#ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት ያለበትን
ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል
ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability ያላቸው እና
በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡ ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU) የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ (CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ Core i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም
ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም
ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት
ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ
ይመረጣል፡፡
5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080 የተሻለ ምስል ማግኘት
እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡
• ከጥራት አኳያ ደግሞ APPLEን የሚደርስ የለም፡፡ Toshiba, HP, DELL,
lenovo የተሻሉ ብራንዶች ናቸው
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ
እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን
አሳዩኝ።
# ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
የ YouTube ቻናል ሊንክ
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg

👍1
#ቢያውቋቸው #ሊጠቀሙባቸው #የሚችሉ #ወሳኝ #ድረገፆች
*** **
ኢንተርኔት እንደዓለም ዳርቻ እጅግ ጥልቅ በሆነበት በአሁን ሰዓት ሁሉንም የድረገፅ አይነት አውቆ መጠቀም ምናልባትም በዓለማችን በሚገኙ እያንዳንዱ ቦታዎች ተዘዋውሮሸእንደመጎብኘት እጅግ ሊከብድ ይችላል፡፡ ታዲያ እነዚህ ጥበብን፣ እውቀትን፣ ልምድን እና በጠቅላላውም ህይወትን ለመቀየር የሚያስችሉትን፤ ወሳኝ ድረገፆች አውቆ
ለመጠቀም የሌሎች ጠቋሚነት እጅግ ወሳኝ ሆኖ ሊገኝ ይችላል፡፡ በመሆኑም ለዛሬ ከዚህ በፊት
የማያውቋቸው ነገር ግን ከዚህ በኋላ ቢያውቋቸው እጅግ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ድረ ገፆችን ከተለያዩ ምንጮች አሰባስበናል፡፡ ያወቁትን ሌሎች እንዲያውቁት ብታደርጉ የበለጠ ያተርፋሉ!!!
1. ከሌላው ዓለም ህዝብ ጋር ጥበብን፣ አውቀትን እና ልምድን ለማጋራትና ለማንሸራሸር
• MentalFloss.com
• Lifehacker.com
• https://www.quora.com/
• https://medium.com/
• Lumosity.com
2. አዲስ ነገር መማር ሲፈልጉ
• Make code (Microsoft MakeCode) {Must visit!}
• Guitar ( https://www.justinguitar.com/ ) {you can thank}
• Duolingo (Learn a language for free)
• Tutorials Point (Tutorials)
• Experiments with Google
3. ለግራፊክስ ዲዛይነሮች ከphotoshop ውጭ ሌላ አማራጭ ሲፈልጉ
• Free Pik ( https://www.freepik.com/ )
• Flaticon ( https://www.flaticon.com/ )
• Adobe colour picker (Adobe Color CC)
• Pexels ( https://www.pexels.com/ )
• Video Pexels (Free stock videos - Pexels Videos)
• Canva (Amazingly Simple Graphic Design Software
4. ከEmail ውጭ ሌላ አማራጭ ይኖር ይሆን ካሉ
• www.bluebottle.com
• http://mail.yahoo.com
• http://gmail.google.com
• www.hotmail.com
• www.walla.com
5. የጤናዬ ጉዳይ ያሳስበኛል ካሉ
• www.nelh.nhs.uk
• www.hpa.org.uk
• www.food.gov.uk
• www.bmj.com
• www.avert.org
6. ሲደብሮትና እና ራሶን ለማንቃት ሲፈልጉ
• Ted ( https://www.ted.com/
• www.7billionworld.com
• www.beesbeesbees.com
• www.sanger.dk
Youtub channel

Quora
Quora is a place to gain and share knowledge. It's a platform to ask questions and connect with people who contribute unique insights and quality answers. This empowers people to learn from each other and to better understand the world.
👍1
#ዛሬ #ደሞ #ስለ #ኔትዎርክ
ስለ ኔትዎርክ ሲነሳ እኛ ሀገር መቼም……………………
ለማንኛዉም ሰለ ኔትዎርክ ያወቁትን ላሳውቃችሁ።
ጂ ማለት(Generation)
1G,2G,2.5G,3G,4G,5G ድረስ ያሉትን በ አጭሩ
1ጂ
ከ1980-1990 ፍጥነቱ 2.4Kbps ሚሰራዉ በ አንድ ሀገር ዉስጥ ብቻ ነዉ ሚጠቀመዉ የ ሞገድ አይነት አናሉግ ነዉ መጀመሪያ ዩኤሰኤ (USA) ዉሰጥ ነዉ ደካማ ጎኑ የድምፅ ጥራት የለዉም ባትሪ ይጨርሳል ስልኩ ትልቕ ነዉ ሴኪዩሪቲ የለዉም
2ጂ
የተጀመረዉ ፊንላንድ ነዉ በ 1991 ዲጂታል ሞገድ ነዉ ሚጠቀመዉ እስከ 64kbps ደርስ ፍጥነት አለዉ መልእክት መላላኪያ አለዉ(SMS,MMS) ጥሩ የድምፅ ያሰማል ደካማ ጎኑ ጠንካራ ሞገድ ይፈልጋል አንድ ቦታ ከተበላሸ ሌላ ቦታ ሞገዱ
ይደክማል ብዙ ዳታ መላክ እና መቀበል አይችልም
2.5 ጂ
በ 2ጂ እና 3ጂ መካከል ይገኛል ኢሜል መላክ እና መቀበል ያስችለናል ኢንተርኔት ማስጠቀም ይችላል ፍጥነት 64Kbps -144Kbps
3ጂ
በ 2000 አከባቢ ነዉ የተጀመረዉ ፍጥነቱ 144Kbps-2Mbps ትልቅ መጠን ያለዉ ኢሜል መላክ እና መቀበል ያስችላል እየተያዩ መደወል ይቻላል/3ዲ ጌሚንግ(3D GAMING) ቀጥታ ቲቪ ማየት/የስልክ ቲቪ ደካማ ጎኑ ዉድ ነዉ መስመሩን መዘርጋት ከባድነዉ ስልኮቹ ትልቅ/ዉድ ናቸዉ ብዙ ሞገድ ይጠቀማል
4ጂ
ፍጥነቱ ከ100Kbps-1Gbps ሌላ ስሙ (MAGIC) MAGIC
(M)obile Multimedia
(A)nytime Anywhere
(G)lobal Mobility Support
(I)ntegrated Wireless Solution
(C)ustomized Personal Services
ደካማ ጎኑ ባትሪ በጣም ይጠቀማል ዉስብስብ የሆነ ስልክ ያስፈልጋል ዉድ አቃዎች ያስፈልጋሉ መስመሩን ለመዘርጋት
5ጂ
ከ 2010 ጀምሮ ነዉ ኢሄ ሁሉን ነገሮች አሉት አንከን የለዉም ብዙ ነገር ይሰራል እያንዳንዱን ነገር ጥርት አርጎ ያሳያል (HD) ከሁሉም በጣም ፈጣን ነዉ በ
አንድ ግዜ ብዙ ነገር ያስጠቅማል እስከ 1 Tbps ደርስ ፍጥነት አለዉ ምን እንዳልኩ ሰማቹ በ ሰከንድ እስከ 1000 ጂቢ ፍጥነት አለዉ ለ ማንኛዉም
አገልግሎት በ 2020 ይቀርባል ተብሎ ይታሰባል:: መቼም ከዛሬ ጀምሮ ስለ ኔትወርክ ሲወራ ግራ አይገባቹም ቀኝ ነዉ ሚገባቹ አስተያየት፣ መጠየቅ፣ ማወቅ የፈለጋቹት ነገር ካለ ኮሜንት ወይም inbox ጥያቄ ካለ ኮሜንት ከተመቻቹ ላይክ እና ፍሬንዶች እንዲያዩት ሼር በማድረግ እንማማር፡፡ ያለ ምንም መሸወድ Smart ስልኮ እንተርኔት ሲጠቀሙ በጣም ብዙ የአየር ሰዓት እንዳይበላብዎ ማድረጊያ ትክክለኛው ቀላል ዘዴ!!!
በተንቀሳቃሽ ስልካችሁ እንተርኔት ሲትጠቀሙ 3G (ሦስቱ ጅቦች) የሞላችሁትን ካርድ ወዲያውኑ እየጨረሰባችሁ ፤ ደግሞም መላ አመጣን የሚሉ ፖስቶች እየሸወዷችሁ ለተቸገራችሁ… እውነተኛው መፍትሔ እነሆ፡፡ እነዚህን 10 ስቴፖች
ብቻ በመከተል የእንተርኔት ወጪ መቆጠብ ትችላላችሁ። ይከተሉ፡-
Step 1. Open settings→Data usage
በአንዳንድ Samsung ስልኮች ላይ
Settings→More→Data usage
Step 2. Touch the "Options" key ይንኩ።
Step 3. Check ( ) “Restrict background data” ከዚያም Pop-Up ሲመጣ “Ok" ይንኩ፡፡
Step 4. Go back to settings→Mobile networks→Network mode በአንዳንድ Samsung ስልኮች ላይ Settings→More→Mobile networks→ Network mode
Step 5. ከዚያም “GSM only“ የሚለውን (•) ይምረጡ፡፡
Step 6. ቀጥሎ “Use only 2G networks” የሚለውን Check ( ) ያድርጉ።
☞ እዚህ ላይ "Enable always-on mobile data" የሚለውን አትምረጡ ( አታድርጉ።)
Step 7. አሁን ደግሞ Go back to settings
Step 8. Scroll down to “Developer options” ከታች በኩል ያገኙታል፡፡
Step 9. Scroll down to “Background process limit”
Step 10. Select “No background processes” የሚለውን (•) ያድርጉ።
እዚህ ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ፦
★Settings ውስጥ ስንገባ "Developer Options" የሚለው ቦታ (ከላይ
Step ለስልካችል በትክክል ተግባራቱን እንዲያከናውን አስፈላጊ የሆኑ
ማስተካከያዎችን የያዘ ስለሆነ ከBackground process limit ውጪ ሌላ ነገሮችን መንካት የለብንም።
ደግሞም Developer Optionsን "OFF" ስናደርግ Background... በራሱ ወደ "Standard limit" ስለሚመለስ "ON" እንደሆነ መቆየት አለበት።
ግን ሌላ ነገር ሳይነካ።
ተጨማሪ Tips
1. ☞ልብ ይበሉ፡- ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ ወይም Power ON ስናደርግ (Restart/Rebootም ቢሆን) ምንም ነገር ከመክፈታችን በፊት
Settings ውስጥ ገብተን Step 7-10 በመከተል “No background processes” የማለውን መምረጥ ይኖርብናል፡፡ ምክንያቱም ሁሌም ስልካችን ተዘግቶ ሲከፈት በራሱ “standard limit” ስለሚል ነው፡፡
2. ሁልጊዜ በሞባይል እንተርኔት ስንጠቀም (Google, Facebook, Viber, E-mail, Chat... ሁሉም ዓይነት ይሁን) በየመካከሉ ለአፍታ ቆም ብለን ጽሑፍ ስናነብ ፣ ፎቶዎችን ስናይም ሆነ መልዕክት ወይም Post የሚደረግ ነገር ስንጽፍ
የስልኩን Notifications Pannel ከላይ ወደ ታች Flick አድርገን Data connection መዝጋት ፤ ከዚያም የጻፍነውን መልዕክት መላክ ፣ Post ማድረግ ስንፈልግ ወይም እንተርኔት ላይ ሌላ ቦታ ገብተን ሌላ ነገር ከፍተን ማየት ስንፈልግ እንደገና Notifications Pannel ከላይ ወደ ታች Flick አድርገን Data connection መክፈት አለብን፡፡ ይህም ከብክነት ይታደገናል፡፡
3. የተወሰኑ የስማርት ስልክ አፖች አንዳንዴ ያለፍቃዳችን ራሳቸውን በBackground አፕዴት (Update) ለማድረግ ስለሚሞክሩ ሳይታወቀን
ገንዘባችንን በዚያው ይጨርሳሉ፡፡ ለዚህም መከላከያው Step 3 ነው፡፡
4. በተለይ 3G እየተጠቀማችሁ ብር በጣም ለሚበላባችሁ አበቃላችሁ። Step 5 እና 6 መፍትሄ ናቸው::
5. Play Store በWi-Fi ካልሆነ በስተቀር ፍጹም መክፈት የለብንም፡፡
6. 3G እንድትጠቀሙ ግን አልመክራችሁም!!!
በሉ መልካም ብያለሁ...
# Like እና # Share በማድረግ ለወዳጆቻችሁ ጠቁሙላቸው
Youtube channel

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከምፒውተራችን ላይ ሶፍትዌር በነፃ ለማውረድ የምንጠቀምባቸው ዌብሳይቶች
#File recover free software/የጠፉ መረጃዎችን ለመመለስ የሚረዱ
ሶፍትዌሮች የጠፉ ፋይሎቻችንን በቀላሉ መመለስ እየቻልን ለምን ወደ ባለሙያ
እናመራለን ???
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 10 ሶፍትዌሮች በመጫን ያጣናቸውን ፋይሎች በመመለስ እፎይታን ማግኘት እንችላለን።
1. Recuva
ሬኩቫ የተሰኘው ሶፍትዌር መረጃዎችን በመመለስ (ሪከቨር በማድረግ) ረገድ
በጣም ውጤታማ እና ቀዳሚ መሆኑ
ይነገራል። ፋይሎችን በመመለስ እጅግ ስኬታማ ነው የተባለው ሬኩቫ፥ በጥልቀት ስካን የሚያደርግ ሲሆን የቆዩ እና በቅርቡ የተሰረዙ (ፎርማት የተደረጉ) ፋይሎችን
በፍጥነት ይመልሳል ተብሏል። ተጠቃሚዎች በቀላሉ እንዲጠቀሙበት ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑም ነው የተነገረው።
2. TestDisk
የጠፉ ፋይሎችን መመለሻ ሶፍትዌሮችን ስንጠቅስ ቴስትዴስክን አለማከታተት
መረጃችን ሙሉ አያደርገውም ይላል
የፎሲባይትስ ድረ ገፅ። ቴስትዴስክ ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ፣ ለማክ፣ ሌነክስ እና ሌሎች ኦፕሬቲንግ
ሲስተም ላላቸው ኮምፒውተሮችም ተስማሚ የሆነ የጠፋ መረጃ መመለሻ
እንዳለው ተነግሯል።
3. Undelete 360
በዲጂታል ካሜራዎች፣ ዩ ኤስ ቢ እና ሌሎች የተደበቁ ፋይሎችን ለማግኘት
የሚያስችለው Undelete 360 የተደበቁ ፋይሎችን ከመመለሳችን በፊት እንድናያቸው እድል ይሰጣል።
ከሌሎቹ የጠፉ መረጃዎችን መመለሻ ሶፍትዌሮች ጋር ሲነፃፀር በቅርብ ጊዜ
የጠፉ መረጃዎችን በፍጥነት በመመለስ ረገድ ውጤታማ ነው ተብሏል። DOC፣ HTML፣ AVI፣ MP3፣ JPEG፣ JPG፣ PNG፣ GIF፣ እና መሰል ፋይሎችን
ለመመለስም ይረዳል። ስካን የማድረግ ፍጥነቱ ግን ዝቅተኛ መሆኑ ተጠቁሟል።
4. PhotoRec
ከሃርድ ዲስክ እስከ ዲጂታል ካሜራዎች ከተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች
ላይ የጠፉ ፋይሎችን በመመለስ የሚታወቀው PhotoRec ከ440 በላይ አይነት ፎርማት ያላቸውን ፋይሎች ለመመለስ ይጠቅማል። PhotoRec ወሰብሰብ ስለሚል በባለሙያዎች እንጂ በጀማሪ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች ጥቅም ላይ ባይውል ይመከራል።
5. Pandora Recovery
6. MiniTool Partition Recovery
7. Wise Data Recovery
8. Puran file Recovery
9. PC Inspector File recovery
10. Restoration
በመጨረሻ የተቀመጠው የጠፉ ፋይሎችን መመለሻ ሶፍትዌር Restoration ለአጠቃቀም በጣም ቀላል መሆኑ ይነገርለታል። ሶፍትዌሩ ከሀርድ ድራይቮች፣ ሚሞሪ ካርዶች፣ ዩ ኤስ ቢ ድራይዞች እና ሌሎች ውጫዊ ድራይቮች ላይ የጠፉ ፋይሎችን
ለመመለስ ያገለግላል። ሶፍትዌሩን መጫን ሳያስፈልገን ኦንላይን የጠፉ
ፋይሎችን መመለስ እንደሚያስችልም
ተነግሯል።
ተጨማሪ የጠፉ ፋይሎችን መመለሻ ሶፍትዌሮች
11. Stellar Data Recovery
12. DMDE
13. Glary Undelete
14. Disk Drill
15. SoftPerfect File Recovery
አበቃሁ ሰላማችሁ ይብዛ
youtub channel

#ስልክዎ ላይ ያሉ ስልክ ቁጥሮች ባጣቸው ብለው ይሰጋሉ እንግድያውስ የሚቀጥለውን መረጃ ያንብቡ።
ስልክ ቁጥሮች ከሲም ካርዶ ወይም ሰልኮ በተጨማሪ በኢሜል በማስቀመጥ ስልኮ ሲጠፈ ፣ ሲበላሽ፣ በቫይረስ ሲጠቃ ከሚገጥሞት የመረጃ መጥፋት መካላከል እንችላለን። ከዚህም
በተጨማሪ አዲስ ሲም ብንገዛ የስልክ ቁጥሮችን አንድ በአንድ ሴቭ በማድረግአከኢሜላችን ጋር በማገናኘት በአንዴ ወደ ስልካችን ማምጣት ያስችለናል።
ለዚህም የሚከተለውን ስቴፕ ይመልከቱ።
1 የስልኮን menu button መጫን ከዛም “Settings.”
2 “Accounts and sync.” መጫን
3 “Add account” button መጫን
4 “Google.” የሚለው አማራጭ መጫን
5 “Next” button መጫን
6 የGmail login መረጃ በማስገባት “Sign in” በመጫን (ይህ ግን ከዚ በፊት አካውን ከነበሮት ነው Gmail አካውን ት ከሌሎዎት “Create” button የሚለው መጫን ከዛ አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት አካውን መፍጠር።
7 “Sign in” button ስንጫን ስልካችን Gmail ላይ ያሉት የስልክ ቁጥር መረጃዎችን ያወርዳል።
8 “Sync Contacts/Sync now” አማራጭ መጫን
9 “Finish” button መጫን
ከላይ ያሉትን ስቴፖች በመከተል የስልክ ቁጥሮን ማስቀመጥ ይችላሉ
youtube channel
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg
Telegram channel
t.me/taducom

#ሃከሮች #እንዴት #መረጃዎቻችን #ይጠልፋሉ/#ይሰርቃሉ ?
1) ቸልተኝነት
በማወቅም ሆነ በመዘናጋት የምንፈጥራችው ክፍተቶች ለሃከሮች በቀላሉ ኢሜላችንን ወይንም ፌስቡካችንን ሃክ እንዲያደርጉ ያደርጋል፡፡ ለምሳሌ
ኢንተርኔት ካፌ ውስጥ ተጥቅመን ስንጨርስ ሎግ አውት ሳናደርግ ብራውሰሩን ክሎዝ አድርገን እንወጣልን፤ ይህ ማለት ቀጥሎ የሚመጣው ሰው ብራውሰሩን መልሶ ሲከፍተው እኛ መጨረሻ ላይ ዘግተን የወጣነውን ገጽ ነው የሚከፍትለት
ይህም ፌስቡክ ወይንም አሜይላችን ቀጥታ ከፈተለት ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ አካውንታችን ሎግ ኢን ስናደርግ ፓስዎርዳችንን ሴቭ ላድርግላቹ የሚል መልእክት ብቂ ሲል በቸልተኝነት ሳናነብ የስ እንለዋለን ይህም ማለት ዩሰር ኔማችን እና ፓስዎርዳችን ኮፒውተሩ ላይ ሴቭ ተደረገ ማለት ነው በሌላ አገላለፅ ከ ቆይታ በኋላ በቀላሉ ፓስወርዳችንን ሶስተኛ ወገን ማግኘት ይችላል ማለት ነው፡፡
2) ግምት
ይህ መንገድ ብዙ ጊዜ በአቅራቢያችን በሚገኙ ለማጅ ሀከሮች የሚደረግ ነው፡፡ ይህም በቃላሉ ፓስዎርዳችንን በመገመት ኢሜላችንን ወይንም ፌስቡካችንን ሃክ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል፡፡ ለምሳሌ በእኛ አገር የተለመደው ፓስዎርዳችንን
ስልክ ቁጥር እናደርጋለን ብዙ ጊዜ ላለመርሳት አናዳዴም እንደዚው ስለመጣለን እናደርገዋልን ወይንም የምንወደውን ሰው ስም ወይንም ስልከ ቁጥራቸውን እናደርጋለን ይሄ ደገም በቀላሉ የሚገመት እና አጋለጭ ነው፡፡ የራስ ሰልክ ቁጥር፣ የፍቅረኛ ስልክ ቁጥር ወይንም ስም፤የእናት ስም የተለመዱ የሀገራችን ፓስዎረድ ናቸው፡፡
3) ማታለል
ብዙም ባያጋጥምም አንዳንዴ ከማናውቃቸው ላኪዎች በኢሜላችን ፓስወረዳችንን እንጠየቃለን አሳማኝ ለማስመሰልም በተደራጀ መልኩ የተዘጋጀ
ቅፅ እንዲሁም ኢሜይሉ ከታማኝ ምንጭ ወይም ከታዋቂ ድርጅት እንደተላከ እና ፎረሙን በመሙላታችን ወይንም መልስ በመፃፉ ተጠቃሚ እንደምንሆን አድርገው ሊያታልሉን ይችላሉ፡፡ እንዲዚህ አይነት መልእክቶች ሲመጡ በጭራሽ
መመለስ የለብንም፡፡አንዳዴ ፓስዎረዳችንን ብቻ ሳይሆን በተጨማሪም የባንክ አካውንት ቁጥር ጭምር ሊጠይቁ ይችላሉ፡፡
4) ፒሺንግ
ይሄኛው መንገድ የፕሮገራሚንግ እውቀት የሚጠይቅ ሲሆን የተፈለገውን አካውንት ሃክ ለማድረግ ተመሳሰይ የሆነ ገፅ በመገንባት ዩሰር ኔም እና ፓሰዎረዳችንን ለሶስተኛ ወገን የሚተላለፍበት መንገድ ነው፡፡ለምሳሌ ፌስቡክን
ሃክ ማድረግ ከተፈለገ ከፌስቡክ ጋር በጣም ተቀራራቢ የሆነ ካልተጠነቀቅን በጣም ተመሳሳይ የሆነ ዌብሳይት በመስራት እኛ ፌስቡክ መስሎን ኢሜልን አና ፓስዎረድ ስናስገባ የኛነን መረጃ ወደ ትክክለኛው ፌስቡክ እንደ መላክ ወደ ሀከሮቹ መረጃችንን ይለካል ማለት ነው፡፡ ፒሺንግን ለመከላከል ዋንኛው መንገድ የምንጎበኘውን ዌብሳይት እራስችን በቀቀጥታ በመጻፍ መከላከል አነችላለን፡፡
ለምሳሌ www.facabook .com ወይንም www.facbooc .com ወይንም
ደግሞ አድራሻው ከፌስቡክ ጋር የማይገናኝም ሊሆን ይችላል፡፡ ምንጊዜም እኛ የምንፈልገው ፌስቡክ እነዳልሆነ ኢሜላችንን ከማስገባችን በፊት መገንዘብ ይኖርብናል፡፡
አንዳንዴ ደግሞ ፋጽሞ የማይገናኝ አድራሻ ወይንም ቀጥር (አይ ፒ አድሬስ) ሊሆን ይችላል ገፅታው ግን እኛ ከምናውቀው ፌስቡከ ወይንም ያሆ ጋረ
ፈፅሞ ተመሳሳይ ሊሆን ሰለሚችል ምንጊዜም አድራሻውን መገንዘ ይኖርብናል፡፡
ጥንቃቄዎች በተቻለን መጠነ ፓሰወረዳችን ረዘም ማድረግ በቀላሉ የማይገመቱ ፓሰዎረዶችን መጠቀም የኛ ባልሆነ ኮምፒውተር ስንጠቀም ብራውዘሩ ፓስዋርዳችንን ላስታውስ (Remember your password) ብሎ ሲጠይቀን ምንጊዜም ክሎስ ማድረግ ወይንም No ማለት ይኖርብናል፤ በርግጥ እንደ ምንጠቀመው ብራውሰረ የሚጠይቀን ጥያቄ ሊለያይ ይችላል ሆኖም ቁምነገሩ ፓስዎረዳችንን የኛ ያልሆነ ኮምፒውተር ሴቭ እንዲያደርገው አንፍቀድለት፡፡ በከፍተኛ ባለሙያዎች የሚደረጉ ሃኪንጎችን ለመከላከል ፓስዎረዳችንን የተለያያ ካራክተሮች ቀላቅለን መጠቀም፡፡ ለምሳሌ ቁጥር እና ፊደልን አንድላይ
መጠቀም በተጨማሪም ኪይቦርዳችን ላይ የሚገኙ ምልክቶችን መጠቀም ይቻላል ኢንተርኔት ካፌ ውስጥ ስንጠቀም ሎግ አውት ማድረጋችንን እርገጠኛ ሆነን መውጣት የራስችን ኮምፒውትር ከሆነ ደግሞ በዩዘር አካውንት መቆለፍ፡፡ሂንት መስጠት ካለበን ደግሞየምንሰጠው ሂንት ቀጥታ ፓስዎረዱን ሳይሆን ፓስዎረዳችንን ሊያስታውሰን የሚችልብቻነው መሆን ያለበት፡፡
በተጨማሪም ምንጊዜም አንቲቫይረሳችን በተቻለመጠን አፕዴት ማድረግ ይጠበቅብናል፡፡

Telegram
ታዱ ኮምፒውተር እና ሞባይል ቴክኖሎጂ💻
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታዮቸ ወቅታዊና ትምርታዊ ነክ መረጃዎችን አደርሳችኋለሁ share and like እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ
#ላፕቶፕ #ስንገዛ #ማወቅ እና #ማየት #ያለብን #ወሳኝ #ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት ያለበትን
ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው፡፡
ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability ያላቸው እና
በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን
ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ
(CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች
ሲሆኑ Core i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን
ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና
የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡
5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት አቅም እና
ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል
እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080 የተሻለ ምስል ማግኘት
እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት
የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡
• ከጥራት አኳያ ደግሞ APPLEን የሚደርስ የለም፡፡ Toshiba, HP, DELL, lenovo የተሻሉ ብራንዶች ናቸው

በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን።
እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ። ምክንያቱም ፋይሉ ሙሉ በሙሉ ስለሚጠፋ!
በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ ' # command_prompt ' ወይም ' # cmd '
እንከፍታለን። ( ' # cmd 'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ # cmd ብለን # search
እናደርጋለን. # Cmd ሲመጣልን right click አድርገን run as # administrator የሚለውን
በመጫን cmdን እንከፍታለን)
Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን
ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን
1. # DISKPART
2. # LIST DISK
(አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን።
ምሳሌ.disk 1)
3. SELECT DISK *
(በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር እናስገባለን)
4. CLEAN
(በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል)
5. CREATE PARTITION PRIMARY
(ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል)
6. SELECT PARTITION 1
7. ACTIVE
(ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል)
8. FORMAT FS=FAT32 Quick
(ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን
ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ
እስከሚጨርስ ወይም 100 % እስኪሞላ በትዕግስት እንጠብቀዋለን)
9. ASSIGN
(አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል)
10. EXIT
(ፕሮሰሱን ይጨርስልናል)
አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ በመጠቀም ማንኛውንም ቫይረሱ ያለበት ፍላሽ ማስተካከል እንችላለን።
youtube channel
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg
Telegram channel
t.me/taducom
E - mail Address
tazeztadesss1@gmail.com

👍2
#ውሃ #ውስጥ #የገባን #የሞባይል #ስልክ #ማከሚያ #መንገዶች
በአጋጣሚ የሚጠቀሙበት ተንቀሳቃሽ ስልክ ውሃ ውስጥ ሊወድቅ እና ሊበላሽ ይችላል። አንዳንድ ስልኮች ውሃን በቀላሉ እንዳያሰርጉ ተደርገው የተዘጋጁ ቢሆንም፥ ውሃ ወደ ውስጠኛ ክፍላቸው የሚገባባቸው ሁኔታዎችን ግን ሙሉ በሙሉ የዘጉ አይደሉም።
በየትኛውም አጋጣሚ የሞባይል ስልክዎ
ውሃ ውስጥ ቢወድቅብዎ
• ፈጥኖ ከውሃው ውስጥ ማውጣት፦ ስልኩ በውሃ ውስጥ በቆየ ቁጥር የሚደርስበት ጉዳት እየከፋ ይመጣል።
• ስልኩን ፈጥኖ መዝጋት
• ከስልኩ መለየት የሚችሉ ለምሳሌ ባትሪውን እና ሲም ካርዱን ፈጥኖ ማውጣት በሞባይል ስልኩ ውስጥ እርጥበት ስለሚኖር ይህ ካልተወገደ ስልኩ መስራት አይችልምና፥ እርጥበቱን ለማጥፋት፦
• በደረቅ እና ነፋስ ሊያገኝ በሚችል ስፍራ ማስቀመጥ፣
• ከ100 እስከ 110 ዲግሪ ፋራናይት ሙቀት እንዲያገኝ በሚችል ስፍራ ማስቀመጥ።
ስልኩ የአፕል ምርት ከሆነ ደግሞ፥
ኩባንያው እስከ 115 ዲግሪ ፋራናይት
ሙቀት ሰጥቶ እርጥበቱን ማስወገድ
እንደሚቻል ይመክራል።
• የሞባይል ስልኩ እስከሚደርቅ ድረስ ጥቂት ቀናት ማቆየት፣ ስልኩን በሩዝ ማከምም ሌላኛው አማራጭ ነው።
ለዚህም ውሃ ውስጥ የወደቀውን የሞባይል ስልክ በጥሬ ሩዝ ውስጥ በመክተት ማቆየት።
ይህ ደግሞ ሩዝ በተፈጥሮው እርጥበት የመሳብ ባህሪ ስላለው በስልኩ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመምጠጥ እንዲደርቅ ያደርገዋል።
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚህ youtube channel እና በቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is

# የእስታብላዘር_ጥቅም እና ዓይነቶቹ
እስታብለዘር :- ማለት የመብራት ሀይል መቆጣጠሪያ ማለት ነዉ ማለት ተመጣጣኝ የሆነ የመብራት ቮልቴጅ ለምንፈልገው እቃ ወይም ኤልክትሮንክስ የሚያስተላልፍ ነዉ።
እስታብለዘር :- ማለት የኢትዮጵያ የመብራት voltage 220v ነዉ አንድንዴ ይህ ቀንሶ ወይም ጨምሮ ይመጣል ይህ ሲሆን በመብራት የተሳካ ነገሮች ካለ ይቀጠላል። የኤሌክትሮኒክ እቃችን እንደይቀጠል የሚከላከለዉ እስታብለዘር ነዉ
...
የተላያዩ ዓይነት እስታብለዘሮች አሉ ጓደኞቼ ሁሉም ስም ብቻ ነዉ ግን እኛ እስታብለዘር ለመግዛት ከፈለግን ከፍተኛ ቮልቴጅ ያለዉን ብንገዛ የተሻለ ነዉ እሺ ጥሩ ጥሩ የእስታብለዘር ዓይነቶችን
ልጠቁማቹ ....
1ኛ GATO አሪፍ እስታብላይዘር ነዉ ግን ስትገዙ ባለ 1000V ቮልት ግዙ
2ኛ JONCHN ይሄም አሪፍ እስታብላይዘር ነዉ ባለ 1000v ቮልት ብትገዙ አሪፍ ነዉ ግን 500v ቮልትም አለ ግን 500 ቮልቱ ብዙም አይመከርም
3ኛ STAC ይሄም ጥሩ ነዉ 1000v ቮልቱን ብትገዙ ጥሩ ነዉ
4ኛ BALK ይሄም ጥሩ ነዉ የዚህ እስታብለዘር 500v ቮልትም በቂ ነዉ እስታብላይዘር ለመግዛት ስንፈልግ ቮልቱን እናጠራ ምክንያቱም ቮልቱ በጨመረ ቁጡር የምንጠቀመዉ እቃ ዕድሜ ይጨመራል ማለት ነዉ ....
ቮልቱ የሚገኝበት ቦታ በእስታብላዘራችን ፊት ለፊት ላይ ሶኬት ከምንሰካበት ቀዳዳ በላይ ይገኛል ...
በየቤቶቻቹ እስታብላዘር ከላ አሁኑኑ ስንት ቮልት እንደሆነ ማወቅ ትችላላችሁ
.....
እሺ ሙሉ በሙሉ እስታብለዘራችንን ለያቃጥለዉ የሚችለው ነገር የእንጄራ ምጣድ ነዉ ለእንጄራ ምጣድ እስታብለዘር አይመከርም ደግሞም አያስፈልግም እሺ ለፍርጅ እስታብለዘር የምትፈልጉ ከሆነ ከ500v ቮልት በላይ መሆን አለበት
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም
ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።