Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
2.56K subscribers
1.01K photos
10 videos
76 files
314 links
ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን።
👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ
👉ኦረጅናል ዲግሪ
👉ኦፊሻል ማስላክ
👉ኦተንቲኬሽን
👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ።
👇 ቅርንጫፎቻችን
1. ባህር ዳር
2.ጎንደር
3.ደብረ ታቦር
4.ደብረ ማርቆስ
5.አዲስ አበባ

ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።
Download Telegram
💻 BiT AI HACKATHON 2026: REGISTRATION IS OPEN!

Attention BiTians! It’s time to stop talking and start building. The Faculty of Computing Association is bringing you the ultimate 48-hour challenge.

"Build the Future with AI"

✌️ Tracks: 🌾 Agri-Tech | 📚 Edu-Tech | 💳 Trade & Fintech | 💡 Open-Tech

💰 THE PRIZES:

🥇 1st Place: 10,000 ETB
🥈 2nd Place: 8,000 ETB
🥉 3rd Place: 6,000 ETB
📜 All participants get official certificates!

🔥 Special Spotlight on Edu-Tech::
Our partner Askuala Link is looking for the next big thing in Education. If your Edu-Tech project stands out, you could win an extra bonus and the chance for Full Funding & Partnership to scale your project into a real business!

🗓 Timeline:

Reg Deadline: April 2
The Hack: April 3 - 4
The Pitch: April 5

Don't miss out on this great tech event.

👉 Register Now: bduai.bernos.et
👉 Join for Updates: @computingfca

BUILD. SHIP. WIN. 🚀💻
#BiTHackathon #AI #EthiopiaTech #SoftwareEngineering #Innovation #BDU
───────────────

@computingfca
@computingfcachat
🔥41
🌟 ታላቅ የክበባት እና ማህበራት ፌስቲቫል! 🌟
ለመላው የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (BiT) ተማሪዎች በሙሉ!

የተማሪነት ህይወት ከመማሪያ ክፍል በላይ ነው! የፈጠራ አቅማችሁን የምታሳድጉበት፣ ተሰጥኦአችሁን የምታሳዩበት እና ለወደፊት ህይወታችሁ ጠቃሚ ክህሎቶችን የምትገበዩባቸው የኢንስቲትዩታችን ክበባት እና ማህበራት በአንድ መድረክ ተሰባስበው ይጠብቋችኋል።

በተማሪዎች ህብረት ስር የሚገኙት፦
🚀 የፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ማዕከላት፦ Innovation Center, K-TIS, Syntax Hub
🎨 ኪነ-ጥበብ እና ስነ-ልቦና፦ Poly Art Club, TCU, ጸረ-ሱስ ክበብ
🏗 የሙያ ማህበራት (Associations)፦

Civil & Water Engineering Association And MSESA

Mechanical & Industrial Engineering Association

Computing Association

Electrical & Computer Engineering Association

Chemical & Food Engineering Association

Aerospace Engineering Association

በፌስቲቫሉ ላይ ምን ይጠብቃችኋል?
የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ማሳያ (Exhibitions)
የሙያ ማህበራት ገለጻ እና የምዝገባ እድል
አስደናቂ የመድረክ ትርኢቶች (Art & Music)
አዳዲስ ጓደኞች እና ጠቃሚ ግንኙነቶች

📅 ቀን፦ ቅዳሜ፣ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
🕙 ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ቀኃስ ግራወንድ (Kehas Grounds)

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! ኑ፣ ተሳተፉ፣ ተቀላቀሉ!

"ህብረት ለፈጠራ፣ ክበባት ለለውጥ!"

የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
#BiT_Clubs_Festival #Innovation #StudentLife #BiTSU #KehasFestival
6
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
Photo
💻 ላፕቶፕህን/ኮምፒውተርህን በዲጂታል መጠበቅ ትፈልጋለህ? 🛡
ሰላም የBiT ተማሪዎች!

በመውጫ በር ላይ ላፕቶፕ ስታወጡ የሚደርስባችሁን እንግልት እና ፍተሻ ለመቀነስ፣ እንዲሁም የንብረታችሁን ደህንነት በዘመናዊ መንገድ ለመጠበቅ አዲስ የዲጂታል አሰራር ተዘርግቷል!

ለምን መመዝገብ አለብህ?

ፈጣን መውጫ፦ ወደ ፊት Scan በማድረግ ብቻ ያለምንም መጉላላት መውጣት ትችላለህ።

ከስርቆት መከላከል፦ በአጋጣሚ ንብረትህ ቢጠፋ በ Serial Number አማካኝነት በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለመፈለግ ያግዛል።

የደህንነት ዋስትና፦ የንብረትነት ማረጋገጫህ በዩኒቨርሲቲው ሲስተም ውስጥ በክብር ይቀመጣል።

🚀 አሁኑኑ ተመዝገብ፦
ይህንን ሊንክ በመጫን የላፕቶፕህን መረጃ በጥንቃቄ ሙላ፦
👉 https://cutt.ly/pc

📅 የመጨረሻ ቀን፦ እስከ አርብ (መጋቢት 25/2018 ዓ.ም) ድረስ ብቻ!

⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ፦

የራስህ ያልሆነ ወይም የተሳሳተ መረጃ ማስገባት በዩኒቨርሲቲው ህግ ያስጠይቃል።

ጊዜው ሳያልቅ ቀድመህ በመመዝገብ ራስህን ከእንግልት ጠብቅ!

"ንብረትህን በቴክኖሎጂ ጠብቅ፣ ጊዜህን ቆጥብ!"

የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት

#BiT_Digital_Safety #LaptopRegistration #TechSafe #BiTSUemako
13👏4
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
🌟 የችሎታ ማሳያ መድረክ፦ የBiT የኪነ-ጥበብ ምሽት (Talent & Open Mic Night) 🌟 ​በውስጥህ የታፈነ ጥበብ አለ? በግጥም፣ በሙዚቃ ወይስ በኮሜዲ ሰዎችን የማስደሰት ልዩ ችሎታ አለህ? እንግዲያውስ መድረኩ ያንተ ነው! ​የተማሪዎች ህብረት የስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ለግቢው ማህበረሰብ ድንቅ የጥበብ ምሽት ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ችሎታችሁን ለጓደኞቻችሁ እና ለታዳሚው ለማሳየት…
⚡️ የBiT ተማሪዎች ሆይ... አእምሮአችሁ "Shut Down" እንዳያደርግ "Refresh" ይፈልጋል! ⚡️

​የፈተና ጭንቀት አጥንታችሁ ውስጥ ገብቷል? በኮድ፣ በካልኩለስ እና በዲዛይን የዛለውን ጭንቅላታችሁን ቆም አድርጉት። ማንበብ ብቻ ሳይሆን ራስን ማደስም ጥበብ ነው!
​የተማሪዎች ህብረት የስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ልዩ የሆነ "Stress-Free & Talent Night" አዘጋጅቶላችኋል።
🎬 በምሽቱ ምን ይጠብቃችኋል?
ክብ ሰርተን "Chill" እናደርጋለን፦ የድሮ ጨዋታዎችን በጋራ እየተጫወትን የልጅነት ትዝታችንን እንቀሰቅሳለን።
የታለንት መድረክ፦ "ድምፅ አለኝ" የምትል የሙዚቃ ንጉስ፣ "ቃላት ይገዙልኛል" የምትይ የግጥም እመቤት... መድረኩ ያንቺ/ያንተ ነው!
Movie Night፦ ከትልቅ ስክሪን ፊት ተሰባስበን አሪፍ ፊልም እየተመለከትን በሳቅና በግርምት ዘና እንላለን።
Energy Boost፦ የፈተናን ውጥረት አውርደን፣ ለአዲሱ ቀን አዲስ ጉልበት የምንሰንቅበት ምሽት!

📍 መቼ እና የት?

ቀን፦ ሐሙስ ማታ
ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ፦ ፉትሳል (Futsal) ሜዳ ላይ
"የዛለ ሰውነትህን በኪነ-ጥበብ እና በጨዋታ እናድሰው!"

🍿 ማሳሰቢያ፦ ስናክህን፣ ውሃህን እና ትኩስ ጃኬትህን/ብርድ ልብስህን ይዘህ ና። ከጓደኞችህ ጋር የምታሳልፈው ይህ ምሽት ከፈተና ውጤትህ በላይ ትዝታ ይሆንሃል!

ማንም እንዳይቀር—BiT ደምቃ ታድራለች!

የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ

#BiT_Talent_Night #StressFree #StudentLife #MovieNight #Refresh #BiTSU
14👍3🤔1🤯1
🎬Movie Night Poll: Choose Your Vibe
​Time: Tomorrow Night @ 1:00 AM
Anonymous Poll
29%
The Dictator
22%
The Hangover
16%
Rush Hour
11%
Final Destination 5
21%
Avatar: Fire and Ash
1
🚨 ዛሬ ማታ! BiT በደስታ ትታመሳለች! 🚨
የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ሆይ...
አእምሮአችሁ "Shut Down" እንዳያደርግ "Refresh" ይፈልጋል! ⚡️

የፈተና ጭንቀት አጥንታችሁ ውስጥ ገብቷል? በኮድ፣ በካልኩለስ እና በዲዛይን የዛለውን ጭንቅላታችሁን ቆም አድርጉት። ማንበብ ብቻ ሳይሆን ራስን ማደስም ጥበብ ነው! የዛሬዋ ምሽት ለየት ያለች ናት—የተማሪዎች ህብረት የስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ልዩ የሆነ "Stress-Free & Talent Night" አዘጋጅቶላችኋል።

🎬 በምሽቱ ምን ይጠብቃችኋል?
ክብ ሰርተን "Chill" እናደርጋለን፦ የድሮ ጨዋታዎችን በጋራ እየተጫወትን የልጅነት ትዝታችንን እንቀሰቅሳለን።

የታለንት መድረክ፦ "ድምፅ አለኝ" የምትል የሙዚቃ ንጉስ፣ "ቃላት ይገዙልኛል" የምትይ የግጥም እመቤት... መድረኩ ያንቺ/ያንተ ነው!

Movie Night፦ ከትልቅ ስክሪን ፊት ተሰባስበን አሪፍ ፊልም እየተመለከትን በሳቅና በግርምት ዘና እንላለን።

Energy Boost፦ የፈተናን ውጥረት አውርደን፣ ለአዲሱ ቀን አዲስ ጉልበት የምንሰንቅበት ምሽት!

📍 የት እና መቼ?
ቀን፦ ዛሬ ሐሙስ ማታ (መጋቢት 24/2018)

ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ

ቦታ፦ ፉትሳል (Futsal) ሜዳ ላይ

"የዛለ ሰውነትህን በኪነ-ጥበብ እና በጨዋታ እናድሰው!"

🍿 ማሳሰቢያ፦ ስናክህን፣ ውሃህን እና ትኩስ ጃኬትህን/ብርድ ልብስህን ይዘህ ና። ከጓደኞችህ ጋር የምታሳልፈው ይህ ምሽት ከፈተና ውጤትህ በላይ ትዝታ ይሆንሃል!

ማንም እንዳይቀር—ዛሬ BiT ደምቃ ታድራለች!

የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ

#BiT_Talent_Night #StressFree #StudentLife #MovieNight #Refresh #BiTSU #TonightInBiT
😁122🤯1
🎤 Get Ready, BiT Community!
The English Language Improvement Center (ELIC-BiT), together with the Academic Quality Assurance and Enhancement Office, proudly invites YOU to an exciting and inspiring Debate & Public Speaking Competition!

📅 When? Saturday afternoon, April 4, 2026 (26/07/2018 E.C.)
Time? 2:30–4:30 PM (8:30–10:30 LT)
📍 Where? Kehas (ቀኃስ) Reception place

Are you passionate about ideas?
Do you love listening to powerful speeches?
Are you ready to witness creativity, confidence, and sharp thinking in action?

Then this event is for YOU!

👏 Come cheer for your fellow students as they take the stage to demonstrate their critical thinking, English communication skills, and innovative perspectives.
🎙 Expect bold arguments, inspiring messages, and an afternoon filled with energy and learning.

Your participation makes the event more vibrant, more meaningful, and more fun!

📌 Don’t miss it! Bring your curiosity, your voice, and your support — let’s make this competition unforgettable!
3
🌟 ታላቅ የክበባት እና ማህበራት ፌስቲቫል! 🌟
ለመላው የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (BiT) ተማሪዎች በሙሉ
!

የተማሪነት ህይወት ከመማሪያ ክፍል በላይ ነው! የፈጠራ አቅማችሁን የምታሳድጉበት፣ ተሰጥኦአችሁን የምታሳዩበት እና ለወደፊት ህይወታችሁ ጠቃሚ ክህሎቶችን የምትገበዩባቸው የኢንስቲትዩታችን ክበባት እና ማህበራት በአንድ መድረክ ተሰባስበው ይጠብቋችኋል።

በተማሪዎች ህብረት ስር የሚገኙት፦
🚀 የፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ማዕከላት፦ Innovation Center, K-TIS, Syntax Hub
🎨 ኪነ-ጥበብ እና ስነ-ልቦና፦ Poly Art Club, TCU, ጸረ-ሱስ ክበብ
🏗 የሙያ ማህበራት (Associations)፦

Civil & Water Engineering Association And MSESA

Mechanical & Industrial Engi Association

Computing Association

Electrical & Computer Engi Association

Chemical & Food Engi Association

Aerospace Engi Association

Materials SE association

በፌስቲቫሉ ላይ ምን ይጠብቃችኋል?
የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ማሳያ (Exhibitions)
የሙያ ማህበራት ገለጻ እና የምዝገባ እድል
አስደናቂ የመድረክ ትርኢቶች (Art & Music)
አዳዲስ ጓደኞች እና ጠቃሚ ግንኙነቶች

📅 ቀን፦ ቅዳሜ፣ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
🕙 ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ቀኃስ ግራወንድ (Kehas Grounds)

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! ኑ፣ ተሳተፉ፣ ተቀላቀሉ!

"ህብረት ለፈጠራ፣ ክበባት ለለውጥ!"

የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
#BiT_Clubs_Festival #Innovation #StudentLife #BiTSU #KehasFestival
1👍1
🚀 ደውሉ ተደውሏል! ፌስቲቫሉ አሁን ተጀምሯል! 🚀

​ለታላቁ የክበባት እና ማህበራት ፌስቲቫል ቀጠሮ የያዛችሁ የBiT ተማሪዎች በሙሉ፤ እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰዓት ደርሷል! አሁን በቀኃስ ግራውንድ (Kehas Grounds) ድባቡ ደምቋል፣ በዓሉ በይፋ ተጀምሯል።

ምን እየጠበቃችሁ ነው?

​የፈጠራ ውጤቶችን በአካል ለመመልከት...
​ተሰጥኦአችሁን ለሚያሳድጉ ክበባት አባል ለመሆን...
​ከአዳዲስ ጓደኞች ጋር ለመገናኘትና በኪነ-ጥበብ ለመዝናናት...
​የፈጠራ እና የክህሎት ማዕድ አሁን ተከፍቷል! መቅረት አይታሰብም፤ ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ ፈጥናችሁ ኑ።
📍 ቦታ፦ ቀኃስ ግራውንድ (Kehas Grounds)

🕙 ሰዓት፦ አሁን (ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ)
​"ህብረት ለፈጠራ፣ ክበባት ለለውጥ!"

#BiT_Clubs_Festival #Innovation #BiTSU #LiveNow #KehasFestival
3😭1
አመራርና ተማሪዎች በአንድ ላይ!

የግቢው ኃላፊዎች የተማሪዎቻቸውን ድንቅ ስራዎች በአድናቆት እየተመለከቱ ቆይታ እያደረጉ ነው። ይህ አንድነት ለፌስቲቫሉ ሌላ ውበት ሰጥቶታል! 🌟💼"
5😭2