
እንግዲያውስ እንዲያቆሙ እንመክሮታለን፡፡
ከመኝታ በፊት ከስልክዎ ጋር ረጅም ሰዓትን ማሳለፍ 3 ከፍተኛ ጉዳትን በጤናዎ ላይ ያመጣል ይጠነቀቁ ዘንድ እንንገሮዎ
1. አይኖን ይጎዳል ስማርት ስልኮች ስክሪን (blue light) ናቸው፡፡ bluelight ማለት የተለያዩ
የብርሃን ቀለሞች ጥርቅም ሲሆን አይኖቻችን ውስጥ ሬቲና(retina) and Macular degeneration የሚባሉ የአይኖቻችንን ክፍል ይጎዱታል ይሄ ማለት የማየት አቅማችን ይቀንሳል ከፊት ለፊታችን ያለውን ማየት አንችልም ማለት ነው፡፡ በቀላሉ የ blue light ን ጉዳት ለማወቅ በየቀኑ ወደ ፀሃይ አተኩሮ ከማየት ጋር እኩል ነው ይሉታል እንደ ሳይንቲስቶቹ ጥናት ስለዚህም ስማርት ስልኮች ፤ ታብሌቶች ፤ ላፕቶፖች blue light ስላላቸው በተለይ ከመኝታ በፊት ለረጅም
ሰዓታትን መጠቀሞን ይተዉ፡፡
2. የእንቅልፍ ማጣት ቅድም በመጀመሪያው ላይ እንደገለፅነው ስልኮቻችን blue light አላቸው ብለናል ይሄው blue light በሰውነታችን ያለውን melatonin production የሚባለውን ሆርሞን ያዛባል melatonin production የተስተካከለ እንቅልፍ እንዲኖረን የሚያደርግ ነው ፤ስለዚህ በቂ እንቅልፍ ማግኘት አንችችም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ለብዙ የጤና ችግር ይዳርገናል
ለምሳሌ፡- ለልብ በሽታ ፤ ለማስታውስ ችግር ፤ ለጭንቀት፤ ክብደት መቀነስና የቆዳ ማርጀትን ያመጣል፡፡
3. ከፍተኛ የካንሰር ተጋላጭነት በምሽት የስልኮቻችንን መጠቀም ስናበዛ ለእንቅልፍ ችግር እንዳረጋለን ይሄ ደግሞ ለካንሰር ተጋላጭ ያደርገናል በተለይ ለጡት ካንሰር በወንድ መራቢያ አካል (prostate cancer) ካንሰር ያጋልጣል
melatonin የሚባለው ሆርሞን ስራውን ይዛባል፡፡ በነገራችን ላይ melatonin ካንሰርን ለመዋጋት
የሚረዳ ተፈጥሮ የሰጠችን ሆረሞን ነው፡፡
ይሄ ተጎዳ ማለት የሚጣውን አስቡት፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች የሚፈጠሩት በብዛት በመኝታ ሰዓታችን ስልኮችቻን ፤ ታብሌት ወይም
ኮምፒተራችን ስንጠቀም ነው፡፡
# እባክዎ ብዙዎችን ስለሚጠቅም ሼር በማድረግ ጓደኞቸዎም እንዲጠነቀቁ ያሳውቋቸው - -ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎ ፔጃችን
like ያድርጉ::
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
Youtube channel