ኢስላሚክ SAYCO TUBE
13.3K subscribers
2.65K photos
358 videos
3 files
777 links
አሰላሙ አለይኩም ውድ የኢስላሚክ ሳይኮ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አስተያየት ካላችሁ👉 @Latehzen1 👉 @muba_ya ላይ ያድርሱን!!

➦ አላማዬ አላህ በሰጠኝ ኒእማ ኡማውን ማገልገል ነው!!◂

ወደ መወያያ ግሩፓችን ለመግባት👉 @Sykotube9151
ፕሮሞሽን መስራት ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
👉 @Illahi_1
👉 @muba_ya
Creat➦ Sun, 5 sep 2021🦋
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❻❽

⭐️ ኢስላሚክ SAYCO TUBE || SHARE 😊
1
ኢስላሚክ SAYCO TUBE
🔳DAILY HADITH🔳   (Part 275)  #hadith275 "እቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህመልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ኢንዱህ ሲሉ ተናግረዋል አላህመልካም ነገር የሻለት ሰው በአንዳች ችግር ይፈትነዋል. (ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22136 🔰 use it for your self then share to your friends & get…
🔳DAILY HADITH🔳
 
(Part 276)  #hadith276

"ኢብኑ መስኡድ (ረ.ዐ)እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋልነብዩ ሰ.ዐ.ወ ዘንድ ገባሁ አሟቸው ልጠይቃቸው.የአላህ መልክተኛ ሆይ ከፍተኛ የህመም ስሜትይሰማወታል? አልኳቸው አዎ ከናንተ ሁለት ሰወችየሚሰማቸውን ያክል ስሜት ይሰማኛል አሉ ይህ ማለትእሳቸው ሁለት እጥፍ ምንዳ ያገኛሉ ማለት ይሆን?በማለት ጠየኳቸው አዎ እሾህም ትሁን ከዚህ በላይአዋኪ የምታገኘው ሙስሊም የለም አላህ በርሷ ሰበብወንጀሉን ትስግስት ያብስለት ከዛፍ ላይ ቅጠል እንደሚረግፍ ሁሉ ኃጢያቱየተራገፈለት ቢሆን እንጂ በማለት ተናገሩ

( ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታል)



⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22142

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👏2
ወደ አላህ ቅርብ ካልሆንክ
አንተ ከሁሉም ነገር ሩቅ ነህ!
👍8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❻❾

⭐️ ኢስላሚክ SAYCO TUBE || SHARE 😊
1
ስልክ ቁጥሯን ጠየቃት እሷ ግን የአባቷን ሰጠችው ።
﴿وليس البر بأن تأتو البيوت من ظهورها ولكن البر من ٱتقى وأتو البيوت من أبوابها﴾ 💗

ደህና ደራቹህ
3
ሁሉም  Normal  የሚሆንበት ግዜ ይመጣል።
➻አግኝቶ ማጣት Normal
➻ወዶ መለየት Normal
➻ከፍ ዝቅ ማለት Normal
➻የሰዉ ክፋቱ Normal

◍ሞት Normal
◍ማግባት Normal
◍መፋታት Normal
◍በሀሳብ መሄድ Noraml
◍ዒድ በዓል Normal

🍂ለምንድነዉ?አላህ ይወቀዉ አብዛኛዉ ሰዉ ይህን ስሜት ሲሰማዉ አስተዉላለሁ።

💧ብቻ በጣም የሚገርሙ፣ የሚያስደስቱ ና የሚያሳዝኑ ነገሮች Normal  እየሆኑ  ይመጣሉ!!

ያስፈራል፤ ግን መፍራት ራሱ Normal ነዉ።አስተዉላችኃል?


♻️ @Sycotube
💯93
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❼⓪

⭐️ ኢስላሚክ SAYCO TUBE || SHARE 😊
3
ኢስላሚክ SAYCO TUBE
🔳DAILY HADITH🔳   (Part 276)  #hadith276 "ኢብኑ መስኡድ (ረ.ዐ)እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋልነብዩ ሰ.ዐ.ወ ዘንድ ገባሁ አሟቸው ልጠይቃቸው.የአላህ መልክተኛ ሆይ ከፍተኛ የህመም ስሜትይሰማወታል? አልኳቸው አዎ ከናንተ ሁለት ሰወችየሚሰማቸውን ያክል ስሜት ይሰማኛል አሉ ይህ ማለትእሳቸው ሁለት እጥፍ ምንዳ ያገኛሉ ማለት ይሆን?በማለት ጠየኳቸው አዎ እሾህም ትሁን ከዚህ በላይአዋኪ የምታገኘው…
🔳DAILY HADITH🔳
 
(Part 277)  #hadith277

"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ.) እንዳስተላለፉት የአላህመልክተኛ እንዲህ ብለዋል አንድን ሙስሊም አንድምችግር ወይንም በሽታ ቁጭት ወይንም የሚያውክ ነገርወይንም ጭንቀት አያገኘውም በምትወጋውም እሾህአላህ በርሷ ሰበብ ወንጀልን ያበሰለት ቢሆንጂ

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)



⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22147

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
6😍1
ሁሉን ነገር እያጣህ መሆኑን ከተሰማህ ዛፎች በየአመቱ ቅጠላቸውን እንደሚጥሉ እና የተሻለ ቀን እንደሚመጣ እየጠበቁ ቀጥ ብለው እየጠበቁ መሆኑን አስታውስ።
7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❼❶

⭐️ ኢስላሚክ SAYCO TUBE || SHARE 😊
1
ኢስላሚክ SAYCO TUBE
🔳DAILY HADITH🔳   (Part 277)  #hadith277 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ.) እንዳስተላለፉት የአላህመልክተኛ እንዲህ ብለዋል አንድን ሙስሊም አንድምችግር ወይንም በሽታ ቁጭት ወይንም የሚያውክ ነገርወይንም ጭንቀት አያገኘውም በምትወጋውም እሾህአላህ በርሷ ሰበብ ወንጀልን ያበሰለት ቢሆንጂ (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22147…
🔳DAILY HADITH🔳
 
(Part 278)  #hadith278

"አቡ ማሊክ ሀራስ ኢብኑ አሊም አል ሸዐረይ ረዐ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕ ክ ተኛ ሰዐወ እ ንዲህ ብለዋል
ንፅህና የእምነት ኢማን ግማሽ ነው አልሀምዱሊላህ ያለችው ቃል ሚዛን ትምላለች ።ሱብሀን አላህ ወልሀም ዱሊላህ የሚሉት ቃላት በምድርና በሰማይ መካከል (ያለውን ቦታ) ይሞላሉ ወይም ትምላለች ሰላት ብርሀን ነው። ምፅዋት( ሰደቃ) (የኢማን )ዋቢ ነው ትግስት ሶብር ብርሀን ነው ቁራን ላንተ ወይም በአንተ ላይ አስረጂና መስካሪ ነው ሁሉም ሰው ነፍሱን ነፃ ያውጣ ወይም ለጥፋት የዳረገ ሁኖ እለቱን ይጀምራል።

ሙስሊም ዘግቧል



⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22155

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
🥰1
* በዚክር የተተኛ እንቅልፍ ሰላም አለው፡፡☺️

* በዱዓእ የተከፈተ ቀን ድል አለው፡፡🤗

* በኢኽላስ የተጀመረ ዒባዳ ስኬት አለው፡፡🥰

* በምስጋና የተጀመረ ዕለት ሀሴት አለው፡፡

* በቢስሚላህ የተጀመረ እንቅስቃሴ በረካ አለው፡፡

* በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ዕድሜ አለው፡፡😊

* በሐላል የተወጠነ ሥራ ጥፍጥና አለው፡፡

* በተስፋ የሆነ ጉዞ ጉልበት አለው፡፡😌

* በፍቅር የሆነ አገልግሎት እርካታ አለው፡፡🥰

* በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት አለው፡፡

* አላህን ከማወቅ በላይ እውቀት የለም!🙌

* እሱን ከማገልገል በላይ ስልጣን የለም፡፡☺️

* ለሱ እጅ ከመስጠት በላይ አሸናፊነት የለም፡፡❤️

* በሱ ዘንድ ከመታወቅ በላይ ክብር የለም፡፡🥰
😍104❤‍🔥1
አብሮ ላለመቆየት ስህተትህን የሚፈልግ  እንዳለ ሁላ.... አንተን ላለማጣት ሲል ብቻ ለስህተቶችህ አይኑን  የሚጨፍን አለ።

አጂብ
15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❼❷

⭐️ ኢስላሚክ SAYCO TUBE || SHARE 😊
1
ትችትን አትፍራ!!!
የማንኛውም ሰው መሰረታዊ የውድቀት ምንጭ  ትችት ነው!!!"ሰው ምን ይለኛል"የሚል በሽታ!!!ሁላችንም ይብዛም ይነስ የዚህ የትችት ፍራቻ ተጠቂዎች ነን!!!እስቲ አሰቡ !ሰው ምን ይላል?ሁሉም ሰው የራሱ ጣጣ አለው!!!ምንም አይልህም!ዝም ብለን በትችት ፍርሀት የምንሰቃየው ምክንያት የጥልቅ እውቀት ክፍተት ነው!!! የትችት ፍርሀት የብዙ ሰዎች ህይወት አመሰቃቅሏል!!! ማንኛውም ሰው የትችት ፍርሀት ማሸነፍ አለበት!!!ይህ አደገኛ የህይወት አጥር ነው!!!እስከመቼ ነው "ሰው ምን ይለኛል "እያልክ ታሰረህ የምትኖረው? ነፃ ሁን!ያኔ ነው በራስ መተማመን የሚመጣው!በራስ መተማመን ደስታን ያጎናፅፋል!!!
👍3🔥21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❼❸

⭐️ ኢስላሚክ SAYCO TUBE || SHARE 😊
1
ኢስላሚክ SAYCO TUBE
🔳DAILY HADITH🔳   (Part 278)  #hadith278 "አቡ ማሊክ ሀራስ ኢብኑ አሊም አል ሸዐረይ ረዐ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕ ክ ተኛ ሰዐወ እ ንዲህ ብለዋል ንፅህና የእምነት ኢማን ግማሽ ነው አልሀምዱሊላህ ያለችው ቃል ሚዛን ትምላለች ።ሱብሀን አላህ ወልሀም ዱሊላህ የሚሉት ቃላት በምድርና በሰማይ መካከል (ያለውን ቦታ) ይሞላሉ ወይም ትምላለች ሰላት ብርሀን ነው። ምፅዋት( ሰደቃ)…
🔳DAILY HADITH🔳
 
(Part 279)  #hadith279

"ኣቡ ሰኢድ ኢብን ማሊክ ኢብን ሲናን ኣል ኹድርይ ረዲ ኣላሁ ኣኑሁ እንዳስተላለፉት የኣላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ኣሌሁም ወሰለም እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል ።

"ከእናንተ በፊት በነበረው ዘመን ኣንድ የዘጠና ዘጠኝ ሰዎችን ነፍስ ያጠፋ ሰው ነበር። ምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይበልጥ ኣዋቂው ማን እንደሆነ ጠየቀ ። ወደ ኣንድ መናኛ ኣመላከቱት። ከእርሱ ዘንድ ሄደ ። ዘጠና ዘጠኝ ነፍስ እንዳጠፋና ተውበት ቢያደርግ
ተቀባይነት ያገኝ እንደሆነ ጠየቀው ።"ኣታገኝም " ኣለው መናኙ።ገደለውና መቶ ሞላው ።ከዚያም ምድር ላይ ካሉ ሰዎች ሁሉ ይበልጥ ኣዋቂው ማን እንደሆነ ጠየቀ ።ወደ ኣንድ ኣዋቂ ሰው ኣመላከቱት ። ኣንድ የመቶ ሰዎችን ህይወት ያጠፋ ሰው ተውበት ቢያደርግ ተቀባይነት ያገኝ እንደሆነ ጠየቀው። "ኣዎ! (ተቀባይነት ያገኛል) ፣በእርሱና በተውበቱ መካከል ግርዶ የሚፈጥረው ማን ነው?! እገሌ ወደተባለው ቦታ ሂድ ።እዚያ ስፍራ ላይ ኣላህን ብቻ የሚያመልኩ ሰዎች
ኣሉ። ከእነርሱ ጋር ኣብረህ ኣላህን ኣምልክ።
ወደ ነበርክበትም ኣገር ኣትመለስ ።የክፋት ስፍራ ነውና። "አለው ኣሊሙ።ወደ ተጠቆመውም ሀገር ተጓዘ ።መንገድን እንዳጋመሰ ሞት ነጠቀው።የእዝነት (ጀነት) እና የቅጣት (ኣዛብ) መላእክቶች ተሟዋገቱ። "ቶብቶና ቀልቡን ወደ ኣላህ ኣዙሮ ነው የመጣው ።"ኣሉ የጀነት መላኢኮች ።"በጎ ተግባር ፈፅሞ ኣያውቅም።"ኣሉ የኣዛብ መላኢኮች ።ኣንድ መላኢካ በሰው ተመስሎ ወደ እነርሱ መጣ ።ብይን ይሰጣቸውም ዘንድ ጋበዙት ።"ሁለቱ መሬቶች (የመጣበትንና የሚሄድበት) ከሞተበት ስፍራ ያላቸውን እርቀት ለኩ ።ለቀረበው ወገን ይሆናል። ኣላቸው።ለኩ።መሄ ድ ወደ ጀመረበት ስፍራ ቀረብ ብሎ ኣገኙት ።የጀነት መላኢኮች ወሰዱት።"

(ቡኻሪይና ሙስሊም)



⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22158

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
2👏1😍1
أصعب أنواع الفراق፤

أن يفارق الإيمان جسدك!
«ከመለያየት አይነቶች በጣም ከባዱ፤ ኢማን ጀሰድህን ሲለይ ነው።»   

ኢብኑ-ል-ቀ-ይ'ዩም
7😍2
ልባችን ውስጥ ብዙ ህመም
አለ ብዙ ያጣናቸው ነገሮች አሉ....
ህመማችን ግን ለእኛ ለራሳችን
እንጂ ለሌላ ሰው አይገባውም❤️‍🩹
7🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❼❹

⭐️ ኢስላሚክ SAYCO TUBE || SHARE 😊
2