#የራም ማስታወሻን ለመዘርጋት የሚያገለግሉ መስመሮች በሁለት
ዋና ክፍሎች እንከፍላቸዋለን፡፡
1. ተቀያያሪ ራም (Dynamic RAM)
2. የማይቀያየር ራም (Static RAM)
1. ተቀያያሪ ራም (Dynamic RAM) በካፓሲተር ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ ነው በየጊዜው የማስታወስ ሀይሉን ካፓሲተሩን በመሙላት የሚያገለግል ነው
ፍጥነቱ ዝግ ያለ ሲሆን የሚፈልገውን የኤሌክትሪክ ሀይል መጠን ግን አነስተኛ ነው ብዙ መጠን መረጃን የማቀፍ ችሎታ አለው የያዘውን መረጃ በተደጋጋሚ በኤሌክትሪክ ሀይል እንዲያስታውስ ይደረጋል፡፡ አልበለዚያ መረጃው ይጠፋል በብዙ ኮምፒተሮች ውስጥ እንደ ዋና ማስታወሻ ክፍል ይጠቀሙበታል፡፡
2. የማይቀያየር ራም (Static RAM)
መረጃውን የኤሌክትሪክ ሀይል እስካለ ድረስ ያለምንም ችግር በፍጥነት መረጃን የመመዝገብ ችሎታ አለው በትራሲስተር ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ኤሌክትሪክ በተደጋጋሚ በመስጠት ይዘቱን እንዲያስታውስ ማድረግ
አያስፈልግም፡፡ የሚጠቀመው የሀይል መጠን ብዙ ከመሆኑ የተነሳ ብዙ ሙቀት ያመነጫሉ በአብዛኛውን ጊዜ ፍጥነት በሚያስፈልጋቸው ኮምፒተሮች ላይ እንጠቀምበታለን መረጃን ለመመዝገብ የሚያስፈልገው የማስታወሻ የመያዝ መጠኑ አነስተኛ ነው፡፡
ROM (Read Only Memory)፡- ይህ የሚሞሪ ዓይነት ከስሙ መረዳት እንደምንችለው መረጃዎችን ለማንበብ ብቻ ይገለግላል፡፡ እዚህ ሚሞሪ ላይ ያሉትን መረጃዎች መጻፍ ወይም መቀየር አይቻልም፡፡ መረጃዎችን ግን ለዘለቄታው
ያስቀምጣሉ፡፡ ROM የምንለው የማስታወሻ አካል ወይም ሜሞሪ ተለዋዋጭ ያልሆነ መመሪያዎችን ለሁል ጊዜ የሚይዝ ነው፡፡ ኤሌክትሪክ ኃይል ቢቋረጥም ሆነ ባይቋረጥ የያዘውን መረጃ የማያተን ነው፡፡ ROM ኮምፒተሩ የተለያዩ ስራዎችን ለማከናወን በላዩ ላይ
የተሰሩትን የተለያዩ ትዕዛዞችን እንዲያነብ እንጂ እንዲፃፍበት የማይፈቅድ እና ኮምፒተሩ በተደጋጋሚ የተለያዩ ስራዎችን
ለማከናወን የሚጠቀምበት መመሪያዎችን የሚይዝ የሜሞሪ
ዓይነት ነው፡፡ ተጠቃሚው በውስጡ ያሉትን መረጃዎች ለማንበብ ይችላል እንጂ የመለወጥ ወይም በላዩ ሌላ ተጨማሪ መረጃ መፃፍ አይችልም፡፡ ስለዚህም በሮም ላይ ያሉ መረጃዎች
በዋናነት እንዲያገለግሉ ተደርገው ኮምፒተሩ በፋብሪካው በተሰራበት ወቅት የተፃፈ መመሪያዎችን የያዘ ማስታወሻ ወይም ሜሞሪ ሲሆን በኤሌክትሪክ ኃይል መጥፋት የያዘውን መረጃ አያጠፋም፡፡ ROM የምንለው ማስታወሻ ዋና ዋና ትዕዛዞችን የያዘ መመሪያ የምናስቀምጥበት ስፍራ ነው፡፡ እነዚህንም መሠረታዊ መነሻ ሀሳብንና ውጤቱን ማቀናጃ
(Basic input output system (BIOS) መመሪያዎችን ኮምፒተሩ ስራ በሚጀምርበት ጊዜ መጀመሪያ ሊያገኘው የሚፈልገው መነሻ ሀሳብ ነው፡፡ እነዚህ መሰረታዊ መመሪያዎች በዋናነት
በኤሌክትሪክ መረጃ መዝገብ ተመስግበው ይቀመጣሉ፡፡
ለምሳሌ አንድን በስርዓት የተዘጋጀ መጽሀፍ ብንገዛ እናነበዋለን
እንጂ ያለደራሲው ፍቃድ የማሻሻል እና የመፃፍ መብት የለንም፡፡
Share

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ጀመረ!!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ʜᴏᴡ ᴛᴏ ᴜsᴇ ᴄʙᴇ's ᴄᴀʀᴅ ʟᴇss ᴀᴛᴍ sᴇʀᴠɪᴄᴇ ?
እንዴት ከሲቢኢ ብር ሒሳብ ያስካርድ በኤቲኤምም ገንዘብ ማውጣት እንችላለን ?
1)መጀሪያ በተንቀሳቃሽ ስስክዎ ወደ "847# ይደውሉ ፤
2) 2. ብር ለማውጣት የሚለውን የአገግሎት አማራጭ ይምረጡ፤
3) 1. Request AIM Withdraw Voucher የሚለውን የአገግሎት አማራጭ ይምረጡ፤
4) ገንዘቡን (የሚያወጡት እርስዎ ከሆኑ 1. For yourself የሚለውን ይምረጡ፤ ለሌላ ሰው ከሆነ ደገሞ 2. For Others የሚስን ይምረጡና
የገስሰቡን የተንቀሳቃሽ ስስክ ቁጥር ያስገቡ)
5) የገንዘብ መጠኑን ያስገቡ፡
6) የሚስጥር ቁጥር ያስ7ቡ፤
7)1. OK'ን በምምረጥ ሲያረጋግጡ ከሲቢኢ ብር የማውጫ ቁጥር /Voucher number በስልክዎ ይደርስዎታል ። በስቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኤቲኤም ማሽን ይሂዱ
9) “CARD LESS የሚለውን ይጫኑ
10) “CBE Birr Cash Withdraw ሲቢኢ ብር ወጪ" የሚለውን ደጫኑ፤
11) የስልክ ቁጥርዎን (ወይም የላከሎትን ስልክ ቁጥር አስገብተው “Continue” “ይቀጥሉ " የሚለውን ይጫኑ!
12) ከሲቢኢ ብር የተላከልዎትን የሚስጥር ቁጥር (Voucher number) አስገብተው “Continue" “ይቀጥሉ " የሚለውን ይጫኑ!
13) የገንዘብ መጠኑን☞ “Continue" “ይቀጥሉ " የሚለውን ይጫኑ!
14) ገንዘብዎን ይውሰዱ::
Commercial Bank of Ethiopia