Sunset Hiking
3.57K subscribers
248 photos
4 videos
2 files
46 links
🌄 Sunset Hiking Ethiopia
Feeling burned out from city life?
We organize safe, guided sunset hikes to help you reset, breathe, and reconnect with nature and people.
🥾 Weekly hikes
🌅 Stunning sunset views
📍 Addis & nearby destinations
👉 Upcoming hikes here
Download Telegram
Forwarded from Sunset Hikers Moments
📷 photo credit:- @lula_al_greeko (IG leul_mekonnen_)

📌location: #wenchi crater lake
📆 date:- February 9

@sunsethiking
@sunsetphotography
የእግር ጉዞ ወደ ድንባሮ 🚎

⏰ ቀን፡- የካቲት 22/2012(እሑድ)
🌄 ቦታ፡- ደብረሲና ድንባሮ(144 ኪ.ሜ
)
⏱መነሻ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት
🕹መነሻ ቦታ፡ ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል


⭕️ እሑድ የካቲት 22 ከመዲናችን ከአዲስ አበባ ተነስተን 150 ኪ.ሜ በመኪና ከተጓዝን በኋላ ድንባሮ(የሚሊኒክ መስኮት) እንደርሳለን። እስከ አራት ኪሜ የሚደርስ የእግር ጉዞ በቦታው ይደረጋል፡፡

🛑 በአቀማመጥ 9°45'00.7"N 39°38'47.7"E የሆነው ይህ ቦታ በተራሮች የተከበበ እንዲሁም የተለያዩ ምንጮች የፈለቁበት ሲሆን እጅግ ውብ ተፈጥሮና ለአይን ማራኪ የሆነ ቦታ ነው፡፡

♨️ጥቅል ፓኬጅ ♨️

🔶 ደርሶ መልስ የትራንስፖርት አገልግሎት ጨምሮ።

🔴 - ስናክ
🔵 - የታሸገ ውኃ
⚫️ - ፕሮፌሽናል ፎቶግራፈሮችና
⚪️ - የምሳ ግብዣ

🖼 የመነሻ ቦታ፡- ፒያሳ(ጣይቱ ሆቴል)
የጉዞ ወጪ፡- 350 ብር

🎫 ትኬት ለማግኘት
@Paappii
@thomaskagnew
@useryise
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
Explore the incredible world we live in with SUNSET HIKING TEAM!

Do you love hiking + traveling + adventures and new experiences?......You are at the right place. This is the adventurers family!!!

Take a look at these epic hiking to get you inspired for our next hike to #Dinbaro(Menelik's window).

Join our telegram channel @sunsethiking
@sunsetphotography
Dear Hikers,
As ticket sales of hiking to #Dinbaro will be ending by Friday afternoon 11:00 LT, please do deposit as soon as possible and get your tickets .
Forwarded from Nahom Kalayu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Follow us on ahun to get updated with our events
Download link 👇🏾👇🏾
https://appurl.io/dDA9SgAG6
For more info @ahun_app
የጉዞው እለት ምን ላድርግ?

❗️❗️ተጓዞች ምን ያድርጉ❗️❗️

1. ቲኬቱ እንዳይለያቹ(በባንክ ክፍያ የፈጸሙትን አይመለከትም)
2. በባንክ ገቢ ያደረጋችሁ በእለቱ ገንዘብ ገቢ ያደረጋችሁበትን ሪሲት ያዙ
3. የካቲት 22/2012(እሑድ)ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል እንገናኝ
4. ክፍያ ፈጽማችሁ ሙሉ ስማችሁን ያላካችሁ ላኩ፤ ለሰው ግዢ የፈጸማችሁ የገዛችሁለትን ሰዉ ሙሉ ስም ከገዛችሁበት አስተባባሪ መላክ እንዳትረሱ
5.የምንጓዝበት ቦታ በጣም ከፍተኛ ተራራ ላይ የሚገኝ በመሆኑ፣ ቅዝቃዜን ያማከለ ልብስ ይልበሱ።
6. ቀላልና ጠንካራ የጉዞ ጫማዎች ይልበሱ።
7. ሙቀት የሚሰጥ ኮፍያ ወይም ቆብ ቢለብሱ ይመከራል
8. የእጅ ጓንት ቢያደርጉ ይመከራል
9. ሚፈልግ ሰው የራሱን ምግብ ማምጣት ይችላል

❗️ጥቅሎች❗️

1. የትራንስፖርት አገልግሎት
2. ስናክ
3. ውኃ
4. ፎቶ ግራፍ
5. የምሳ ግብዣ
6. ጉዞውን መምራት እና ማስተባበር
7. የተጓዡን ደኅንነት መከታተል

"join the channel"
@sunsethiking

"Join the discussion group"
@sunsethike

Our photographs are shared on
@sunsetphotography
Sunset Hiking pinned «የጉዞው እለት ምን ላድርግ? ❗️❗️ተጓዞች ምን ያድርጉ❗️❗️ 1. ቲኬቱ እንዳይለያቹ(በባንክ ክፍያ የፈጸሙትን አይመለከትም) 2. በባንክ ገቢ ያደረጋችሁ በእለቱ ገንዘብ ገቢ ያደረጋችሁበትን ሪሲት ያዙ 3. የካቲት 22/2012(እሑድ)ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል እንገናኝ 4. ክፍያ ፈጽማችሁ ሙሉ ስማችሁን ያላካችሁ ላኩ፤ ለሰው ግዢ የፈጸማችሁ የገዛችሁለትን ሰዉ ሙሉ ስም ከገዛችሁበት…»
Are you ready?
Dear Sunset family, thank you for coming ! Hope you enjoyed the hiking and arrived your home safely.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት
ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት
ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር
ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር
ትናገር አድዋ ትናገር አገሬ
እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
መልካም የአድዋ ድል የመታሰቢያ በአል!
Join our photography channel @sunsetphotography, where we post hiking moments pictures by our professional photographers.

@Mykey21 Mikyas Liyew
@Tare4286 Tare Estif
@Lula_al_greeko Leul Mekonnen
@Teda120 Tedros Alemayehu
🧔Name: teda alex (Sunset Hiking photographer)
📌location: #dinbaro2
📆 date:- 1.March.2020

@sunsetphotography
Forwarded from Sunset Hikers Moments (Thomas Kagnew)
🧔Name: teda alex (Sunset Hiking photographer)
📌location: #dinbaro2
📆 date:- 1.March.2020

@sunsetphotography
Hello Beautiful Hikers,

We will announce our next hiking event.

Thanks for being with us and stay tuned.
Follow us on instagram by scanning this name tag or directly instagram.com/sunsethiking
Sunset Hiking Group hereby, wishes Happy women's day
Sunset Hiking pinned Deleted message