Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
2.56K subscribers
1.01K photos
10 videos
76 files
314 links
ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን።
👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ
👉ኦረጅናል ዲግሪ
👉ኦፊሻል ማስላክ
👉ኦተንቲኬሽን
👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ።
👇 ቅርንጫፎቻችን
1. ባህር ዳር
2.ጎንደር
3.ደብረ ታቦር
4.ደብረ ማርቆስ
5.አዲስ አበባ

ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።
Download Telegram
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ pinned «🙏 ሰላም ውድ ቤተሰቦች የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመትን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ሁሉ 👇 🎉🎉ሰበር መረጃ🎉🎉🎉 👉አዲሱን ውሳኔ መሰረት ያደረገ የኦሪጂናል ዲግሪ የህትመት ሂደት ተጀምሯል (ማመልከቻ መቀበል ከተጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል) ። 👉ከዚህ በፊት በመጨረሻ ዙር ላይ አመልክታችሁ የነበራችሁ እና በአዲሱ የት/ት ሚኒስቴር ውሳኔ ምክንያት የተመለሰባችሁ አመልካቾች ----- > ዶክመንታችሁ ለህትመት መላኩን…»
🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች

ይህ ቻናል በስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ/Swift proxy service / በኩል👉 ብቻ ስለሚሰጡ አገልግሎት መረጃ የሚያገኙበት እና የሚፈፀሙ ጉዳዮችን ለማሳያ ያኮል የምናሰራጭበት ቻናል ነው።

ከዓላማዎቹ /ከሚያስጨርሳቸው ጉዳዮች  ውስጥ አንዱ ተማሪዎች በት/ት ቆይታቸው ውስጥ እንዲሁም ከተመረቁ በኋላ ማወቅ/ ማስጨረስ ስለሚጠበቅባቸው የት/ት ዶክመንቶች ዕውቅና መስጠት እና ጉዳዩንም በውክልና ማስጨረስ ይገኝበታል።

ለምሳሌ:-
ስንቶቻችን ከታች ስለተዘረዘሩት የት/ት ማስረጃዎች እና ደብዳቤዎች ግንዛቤው አለን?
በምን መልኩስ ማስጨረስ እንደምንችል?

👉Temporary Degree ?
👉Original Degree ?
👉Student Copy ?
👉Official Transcript  ?
👉Grade Report
👉Medium of Instruction  ?
👉Authentication ?
👉Clearance ?
👉Recommendation Letter ?
👉Document Copy ?
👉ID Replacement  ?
... እና የመሳሰሉትን።

🔊Swift Proxy Service
Bahir Dar Branch
.
.
.
የውጭ ሀገር የት/ት ዕድልን በተለያዩ የውጭ ሀገራት በትምህርት ላይ ካሉ ተማሪዎች 👉''How to Apply''  ስለሚለው መረጃዎችን የምናጋራ ይሆናል በተለይ:-

👉Over all informations
👉CV
👉Motivation Letter
👉Cover letter
👉Necessary Documents
👉 Interview
ላይ የምናተኩር ይሆናል።

swift ስለእነኚህ እና መሰል ጉዳዮችን  ዕውቅና  ይሰጣል እየሰጠም ይገኛል::


👉በተለያየ ምክንያት ጉዳዩን ማስጨረስ ያልቻሉትን ደግሞ  ጉዳዮችን በውክልና እያስጨረስን እንገኛለን።

ማንኛውንም መረጃዎችንም በማንኛውንም ሰዓት መጠየቅ 📞/@proxy2106/inbox ይቻላል::

🔊Swift Proxy Service
  Bahir Dar Branch
👍1
🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች

👉 ስለ አዲሱ የኦሪጅናል ድግሪ ህትመት በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ:-

🔊በመጀመሪያ ዙር ወደ ት/ት ሚንስቴር የተላከው ዶክመንት ሕትመቱ የተጠናቀቀ ሲሆን በቅርቡ ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ይላካል ተብሏል።

🔊በግላችሁ ያመለከታችሁ እና ከህትመቱ ውስጥ ያላችሁበት አመልካቾች የግቢውን ቴሌግራም/ፌስቡክ ቼጅ ተጠባባቁ።

🔊በእኛ(በስዊፍት) በኩል ያመለከታችሁ:- ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተልን ስለሆነ አዲስ መረጃዎችን በእራሳችሁ አካውንት inbox የምናደርግ ይሆናል።

🔊አሁን ላይ ግቢው እየተቀበለው ያለው የህትመት ትዕዛዝ በመጪው ሰኞ ግንቦት 16 ለህትመት የሚላክ መሆኑን አሳውቀውናል።

🔊የህትመት ክፍያ የብር መጠን እስከ አሁን የተገለፀ ነገር የለም ።ክፍያው ግን ከህትመት መልስ ባህር ዳር ላይ እንደሚሆን ነው ያለው መረጃ።

⚡️⚡️ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ⚡️⚡️⚡️
1