Forwarded from South West Academy Lafto
የመፈተኛ ማዕከላት ተግባር እና ኃላፊነት
መፈተኛ ማዕከላት ዩኒቨርሲቲዎችን፣ ኮሌጆችን፣ ትምህርት ቤቶችን የሚመለከት ሲሆን በነዚህ
ማዕከላት ሊተገበሩ የሚገባቸው የበይነ መረብ ፈተና አስተዳደር ዋና ዋና ተግባራትና ጥንቃቄዎች
የሚከተሉት ናቸው፡፡
1. ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ማዕከል ሲገቡ በቂ አካላዊ ፍተሻ አድርገውና ማንነታቸው
በትክክል ተለይተው የሚገቡበትን ሁኔታ ያመቻቻል፣ ይህን ተግባር ከሚፈጽሙ አካላት
ጋር ይተባበራል፡፡
2. ፈተናው የሚሰጥበትን ኮምፕዩተር እንዲያስተዳደረው ሙሉ “Access” የሚኖረው ሰው
የተፈቀደለት ሰው ብቻ ነው፡፡ ይህም ሰው በቂ የቴክኒክ ሥልጠና የወሰደና ስለሥራው
እውቀት፣ ክህሎትና መልካም ስነምግባር ያለው መሆኑ ተረጋግጦ በመፈተኛ ማዕከሉ
የበላይ ኃላፊ በደብዳቤ የሚወከል ይሆናል፡፡
3. ፈተናው የሚሰጥባቸውን ኮምፕዩተሮችና ሌሎች መሠረተ ልማቶችና ፋሲሊቲዎች
እንዲሁም መፈተኛው ቦታ የተሟላ አካላዊና የሳይበር ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን
ያረጋግጣሉ፡፡
4. ለፈተናው አገልግሎት የሚውሉ ማንኛቸውም ኮምፕዩተሮችም ሆኑ ሰርቨሮች latest
antivirus, firewall, having an ability to prevent unauthorized access በተሟላ
መልኩ ያላቸው መሆናቸውን ያረጋግጣሉ፡፡
5. ቅድሚያና ድህረ የሳይበርና አካላዊ ዳህንነት ፍተሻ ኃላፊነት ባለው አካል ይደረጋል፤
ስምምነት የተደረሰባቸው የማስተካከያ ሐሳቦች ወዲያውኑ ይተገበራሉ።
6. ፈተናው የሚሰጥባቸው ኮምፕዩተሮች እስከቀጣይ የፈተና ፕሮግራም ድረስ ሱፐርቫይዘር ባለበት ሙሉ በሙሉ ይዘጋል

የተፈቀዱና የተከለከሉ ነገሮች
5. የተፈታኞች መብትና የተፈቀዱ ነገሮች
1. ማንኛውም የበይነ መረብ ተፈታኝ እስክሪብቶና የስሌት ጥያቄዎችን ለማስላት የሚውል ባዶ
ወረቀት ወደ መፈተኛ አዳራሽ ይዞ መግባት ይችላል፡፡
2. ለመፈተን የሚያገለግል ኮምፕዩተር ወይም ታብሌት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የማግኘት
መብት አላቸው፡፡
3. ተፈታኞች ፈተና በሚወስዱበት ጊዜ ብርሃናማ ክፍል፣ መቀመጫ ወንበርና መፈተኛ ጠረጴዛ
የማግኘት መብት አላቸው፡፡
4. ተፈታኞች ከፈተና ጥያቄዎች ውጭ ማንኛውንም ከፈተና አስተዳደር ጋር የተገናኙ ገለጻ
የሚፈልጉ ጉዳዮችን መጠየቅና ምላሽ የማግኘት መብት አላቸው፡፡
5. ተፈታኞች ከፈተናው አንድ ቀን ቀድሞ ስለፈተናው ዝርዝር ገለጻ (ኦሬንቴሽን) በመፈተኛ
ማዕከል በአካል በመገኘት መውሰድ ይችላሉ፡፡
6. ተፈታኞች ወደ መፈተኛ አዳራሽ መግቢያ ካርድ የማግኘትና ወደ ፈተና አዳራሽም ይዘው
መግባት ይችላሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የትምህርት ቤት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ይዘው
መግባት ይችላሉ፡፡
6. የተፈታኞች ግዴታ እና የተከለከሉ ነገሮች
1. ማንኛውም ተፈታኝ አጤሬራ፣ ስልክ፣ ሃርድ/ፍላሽ ድስክ፣ ስማርት ሰዓት፣ የጌጥ መነጽር፣
ጌጠኛ ቀለበት፣ ማጂክ ጃኬት፣ ቁልፍ ወይም ምንም ዓይነት ድምጽና ምስል
የሚቀዱ/የሚቀርጹ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችን ይዞ ወደ መፈተኛ ክፍል ውስጥ መግባት
የተከለከለ ነው፡፡
2. ፈተና በሚሰጥባቸው ኮምፕዩተሮች ላይ በሚመለከተው አካል ደህንነቱ ያልተረጋገጠ
የትኛውንም ዓይነት መተግበሪያ መጫን ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎችን መጠቀም የተከለከለ
ነው፡፡ ሆኖ ሲገኝም የፈተና ውጤት ከመሰረዝ በተጨማሪ አግባብነት ባለው ህግ ተጠያቂ
ያደርጋል፡፡
3. ፈተና እየተሰጠ ባለበት ወቅት በማንኛውም አማራጭ የመፈተኛ ኮምፕዩተሮችን በመጠቀም
የኤሌክትሮኒክ መልዕክት ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን መላክም ሆነ መቀበል በጥብቅ የተከለከለ
ነው፡፡ ሆኖም ሲገኝ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ፈተናው የሚሰረዝ ይሆናል፡፡ አግባ

ለ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች!
የበይነ መረብ (Online) ፈተና አሠጣጥ በተወሰነ መልኩ የራሱ የሆኑ ባህሪያት ያሉ በመሆኑ በወረቀት ከሚሰጥ ፈተና ጋር የጋራ የሚያደርጋቸው ነገሮች እንደተጠበቁ ሆነው በተጨማሪነት የሚያስፈልጉ ጉዳዮችን የያዘ ፕሮቶኮል (ማኑዋል) ተዘጋጅቷል፡፡
ስለሆነም ለተፈታኞች እና ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ይህ ፕሮቶኮል የተላከ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ስለሆነም ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮችን ይዛችሁ መፈተኛ ማዕከል ብትገኙ ከፈተናው የምትሰናበቱ መሆኑን ቀድማችሁ እንድታውቁና መመሪያውን እንድታነቡ እናሳውቃለን፡፡

የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ናየሙከራ ፈተና
አርብና ቅዳሜ 20 _ 21/10/2017ዓ.ም የሙከራ ፈተና ላይ የምትገኙ ተማሪዎች በባለፈው ፕሮግራም መሰረት ማለትም አርብ ተፈጥሮ ሳይንስ ቅዳሜ ማህበራዊ ሳይንስ በአድሚን ቁጥራችሁ ጥዋትና ከሰዓት በተለመደው ፈረቃችሁ መሰረት መሆኑን አውቃችሁ ስትመጡ የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማከናወን ግዴታ ስለሆነ የምትመርጡትን 5 ዩኒቨርሲቲዎች ወስናችሁ እንድትገኙ እያልን አንዳንድ የሌሎች ት/ቤት ተማሪዎች ሲስተም ላይ ፈተናውን ያላወጣላቸው ስላሉ ዋናው ላይ እንደዚህ አይነት ችግር እንዳይገጥማችሁ የመጨረሻው ሙከራ ላይ መገኘት ወሳኝና ግዴታ!!!! መሆኑን አጥብቀን እናሳስባለን::
ማሳሰቢያ
የአድሚሽን ካርድ እና መታወቂያ በ20/10/25 መጨረስ ይኖርባችዋል!!

ጥብቅ መልእክት!
እሁድ ጠዋት 1:30 ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ኦሬንቴሽን ስለሚሠጥ ሁላችሁም በዩኒፎርም ትምህርት ቤት እንድትገኙ

ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ
ውድ ተማሪዎች ነገ እሁድ ሰኔ 22/2017ዓ.ም) ለRound 1 እና ለRound 2 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች1 :30 ሰዓት በተመደቡ የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች እና የፀጥታ ኃይሎች አጠቃላይ ስለፈተናው አሰጣጥ ሂደት ገለፃ(Orientation) ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ሰዓት ትምህርት ቤት ተገኝታችሁ የሚሰጠውን ገለፃ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ

Forwarded from Waltengus
Today June 29, 2025
Orientation is given today at Lafto high school division for grade 12 students of south west academy and students from the other school who assign at lafto high school campus. Both officials from the government representative and the security police gave strict guidelines on how students act accordingly while the exams are being conducted. Finally, all the students were given a chance to visit their exams' rooms.
We wish good luck for our students.

Forwarded from B𝑒𝑛𝑗@ⒷⒾⓃⓀⒺ
" ትናንት የተሰጠውን የእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያልተፈተኑ ተማሪዎች ሌሎች ትምህርት ፈተናዎችን ከወሰዱ በኋላ ይፈተናሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ትናንት በተሰጠው የመጀመሪያ ቀን ፈተናዎች ላይ የተወሰነ የኃይል እና የሲስተም መቆራረጥ አጋጥሞ እንደነበር የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
" ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ችግሩን በፍጥነት በመፍታት ፈተናውን ማስቀጠል ተችሏል " ሲሉ ተደምጠዋል።
" በሲስተምና በኃይል መቆራረጥ ችግር ትናንት የተሰጠውን የእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያልተፈተኑ ተማሪዎች ሌሎች ትምህርቶችን ከተፈተኑ በኋላ ይፈተናሉ " ብለዋል።