ታዱ ኮምፒውተር እና ሞባይል ቴክኖሎጂ💻
109 subscribers
251 photos
6 videos
2 files
27 links
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታዮቸ ወቅታዊና ትምርታዊ ነክ መረጃዎችን አደርሳችኋለሁ share and like እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ
Download Telegram
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ጀመረ!!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ʜᴏᴡ ᴛᴏ ᴜsᴇ ᴄʙᴇ's ᴄᴀʀᴅ ʟᴇss ᴀᴛᴍ sᴇʀᴠɪᴄᴇ ?

እንዴት ከሲቢኢ ብር ሒሳብ ያስካርድ በኤቲኤምም ገንዘብ ማውጣት እንችላለን ?

1)መጀሪያ በተንቀሳቃሽ ስስክዎ ወደ "847# ይደውሉ ፤
2) 2. ብር ለማውጣት የሚለውን የአገግሎት አማራጭ ይምረጡ፤

3) 1. Request AIM Withdraw Voucher የሚለውን የአገግሎት አማራጭ ይምረጡ፤

4) ገንዘቡን (የሚያወጡት እርስዎ ከሆኑ 1. For yourself የሚለውን ይምረጡ፤ ለሌላ ሰው ከሆነ ደገሞ 2. For Others የሚስን ይምረጡና
የገስሰቡን የተንቀሳቃሽ ስስክ ቁጥር ያስገቡ)

5) የገንዘብ መጠኑን ያስገቡ፡

6) የሚስጥር ቁጥር ያስ7ቡ፤

7)1. OK'ን በምምረጥ ሲያረጋግጡ ከሲቢኢ ብር የማውጫ ቁጥር /Voucher number በስልክዎ ይደርስዎታል ። በስቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኤቲኤም ማሽን ይሂዱ

9) “CARD LESS የሚለውን ይጫኑ

10) “CBE Birr Cash Withdraw ሲቢኢ ብር ወጪ" የሚለውን ደጫኑ፤

11) የስልክ ቁጥርዎን (ወይም የላከሎትን ስልክ ቁጥር አስገብተው “Continue” “ይቀጥሉ " የሚለውን ይጫኑ!

12) ከሲቢኢ ብር የተላከልዎትን የሚስጥር ቁጥር (Voucher number) አስገብተው “Continue" “ይቀጥሉ " የሚለውን ይጫኑ!

13) የገንዘብ መጠኑን☞ “Continue" “ይቀጥሉ " የሚለውን ይጫኑ!

14) ገንዘብዎን ይውሰዱ::

Commercial Bank of Ethiopia
ኢንተርኔት ስንጠቀም የዳታ ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴዎች መጠቀምእንችላለን

# Step ይከተሉ።
1. Setting ይጫኑ
2. Data Usage ይጫኑ
3. Option ወይም ... ከላይ እነዚህን ሶስት ነጥብ ይጫኑ
4. Restricted Background Data ሚለውን ይጫኑ።

ወይንም
1. Setting ይጫኑ
2. Network and Internet ይጫኑ
3. Data Saver ይጫኑ
4. Data Saverን On ያርጉት
የ ሶሻል ሚዲያ አፖች ላይ ዳታን ለመቆጠብ እነዚህን መንገዶች
ተጠቀሙ።

Telegram ላይ ዳታን ለመቆጠብ
1.Telegram ይክፈቱ
2. setting ይጫኑ
3. Data and Storage ይጫኑ
4. When Using.Mobile Data ይጫኑ
5. ራይት( ) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

Facebook Lite ላይ ዳታን ለመቆጠብ
1. Facebook Lite ይክፈቱ
2. Setting ይጫኑ
3. Data Usage ይጫኑ
4 Data Saverን On ያርጉት

TikTok ላይ ዳታን ለመቆጠብ
1. TikTokን ይክፈቱ
2. Option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
3. Cache & Cellular Dataን ይጫኑ
4. Data Saver ይጫኑ
4 Data Saverን On ያርጉት። ወይንም
10 ተመራጭ ዳታ # ቆጣቢ አፕሊኬሽኖች መርጦ በመጫን እና # ፕሮሰስ እንዲያርጉ የማይፈለጉትን አፕሊኬሽኖች
# መዝጋት መፍትሔ ማግኘት ይቻላል።
1. Datally
2. My Data Manager
3. Data Usage Monitor
4. DataEye
5. GlassWire
6. Net-Guard
7. Data Monitor
8. InternetGuard
9. Data Saver
10. Data Manager
ለወዳጅዎ ያጋሩ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድምፅ ኢዲተር እንዴት መጠቀም እንችላለን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዊንዶው 10 ኤር ፎን ስንጠቀም አልሰራ ክለን መፍተሄው
# ስልኬ_ሊጠለፍ_ይችላል_የሚል_ ስጋት_አለብዎ ?
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
★የሚያዋሩበት የእጅ ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብኝ
ይችላል የሚል ስጋት ካለብዎ የሚከተሉትን ቁልፎች ተጭነው
ይደውሉና ያረጋግጡ።
√ ቢችሉ ለሌሎች # ሼር' ያድርጉት።
★ *#21# ብለው ሲደውሉ
➊. Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት
ነጻ ነው ማለት ነው።
➋. Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት
ተጠልፎብዎታል ማለት ነው።
➋. የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት
እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002#ብለው ሲደውሉ call
forwarding all erased successful ይልዎታል። በዚህ
ሰዓት ከስጋት ቀጠና ወጡ ማለት ነው። ነገር ግን ይህ ኮድ ሁሉም ስልኮች ላይ
ይሰራል ማለት ላይሆን
ይችላል ብቻ ይሞክሩት።
★share
Youtube channal https://youtube.com/chan/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg
ሞባይል ስልካችን በሌላ አካል መጠለፉን ወይም አለመጠለፉን በቀላሉ ማወቅ የሚያስችለን አጭር ኮድ *#21# ነው። ይህንን ኮድ ለመሞከር

1- ሞባይል ስልካችሁ ላይ *#21# ብላችሁ ትደውላላችሁ። ከዚያ ልክ
በመጀመሪያው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Not Forwarded" የሚል
ከመጣ ስልካችሁ አልተጠለፈም ማለት ነው።

2- ነገር ግን ሞባይል ስልካችሁ ላይ *#21# ብላችሁ ስትደውሉ
"Forwarded" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ ተጠልፏል ማለት ነው።

3- በተራ ቁጥር 2 መሰረት ሞባይል ስልካችሁ መጠለፉን ካረጋገጣችሁ
በኋላ የስልካችሁ መጠለፍ ለማስቆም ሞባይል ስልካችሁ ላይ ##002#
ብላችሁ መደወል።

ሞባይል ስልካችሁ ላይ ##002# ብላችሁ ስትደውሉ ፣ልክ በሁለተኛው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Call forwarding all erase successful" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ ከመጠለፍ አዳናችሁ ማለት ነው።

በነገራችን ላይ ይህ ኮድ በሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል።

ለሌሎች እንዲደርስ ሸር አርጉት !!!!

Youtubd channale
https://youtube.com/channel/UCxuKs2nEKmHaur3Z05MSvrg
Watch "Tik Tok application እንዴት ኮምፒውተር ላይ መጠቀም እንችላለን" on YouTube
https://youtu.be/dvn1eIg0Mvc
👏1