This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድምፅ ኢዲተር እንዴት መጠቀም እንችላለን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዊንዶው 10 ኤር ፎን ስንጠቀም አልሰራ ክለን መፍተሄው
# ስልኬ_ሊጠለፍ_ይችላል_የሚል_ ስጋት_አለብዎ ?
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
★የሚያዋሩበት የእጅ ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብኝ
ይችላል የሚል ስጋት ካለብዎ የሚከተሉትን ቁልፎች ተጭነው
ይደውሉና ያረጋግጡ።
√ ቢችሉ ለሌሎች # ሼር' ያድርጉት።
★ *#21# ብለው ሲደውሉ
➊. Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት
ነጻ ነው ማለት ነው።
➋. Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት
ተጠልፎብዎታል ማለት ነው።
➋. የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት
እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002#ብለው ሲደውሉ call
forwarding all erased successful ይልዎታል። በዚህ
ሰዓት ከስጋት ቀጠና ወጡ ማለት ነው። ነገር ግን ይህ ኮድ ሁሉም ስልኮች ላይ
ይሰራል ማለት ላይሆን
ይችላል ብቻ ይሞክሩት።
★share
Youtube channal https://youtube.com/chan/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg

ሞባይል ስልካችን በሌላ አካል መጠለፉን ወይም አለመጠለፉን በቀላሉ ማወቅ የሚያስችለን አጭር ኮድ *#21# ነው። ይህንን ኮድ ለመሞከር
1- ሞባይል ስልካችሁ ላይ *#21# ብላችሁ ትደውላላችሁ። ከዚያ ልክ
በመጀመሪያው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Not Forwarded" የሚል
ከመጣ ስልካችሁ አልተጠለፈም ማለት ነው።
2- ነገር ግን ሞባይል ስልካችሁ ላይ *#21# ብላችሁ ስትደውሉ
"Forwarded" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ ተጠልፏል ማለት ነው።
3- በተራ ቁጥር 2 መሰረት ሞባይል ስልካችሁ መጠለፉን ካረጋገጣችሁ
በኋላ የስልካችሁ መጠለፍ ለማስቆም ሞባይል ስልካችሁ ላይ ##002#
ብላችሁ መደወል።
ሞባይል ስልካችሁ ላይ ##002# ብላችሁ ስትደውሉ ፣ልክ በሁለተኛው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Call forwarding all erase successful" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ ከመጠለፍ አዳናችሁ ማለት ነው።
በነገራችን ላይ ይህ ኮድ በሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል።
ለሌሎች እንዲደርስ ሸር አርጉት !!!!
Youtubd channale
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg

Watch "Tik Tok application እንዴት ኮምፒውተር ላይ መጠቀም እንችላለን" on YouTube
https://youtu.be/dvn1eIg0Mvc
https://youtu.be/dvn1eIg0Mvc
YouTube
Tik Tok application እንዴት ኮምፒውተር ላይ መጠቀም እንችላለን
👏1
የፌስቡክ አካውንትዎን ደህንነት ለመጠበቅ ሊወሰዷቸው የሚገቡ የጥንቃቄ
እርምጃዎች
=============
1. የይለፍ-ቃልዎን ደህንነት ማረጋገጥ
• የፌስቡክ አካውንቶን ለሌላ ማንኛውም የኦንላይን አገልግሎት ላይ
አይጠቀሙ፤
• የይለፍ-ቃልዎን በፍፁም ለሌላ ሰው አያጋሩ፤
• የሚጠቀሙበት የይለፍ-ቃል ለመገመት አዳጋች የሆነ፣ በፍጹም የእርሶን ስም
እና የተለመዱ ቃላትን ያልያዘ ሊሆን ይገባል፤
• የይለፍ-ቃልዎ ፣ኢ-ሜይልዎን፣ የስልክ ቁጥሮን ወይም የልደት ቀንዎን
በፍፁም የሚጠቀም መሆን የለበትም፤
2. የሚያስሱትን ድረ-ገጽ መረጃ በፍጹም አያጋሩ
• አጥቂዎች ፌስቡክ የሚመስል የሐሰት ገጽ ፈጥረው በኢ-ሜይል አድራሻዎና
በይለፍ ቃልዎ እንዲገቡ ሊጠይቁዎ ይችላሉ፤
• ሁልጊዜም መረጃ የሚያስሱበትን ድረ-ገጽ URL ትክክለኝነት ያረጋግጡ፤
አጠራጣሪ ነገር ሲያጋጥሞ www.facebook.com በማፈላለጊያው ላይ
በመጻፍ ወደ ትክክለኛው የፌስቡክ ገጽ ለመመለስ ይሞክሩ፤
• ከሜታ /Meta/ ወይም ፌስቡክ የሚላክሎትን ኢ-ሜይል በፍጹም ለሌላ
ሰው አያጋሩ፣ በተለይም ስለ አካውንቶ ምስጢራዊ መረጃዎችን የያዙ ከሆነ፤
• ስለፊሺንግ ጥቃት እና ጠንካራ የይለፍ-ቃል አጠባበቅ ላይ ያለዎትን
እውቀትና ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤
3. ኮምፒውተርዎን ለሌላ ሰው የሚያጋሩ ከሆነ የፌስቡክ አካውንቶን ዘግተው
መውጣትዎን /Log Out/ ማድረግዎን አይዘንጉ፤
• ኮምፒውተርዎን ዘግተው ሳይወጡ ወይም መሣሪያዎን ያዋሱ ከሆነም ከርቀት
እንዴት መውጣት /Log Out Remotely/ እንደሚችሉ ይወቁ፤
• ከርቀት ሆነው ለሌላ አካል ካዋሱት ኮምፒውተር ላይ ለመውጣት(log out)
ለማድረግ ወደ ፌስቡክ "Security and Login Setting" ሲገቡ ከዚህ
በፊት ይገቡባቸው የነበሩ መሣሪያዎችን ዝርዝር የሚያቀርብልዎ ሲሆን ከዚህ
ውስጥ የሚፈልጉት መሣሪያ ላይ "Logout" የሚለውን ትዕዛዝ በመጫን
መውጣት ይችላሉ፤
4. ከማያውቋቸው ሰዎች የጓደኝነት ጥያቄ ሲላክልዎ አይቀበሉ
• ጠላፊዎች ሰዎችን ለማጥመድ ሲፈልጉ ሀሰተኛ አካውንት ሊፈጥሩ ይችላሉ፤
• የጠላፊዎች ጓደኛ መሆን ምን አልባት የእርሶን የፌስቡክ የፊት ገጽን /
Timeline/ ሊበክሉ፣ የተለያዩ ጉዳዮችን በገጾ ላይ ሊያጋሩ ወይም በካይ
መልዕክቶችን በመልዕክት መቀበያዎ ሊልኩብዎ ይችላሉ፤
5. ከበካይ ሶፍትዌሮች እራሶን ይጠብቁ
• አጥፊ ሶፍትዌሮች ኮምፒውተሮች፣ ሰርቨሮች /Server/ ወይም
የኮምፒውተር ኔትወርክ ላይ ጉዳት ሊጥሉ ይችላሉ፤
• የተበከለ ኮምፒውተር ወይም መሣሪያ ምን ዓይነት ባህሪያት እንደሚያሳዩ እና
እነዚህን በካይ ሶፍትዌሮችን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ በሚመለከት
ያለዎትን እውቀት ያዳብሩ፤
• ማፈላለጊያዎትን በየጊዜው ያዘምኑ፣ አጠራጣሪ መተግበሪያዎችን እና
የማፈላለጊያ ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ፤
6. አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን /Links/ ከሚያውቁት ጓደኛ ወይም ድርጅት
እንኳ ቢላክልዎ ከመክፈት ይቆጠቡ
• እነዚህ በፌስቡክ ወይም በኢ-ሜይል የሚላኩ ማስፈንጠሪያዎች /Links/
ሊሆኑ ይችላሉ፤
• ፌስቡክ ወይም Meta የይለፍ-ቃሎን በኢ-ሜይል እንዲያስገቡ በፍጹም
እንደማይጠይቅዎ ይወቁ፤
• አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያ ሲያጋጥሞ ለፌስቡክ ሪፖርት /report it/ ያድረጉ፤
7. ተጨማሪ የደህንነት መጠበቂያ መንገዶችን ይተግብሩ
• ከማይታወቁ አድራሻዎችና መሣሪያዎች ወደ አካውንትዎ የመግባት ሙከራ
ሲደረግ የጥቆማ መረጃ እንዲደርሶ /get alerts about unrecognized
logins/ ያድረጉ፤
• ባለሁለት ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ዘዴ /Set up two-factor
authentication/ ይጠቀሙ፤
• ሌሎች የደህንነት ጉዳዮችን በተመለከተ የፌስቡክ Help & Support ላይ
በመግባት ያለዎትን ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤
Youtube channal

ከሰሞኑ በስፋት ተግባር ላይ እየዋለ ካለ ከዚህ የማጭበርበርያ ዘዴ ይጠንቀቁ!
==============
ከሰሞኑ በርካታ ተከታታይ ላላቸው እንዲሁም ቬሪፋይድ ለሆኑ የፌስቡክ ገፆች
በምስሉ ላይ የሚታየው የማጭበርበርያ መልዕክት እየተላከ ነው። ድርጊቱ
እንዴት ይከናወናል?
በመልእክቱ ላይ እንደሚታየው በሳምንት ሰባት ማስታወቂያ በገፃችሁ ላይ
እናቅርብ እና 1,750 ዶላር እንክፈላችሁ የሚል መልዕክት ይላካል። በዚህ
ተስማምቶ የሚቀጥል ግለሰብ ወይም ድርጅት ሲያገኙ ኤሜይል አስከትለው
ይጠይቃሉ። ከዛም በኢሜይሉ አንድ የፌስቡክ ሊንክ ይልኩና "ይህን ሊንክ
በመጠቀም የማስታወቂያ ድርጅቱን ይቀላቀሉ" ይላሉ።
እንግዲህ ማስተዋል ያለብን እዚህ ላይ ነው፣ እዚህ ሊንክ ላይ username እና
password ካስገባን አጭበርባሪዎቹ ገፁን ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩ
ፈቀድንላቸው ማለት ነው። ከዛም የገፁን ባለቤት አስወጥተው በራሳቸው
ቁጥጥር ውስጥ ያረጉታል።
በዚህ ድርጊት ላለመጭበርበር ለሌሎች ሰዎች ወይም ድርጅቶች የማህበራዊ
ሚድያ ገፆችን እና አካውንቶችን መጠቀሚያ ቃላቶች አሳሳፎ መስጠት
አይገባም።
ከላይ የተጠቀሰው የአጭበርባሪዎች (scammers) ድርጊት ሲሆን
ጠላፊዎችም (hackers) ተመሳሳይ ድርጊት ላይ ይሳተፋሉ። ከዚህ ለመዳን
ደግሞ እነዚህን አምስት ቀላል ዘዴዎች እንጠቀም:
1. ሁልግዜ 2 factor authentication እንጠቀም
2. በቀላሉ ሊገመቱ የማይችሉ ጠንካራ ፓስወርዶችን እንጠቀም
3. ለገፃችን የምንጠቀመውን ኢሜይል ለማህበራዊ ሚድያ መግቢያ
ከምንጠቀመው እንለይ
4. ፓስወርዳችንን ቢያንስ በየስድስት ወሩ እንቀይር
5. Username እና Password በአንድ ወይም አነስተኛ ቁጥር ባላቸው ሰዎች
(Admins) ብቻ እንዲያዝ እናድርግ
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ
እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን
አሳዩኝ።
# ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!

ኮምፒውተር ማለት ምን ማለት ነው?
ኮምፒውተር ማለት በሰውም ይሁን በፕሮግራም በታዘዘው የተለያዩ
# ትእዛዞች መሰረት ስራ የሚያከናውን # ማሽን ነው፡፡ ይህ ስራ ለምሳሌ # ሰነድ
ለመጻፍ፣ # ሂሳብ ለማሰል፣ # ኢንተርኔት ለመጠቀም፣ # ለመጫወት ፣ # ፎቶና
ቪዲዮ ለማዘጋጀት ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን የስራ ክንውን ለመፈጸም
# ኮምፕዩተር #በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡ ከታች የቀረቡት ሶስቱ
መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ # ኮምፕዩተር እንዲሆንና # ትእዛዞቹም
እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች
አሉ፡፡ ለምሳሌ የጭን፣ የቤት፣ የመስሪያ ቤት ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ከአካል
# መጠናቸው፣ ከፍጥነታቸውና ከአቅማቸው ልዩነት በስተቀር መሰረታዊ
# አሰራራቸው ይመሳሰላል፡፡
1. አንደኛው
# የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HD ፣ # RAM ፣
# Motherboard ፣ #Sound card ፣ #Video card፣ #CPU ይገኙበታል፡፡
እና #የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ # Display ፣ # Keyboard ፣ # CD /
DVD-rom ፣ # Printer ፣ # Mouse ፣ ይገኙበታል፡፡ የሁሉም የውስጥና
የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ # ሃርድዌር ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር # በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡
2. ሁለተኛው
# አካላዊ ያልሆኑ ፕሮግራም ተብለው የሚጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህም ለምሳሌ
# ሰነድ መጻፊያዎች፣ #ሂሳብ ማስሊያወች፣ #ኢንተርኔት መጠቀሚያዎ ፣ #ስእል መሳሊያወች፣ #ፎቶና ቪዲዮ ማቀናበሪያወች ወዘተ የሚያገለግሉ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡ እንደተጠቃሚው ፍላጎትና ስራ #በመቶና በሺህ የሚቆጠሩ ፕሮግራሞች አሉ፡፡ የሁሉም ፕሮግራሞች አጭር የጋራ ስም #software ሊባል ይችላል፡፡ ሶፍትዌር ልክ እንደ #ሃርድዌር የሚነካና #የሚጨበጥ አይደለም፡፡
3.ሶስተኛው
# Operating System ዋና ዋና ሚና ካላቸው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ባጭሩ
ዋናው የ #Operating System ስራ ግን #;የኮምፕዩተር የውስጥና #የውጭ
አካል እና #ሶፍትዌሮች በአንድ ላይ ተጣጥመው ወይም #እጅና ጓንት ሆነው
እንዲሰሩ የሚያስችል ነው፡፡ ለምሳሌ #Windows ፣ #Mac ፣ #Linux
የመሳሰሉት #Operating System #አይነቶች ናቸው፡፡
#ኮምፕዩተሩ እንዲሰራ ሶስቱም ክፍሉች ማለትም #አካላዊ ክፍሎቹ፣
#ፕሮግራሞቹና Operating System በአንድ ላይ ተቀናጅተውና #ተስማምተው
መስራት አለባቸው፡፡

#እንዴት ኢሜል # Email አካውንት እንከፍታለን?
እንደነገርኳችሁ Email account ለመክፈት መጀመሪያ Google Account መክፈት አለብን። Gmail website ሲገቡ ወደ Google sign up page ይወሰዶታል።
መሰረታዊ መረጃዎች name, birth date, gender,እና location እንድታስገቡ ይጠዪቃችኋል። ለሚከቱትፍ email address ስም መስጠት ዪጠበቅባችኋል። አካዉንቱን ለመክፈት ከታች ያሉትን እስቴፖች ዪከተኩ።
1. የሚወዱtን አሳሽ #browser (Google Chrome, Opera mini, Firefox ,PHX browser ወይም ሌላ) ይክፈቱና
www.gmail.com ብለው ይጻፉ ከዛ
2. # Create Account የሚለውን ዪጫኑ
3. # Sign Up form ሲመጣላችሁ
የሚጠዪቃችሁን # information (First Name ,Last Name, Username እና Password) አስገብታችሁ # Next የሚለውንተጫኑ
4. ከዛ የስልክ ቁጥራችሁን አስገቡ እና
አካውንታችሁን # Verify አድርጉ።
5. ስልክ ቁጥራችሁን አስገብታችሁ #Next የሚለውን ስትጫኑ ስልክ ቁጥራችሁ ላይ የማረጋግጫ ኮድ (Verification Code ) በ SMS Google ይልክላች ሗል
6. የተላከላችሁን የማረጋገጫ ኮድ ያሲገቡ እና # Verify የሚልውን ዪጫኑ ከዛ
7. # Personal Information ማስገቢያ # form ዪመጣላችኋል ከዛ # Name , Birth day እና Gender አስገብታችሁ # Next የሚለውን ይጫኑ።
8. Privacy and Terms የሚል ሲመጣ I agree የሚልውን ዪጫኑ
አሁን በሚገባ አካውንታችሁን ፈጥራችኋል።
አስኪ # Share እና # Like በማድረግ አበረታቱን ።
ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ።

ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ
አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፡የግሩፕ አሳይመንቶች፡ፕሮጀክቶች፡
ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡ በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ
ነገር ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡
ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት በሚቆየበት ዓመታት ጫና ሳይፈጠርባቸው
ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እነነዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡
እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።
1ኛ፡- School Planner Application
ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፡ የግሩፕና የግል
አሳይመንቶችን፡ፕሮጀክቶችን፡ የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…
ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋኒዝ
ያደርግላችሃል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል። ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ
መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፡ወይም
የግሩፕ አሳይመንት ወይም የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ
ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡፡፡፡፡ ከሰዓት ምን መስራት
እንዳለባችሁ…….ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ
ያስታውሳችሃል….
የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ
የምታስረኩብበት ቀን በዚህ ቀን ነው፡፡፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው… እያለ ያስታውሳችሃል፡፡
2ኛ፡- Brilliant ይባላል
ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፡ በሳይንስና በኮምፒውተር
ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡
ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም
ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ
ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ
እንድታጠናቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል
3ኛ፡- Grammarly ይባላል
ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን
ያሳድጋል፡፡ የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፡ ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ
ይረዳል፡፡
ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን
ያርማል፡፡ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡
4ኛ፡- Mendeley ይባላል
Research በምትሰሩበት ግዜ ለሪሰርቻችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡
ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፡
ጥናታዊ ፅሁፎችን፡ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት ኦርጋኒዝ እንደምታደርጉ ያስተምራቸሃል፡፡
ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች
ፃሃፊዎችን፡የመፅሃፎች ደራስያን ፡ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት እውቅና ወይም ክሬዲት እንደምትሰጡ ያስተምራችሃል፡፡

👍2
#ሰለ_ቴሌግራም_ማወቅ_ያለብን_ዘጠኝ_ወሳኝ_ነገሮች
1ኛ :- ያለንበትን # ቦታ ለጓደኞቻችን መላክ እንችላለን መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የምንልክለትን ሰዉ እንመርጣለን ከዛ መላኪያዋን ከፍተን location የሚለውን ተጭነን ያለንበትን ቦታ መላክ ይቻላል ::
2ኛ :- ከኛ ወጪ ማንም ሰው ቴሌግራማችንን ማንም ሰዉ እንደይጠቀም ከፈለግን # password ማዘጋጀት ይቻላል። መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ላይ ሦስት መሰመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting የምለውን እንነካለን ከዛ privacy and security የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode የሚለውን
እንነካለን ከዛ passcode lock on እናደርጋለን ከዛ የምንፈልገውን password እናስገባለን ::
3ኛ:- እንዴት ቴሌግራም # ብር_እንዳይበላ ማድረግ ይቻላል በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ያለውን ሦስቷን መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን
ከዛ data and storage የሚለዉን እንነካለን ከዛ when using mobile data -OF-አድርጉት ::
4ኛ :- የላክነዉን message ከደረሰ በኃላ # delete ማድረግ ይቻላል። እንዴት መጀመሪያ የላክነዉን message እንከፍታለን ከዛ ቦታዉ ላይ ጫን አርገን እንይዛለን ከዛ ከላይ የሚለውን Also delete receive የሚለውን ራይት እናደርጋለን ከዛ ሁለቱም ጋ delete ይሆናል ::
5ኛ :- እንዴት በአንድ የቴሌግራም አፕሊኬሽን ሁለት account እንጠቀማለን በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ በቴሌግራሙ ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ ይህችን ምልክት ይንኩ ( v ) ከዛ new account ይለናል ከዛ መክፈት።
6ኛ :- በተለይ ማታ ማታ ስንጠቀም ዓይናችን እንደይጎዳ ቴሌግራማችን # በጥቁር መልክ እንድሆን ከፍለግን dark ,, black ,, colour የፈለግነውን ቀለም ማድረግ እንችላለን ...
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት
መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ ገብተን ከሚሰጠን የመልክ ምርጫ የፈለግነዉን እንመርጣለን ::
7ኛ :- ቴሌግራም ላይ ያሉ ጽሁፎች አልነበብ ካለ
# ፊደሎቹን_ትልቅ ማድረግ ይቻላል እንዴት?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ እንገባለን ከዛ message text size የምል አለ እሱን እንነካና የፈለግነዉን ያህል ትልቅ ማድረግ ይቻላል ::
8ኛ:- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም #ቻናል መክፈት እንችላለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን።ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ። ከዛ New channel የሚለውን ነክተን create new channel የሚለውን እንነካለን።ከዛ እኛለመክፈት የፈለግነዉን የቻናል ስም እናስገባለን :: በቃ ቻነል ከፈትን ማለት ነው።
9ኛ :- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም # ግሩፕ እንከፍታለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ new group የሚለውን እንነካለን ከዛ create new group የሚለዉን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፍት የፈለግነዉን
የግሩፕ ስም እናስገባለን ::
በቃ ግሩፕ ፈጠርን ማለት ነው።
youtube channel

ዲቫ ይደራችን ለምን ይቃጠላል?
ይህንን ጥያቄ ለመመለሥ መጀመሪያ ስለ ቮለት (volt ) እና ከረነት (current) በድንብ መረዳት ያስፈልጋል፡፡ ቮልት(volt) ቻረጆችን ከቦታ ቦታ
እንዲንቀሳቀሱ የሚያደረግ ኃይል ነው፡፡ቻረጆች በማንኛውም ቁስ አካል ውሠጥ የሚገኙ የኤሌክተሪክ ጉልበት ተሸካሚ ቅነጣቶች ሲሆኑ በአይነትም ሁለት አይነት ናቸው፡፡እነሱም ኔጋቲቭ ቻርጅ(electrons ) እና ፖስቲቭ(proton)
ቻረጅ በመባል ይጠራሉ፡፡ቻርጆች በተለያየ ቁስ አካል ውስጥ የሚያደረጉት እንቅስቃሤ የተለያየ ውጤት ያሰገኛል ለምሳሌ ቻርጆች ተንግሰተን (tungsten )መሰል ንጠረ ነገሮች ውስጥ የሚያደረጉት እንቅስቃሴ ብረሃን የሚፈጥሩ ሲሆን ይህም ለአንፓል መፈጠር ምክንያት ሆናል ፡፡
እንዲሁም የቻረጆች እንቅሰቃሴ ኒከሮም በተባለ ንጠረ ነገር ውሰጥ ሙቀትን ሲፈጥር በጥቅል መዳብ(cupper ) ውስጥ ደ ግ ሞ ማግኔትን
የፈጥራል ፡፡ ኒከሮም(nicrom) ማሞቂያ እና መስል እቃዎች ለመስራት ሲያገለግል በአንጻሩ ደግሞ መዳብ ሞተረ እና ጄኔሬተር ለመሰራት ይጠቅማል፡፡ቻርጆች በቮለት ምክንያት በአንድ ኤሌክትሮኒክ ስረዓት ውስጥ የሚያደረጉት የእንቅስቃሴ መጠን ከረንነት(current) ይባላል፡፡
የከረነት(current) መለኪያ አህድ አምፒር (Ampere ) በመባለ የሚጠራ ሲሆን የአንድ ቁሥ የአሌክተሪከ ጫና የመሸከም አቅም ለመለካት የጠቅማል ፡፡ ለምሣሌ አንድ የፓውር ኬብል ከረነት (current) የመሸከም አቅሙ 10
አመፒር ቢሆነ ንና በውሥጡ ከ10 አምፒር ከርነት(current) በላይ እንዲለፍ ብናደረግ ይቃጠላል፡፡ከዚህም በመነሳት የላይኛወ ጥያቄ ለመመለስ አንድ ዲቫደር አምስት መሰኪያ
ቢኖረው አምሰት እቃ መሰካት እንችላለን ማለት አይደለም ፡፡ ምክንያቱም እቃዎቹ ተደመረው የሚፈለጉት ሀይል ዲቫደሩ ከሚቸለው በላየ ከሆነ ዲቫደሩ ይቃጠላል ማለት ነው፡፡ ይህንን በመሳሌ
ለማሰረዳት ያለን ዲቫድር ሀይል የመሸከም አቅሙ 10 አምፒር ቢሆንና እኛ ለመጠቀም ያሰብነው የኤሌክተሪከ ምድጃ አና ፍሪጅ ቢሆንና ምደጃው 2000 ዋት እና ፍሪጁ ደግሞ 1000 ዋት ቢሆኑ ጠቅላላ የሚፈለጉት 3000 ዋት
ይሆናል ማለት ነው፡፡ 3000 ዋት ወደ ከረነት (current) ለመቀየር በ220 ቮለት(volt) ማካፈል ነው፡፡ ወጤቱም 13.33 አምፒር ይሆናል ይህ ደግሞ ከዲቫየደሩ ሰለሚበለጥ ዲቫየደሩ ይቃጠላል ማለት ነው፡፡ በነገራችን ላይ
ፓውር የአንድ ዕቃ የኤሌክተሪክ ፍጆታ መለኪያ ሲሆን የከረንት እና ቮልት ብዜት ውጤት ነው፡፡ ስለዚህ ክረንት ለማግኘት ፓውርን በቮልት ማካፋል ነው፡፡
Youtube channel

ኮምፒውተሮን OS ለመቀየር ወይንም በሆነ አጋጣሚ Boot Menu ውስጥ
መግባት ፈልገው በየትኛው Key እንደሚገባ ግራ ገብቶት ያውቃል?
መልካም ከዚህ በታች የትኛው Laptop/Desktop በየትኛው Key Boot
Menu ወይም BIOS setting ማምጣት እንደምንችል ተመልከቱ
Acer = Esc,F12,F9,F2
Apple = Option Button
ASUS = F8,ESC,DEL,F9,F2
COMPAQ = ESC,F9,F10
Dell = F12,F2
Emachines = F12,Tab,Del
Hp = F9,F10,F1,ESC
intel = F10
Lenovo = F8,F10,F1,F12,F1,F2,Fn + F11
NEC = F5,F2
PACKARD BELL = F8,F1,Del
Samsung = F1,ESC,F2
SHARP = F2
SONY = F10,F11,F1,F2,F3
TOSHIBA = F12,F1,ESc
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ
እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን
አሳዩኝ።
# ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
የ YouTube ቻናል ሊንክ

ስልካችን ውሃ ውስጥ ቢገባ ማረግ ያለብን ነገሮች ከ ቢዲዮው ተከታተሉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴቲንግ ውስጥ ገብተን ህይወታችንን የሚያቀሉ አስገራሚ ነገሮች
ቴሌግራምን አካውንትዎ ውስጥ ሌላ ሰው ስልክዎን ቢያገኝ ራሱ
እንዳይገባ ይፈልጋሉ
ቴሌግራም እንደ Whatsapp, TIKTOK, Facebook
...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process"
hack ሊደረግ ይችላል...
1. በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ
አሁን step by step ተከታተሉኝ...
Telegram⇢seting⇢privecy and
security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ
አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
Note: እራስዎ በሌላ # አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል።
ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት፤
ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን # አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ
Remove ያደርገዋል።
2. Security ደግሞ ለማጠናከር
Setting ⇢privecy and security⇢two step
verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን
password *.. ግን የ # gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።
ይህ ጠንካራ የሚባለው # የቴሌግራም Security ነው።
የሚጠቅመው # እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ Password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
ሌላ ሰው # በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው ወደቴሌግራማችሁ # በጭራሽ መግባት አይችልም። ማንም ሰው ለመግባት #በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም፥፥ የፃፋችሁትን # Password እንዳትረሱት፤ ከረሳችሁት ምንም አታገኙም ያወራችሁት፣ ግሩፓችሁ ቻናላችሁ በሙሉ ይጠፋል።
መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።

#ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት ያለበትን
ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል
ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability ያላቸው እና
በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡ ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU) የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ (CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ Core i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም
ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም
ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት
ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ
ይመረጣል፡፡
5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080 የተሻለ ምስል ማግኘት
እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡
• ከጥራት አኳያ ደግሞ APPLEን የሚደርስ የለም፡፡ Toshiba, HP, DELL,
lenovo የተሻሉ ብራንዶች ናቸው

👍1