ታዱ ኮምፒውተር እና ሞባይል ቴክኖሎጂ💻
109 subscribers
251 photos
6 videos
2 files
27 links
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታዮቸ ወቅታዊና ትምርታዊ ነክ መረጃዎችን አደርሳችኋለሁ share and like እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ
Download Telegram
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ጀመረ!!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ʜᴏᴡ ᴛᴏ ᴜsᴇ ᴄʙᴇ's ᴄᴀʀᴅ ʟᴇss ᴀᴛᴍ sᴇʀᴠɪᴄᴇ ?

እንዴት ከሲቢኢ ብር ሒሳብ ያስካርድ በኤቲኤምም ገንዘብ ማውጣት እንችላለን ?

1)መጀሪያ በተንቀሳቃሽ ስስክዎ ወደ "847# ይደውሉ ፤
2) 2. ብር ለማውጣት የሚለውን የአገግሎት አማራጭ ይምረጡ፤

3) 1. Request AIM Withdraw Voucher የሚለውን የአገግሎት አማራጭ ይምረጡ፤

4) ገንዘቡን (የሚያወጡት እርስዎ ከሆኑ 1. For yourself የሚለውን ይምረጡ፤ ለሌላ ሰው ከሆነ ደገሞ 2. For Others የሚስን ይምረጡና
የገስሰቡን የተንቀሳቃሽ ስስክ ቁጥር ያስገቡ)

5) የገንዘብ መጠኑን ያስገቡ፡

6) የሚስጥር ቁጥር ያስ7ቡ፤

7)1. OK'ን በምምረጥ ሲያረጋግጡ ከሲቢኢ ብር የማውጫ ቁጥር /Voucher number በስልክዎ ይደርስዎታል ። በስቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኤቲኤም ማሽን ይሂዱ

9) “CARD LESS የሚለውን ይጫኑ

10) “CBE Birr Cash Withdraw ሲቢኢ ብር ወጪ" የሚለውን ደጫኑ፤

11) የስልክ ቁጥርዎን (ወይም የላከሎትን ስልክ ቁጥር አስገብተው “Continue” “ይቀጥሉ " የሚለውን ይጫኑ!

12) ከሲቢኢ ብር የተላከልዎትን የሚስጥር ቁጥር (Voucher number) አስገብተው “Continue" “ይቀጥሉ " የሚለውን ይጫኑ!

13) የገንዘብ መጠኑን☞ “Continue" “ይቀጥሉ " የሚለውን ይጫኑ!

14) ገንዘብዎን ይውሰዱ::

Commercial Bank of Ethiopia
ኢንተርኔት ስንጠቀም የዳታ ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴዎች መጠቀምእንችላለን

# Step ይከተሉ።
1. Setting ይጫኑ
2. Data Usage ይጫኑ
3. Option ወይም ... ከላይ እነዚህን ሶስት ነጥብ ይጫኑ
4. Restricted Background Data ሚለውን ይጫኑ።

ወይንም
1. Setting ይጫኑ
2. Network and Internet ይጫኑ
3. Data Saver ይጫኑ
4. Data Saverን On ያርጉት
የ ሶሻል ሚዲያ አፖች ላይ ዳታን ለመቆጠብ እነዚህን መንገዶች
ተጠቀሙ።

Telegram ላይ ዳታን ለመቆጠብ
1.Telegram ይክፈቱ
2. setting ይጫኑ
3. Data and Storage ይጫኑ
4. When Using.Mobile Data ይጫኑ
5. ራይት( ) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

Facebook Lite ላይ ዳታን ለመቆጠብ
1. Facebook Lite ይክፈቱ
2. Setting ይጫኑ
3. Data Usage ይጫኑ
4 Data Saverን On ያርጉት

TikTok ላይ ዳታን ለመቆጠብ
1. TikTokን ይክፈቱ
2. Option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
3. Cache & Cellular Dataን ይጫኑ
4. Data Saver ይጫኑ
4 Data Saverን On ያርጉት። ወይንም
10 ተመራጭ ዳታ # ቆጣቢ አፕሊኬሽኖች መርጦ በመጫን እና # ፕሮሰስ እንዲያርጉ የማይፈለጉትን አፕሊኬሽኖች
# መዝጋት መፍትሔ ማግኘት ይቻላል።
1. Datally
2. My Data Manager
3. Data Usage Monitor
4. DataEye
5. GlassWire
6. Net-Guard
7. Data Monitor
8. InternetGuard
9. Data Saver
10. Data Manager
ለወዳጅዎ ያጋሩ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድምፅ ኢዲተር እንዴት መጠቀም እንችላለን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዊንዶው 10 ኤር ፎን ስንጠቀም አልሰራ ክለን መፍተሄው
# ስልኬ_ሊጠለፍ_ይችላል_የሚል_ ስጋት_አለብዎ ?
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
★የሚያዋሩበት የእጅ ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብኝ
ይችላል የሚል ስጋት ካለብዎ የሚከተሉትን ቁልፎች ተጭነው
ይደውሉና ያረጋግጡ።
√ ቢችሉ ለሌሎች # ሼር' ያድርጉት።
★ *#21# ብለው ሲደውሉ
➊. Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት
ነጻ ነው ማለት ነው።
➋. Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት
ተጠልፎብዎታል ማለት ነው።
➋. የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት
እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002#ብለው ሲደውሉ call
forwarding all erased successful ይልዎታል። በዚህ
ሰዓት ከስጋት ቀጠና ወጡ ማለት ነው። ነገር ግን ይህ ኮድ ሁሉም ስልኮች ላይ
ይሰራል ማለት ላይሆን
ይችላል ብቻ ይሞክሩት።
★share
Youtube channal https://youtube.com/chan/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg
ሞባይል ስልካችን በሌላ አካል መጠለፉን ወይም አለመጠለፉን በቀላሉ ማወቅ የሚያስችለን አጭር ኮድ *#21# ነው። ይህንን ኮድ ለመሞከር

1- ሞባይል ስልካችሁ ላይ *#21# ብላችሁ ትደውላላችሁ። ከዚያ ልክ
በመጀመሪያው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Not Forwarded" የሚል
ከመጣ ስልካችሁ አልተጠለፈም ማለት ነው።

2- ነገር ግን ሞባይል ስልካችሁ ላይ *#21# ብላችሁ ስትደውሉ
"Forwarded" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ ተጠልፏል ማለት ነው።

3- በተራ ቁጥር 2 መሰረት ሞባይል ስልካችሁ መጠለፉን ካረጋገጣችሁ
በኋላ የስልካችሁ መጠለፍ ለማስቆም ሞባይል ስልካችሁ ላይ ##002#
ብላችሁ መደወል።

ሞባይል ስልካችሁ ላይ ##002# ብላችሁ ስትደውሉ ፣ልክ በሁለተኛው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Call forwarding all erase successful" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ ከመጠለፍ አዳናችሁ ማለት ነው።

በነገራችን ላይ ይህ ኮድ በሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል።

ለሌሎች እንዲደርስ ሸር አርጉት !!!!

Youtubd channale
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg
Watch "Tik Tok application እንዴት ኮምፒውተር ላይ መጠቀም እንችላለን" on YouTube
https://youtu.be/dvn1eIg0Mvc
👏1
የፌስቡክ አካውንትዎን ደህንነት ለመጠበቅ ሊወሰዷቸው የሚገቡ የጥንቃቄ
እርምጃዎች
=============

1. የይለፍ-ቃልዎን ደህንነት ማረጋገጥ
• የፌስቡክ አካውንቶን ለሌላ ማንኛውም የኦንላይን አገልግሎት ላይ
አይጠቀሙ፤
• የይለፍ-ቃልዎን በፍፁም ለሌላ ሰው አያጋሩ፤
• የሚጠቀሙበት የይለፍ-ቃል ለመገመት አዳጋች የሆነ፣ በፍጹም የእርሶን ስም
እና የተለመዱ ቃላትን ያልያዘ ሊሆን ይገባል፤
• የይለፍ-ቃልዎ ፣ኢ-ሜይልዎን፣ የስልክ ቁጥሮን ወይም የልደት ቀንዎን
በፍፁም የሚጠቀም መሆን የለበትም፤

2. የሚያስሱትን ድረ-ገጽ መረጃ በፍጹም አያጋሩ
• አጥቂዎች ፌስቡክ የሚመስል የሐሰት ገጽ ፈጥረው በኢ-ሜይል አድራሻዎና
በይለፍ ቃልዎ እንዲገቡ ሊጠይቁዎ ይችላሉ፤
• ሁልጊዜም መረጃ የሚያስሱበትን ድረ-ገጽ URL ትክክለኝነት ያረጋግጡ፤
አጠራጣሪ ነገር ሲያጋጥሞ www.facebook.com በማፈላለጊያው ላይ
በመጻፍ ወደ ትክክለኛው የፌስቡክ ገጽ ለመመለስ ይሞክሩ፤
• ከሜታ /Meta/ ወይም ፌስቡክ የሚላክሎትን ኢ-ሜይል በፍጹም ለሌላ
ሰው አያጋሩ፣ በተለይም ስለ አካውንቶ ምስጢራዊ መረጃዎችን የያዙ ከሆነ፤
• ስለፊሺንግ ጥቃት እና ጠንካራ የይለፍ-ቃል አጠባበቅ ላይ ያለዎትን
እውቀትና ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤

3. ኮምፒውተርዎን ለሌላ ሰው የሚያጋሩ ከሆነ የፌስቡክ አካውንቶን ዘግተው
መውጣትዎን /Log Out/ ማድረግዎን አይዘንጉ፤
• ኮምፒውተርዎን ዘግተው ሳይወጡ ወይም መሣሪያዎን ያዋሱ ከሆነም ከርቀት
እንዴት መውጣት /Log Out Remotely/ እንደሚችሉ ይወቁ፤
• ከርቀት ሆነው ለሌላ አካል ካዋሱት ኮምፒውተር ላይ ለመውጣት(log out)
ለማድረግ ወደ ፌስቡክ "Security and Login Setting" ሲገቡ ከዚህ
በፊት ይገቡባቸው የነበሩ መሣሪያዎችን ዝርዝር የሚያቀርብልዎ ሲሆን ከዚህ
ውስጥ የሚፈልጉት መሣሪያ ላይ "Logout" የሚለውን ትዕዛዝ በመጫን
መውጣት ይችላሉ፤

4. ከማያውቋቸው ሰዎች የጓደኝነት ጥያቄ ሲላክልዎ አይቀበሉ
• ጠላፊዎች ሰዎችን ለማጥመድ ሲፈልጉ ሀሰተኛ አካውንት ሊፈጥሩ ይችላሉ፤
• የጠላፊዎች ጓደኛ መሆን ምን አልባት የእርሶን የፌስቡክ የፊት ገጽን /
Timeline/ ሊበክሉ፣ የተለያዩ ጉዳዮችን በገጾ ላይ ሊያጋሩ ወይም በካይ
መልዕክቶችን በመልዕክት መቀበያዎ ሊልኩብዎ ይችላሉ፤

5. ከበካይ ሶፍትዌሮች እራሶን ይጠብቁ
• አጥፊ ሶፍትዌሮች ኮምፒውተሮች፣ ሰርቨሮች /Server/ ወይም
የኮምፒውተር ኔትወርክ ላይ ጉዳት ሊጥሉ ይችላሉ፤
• የተበከለ ኮምፒውተር ወይም መሣሪያ ምን ዓይነት ባህሪያት እንደሚያሳዩ እና
እነዚህን በካይ ሶፍትዌሮችን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ በሚመለከት
ያለዎትን እውቀት ያዳብሩ፤
• ማፈላለጊያዎትን በየጊዜው ያዘምኑ፣ አጠራጣሪ መተግበሪያዎችን እና
የማፈላለጊያ ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ፤

6. አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን /Links/ ከሚያውቁት ጓደኛ ወይም ድርጅት
እንኳ ቢላክልዎ ከመክፈት ይቆጠቡ
• እነዚህ በፌስቡክ ወይም በኢ-ሜይል የሚላኩ ማስፈንጠሪያዎች /Links/
ሊሆኑ ይችላሉ፤
• ፌስቡክ ወይም Meta የይለፍ-ቃሎን በኢ-ሜይል እንዲያስገቡ በፍጹም
እንደማይጠይቅዎ ይወቁ፤
• አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያ ሲያጋጥሞ ለፌስቡክ ሪፖርት /report it/ ያድረጉ፤

7. ተጨማሪ የደህንነት መጠበቂያ መንገዶችን ይተግብሩ
• ከማይታወቁ አድራሻዎችና መሣሪያዎች ወደ አካውንትዎ የመግባት ሙከራ
ሲደረግ የጥቆማ መረጃ እንዲደርሶ /get alerts about unrecognized
logins/ ያድረጉ፤

• ባለሁለት ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ዘዴ /Set up two-factor
authentication/ ይጠቀሙ፤
• ሌሎች የደህንነት ጉዳዮችን በተመለከተ የፌስቡክ Help & Support ላይ
በመግባት ያለዎትን ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤


Youtube channal
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg