Forwarded from ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"
ትሪሙርቲ
“ትሪሙርቲ” त्रिमूर्ति በሳንስክሪት ቋንቋ “ሥላሴ” ማለት ነው፥ ከላይ ያለው የሂንዱ ሥላሴ “ብራህማ፣ ቪሽኑ እና ሲቫ” ናቸው።
1. ብራህማ ፈጣሪ አምላክ ሲሆን ሁለቱን መለኮታዊ አካላት ቪሽኑን እና ሲቫን ላኪ ነው፣
2. ቪሽኑ በየዘመናቱ ስጋ እየለበሰ የሚወለድ አቫታር ነው። እስከ ዛሬ 9 ጊዜ ተወልዷል፥ ማትስያ፣ ኩርማ፣ ቫራሃ፤ ናራሲማ፣ ቫማና፣ ፓራሹራማ፣ ራማ፣ ክሪሽና፣ ቡድሃ እና ወደፊት ይወለዳል ብለው የሚጠብቁት ካልኪ ነው፣
3. ቪሽኑ የማይታ መንፈስ ሲሆን የአማልክቱ(የመላእክት) ገዢ ነው።
በስተ-ግራ በኩል የምትመለከቱት ደግሞ የግብጽ ሥላሴ "ኦስሪስ፣ አይሲስ እና ሆረስ" ናቸው።
በስተ-ቀኝ በኩል የምትመለከቱት ደግሞ የክርስትና ሥላሴ "አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ" ናቸው።
በሂንዱ፣ በግብጽ እና በክርስትና ያሉት ሥላሴ እነዚህ ሦስት አካላት በማንነት ሦስት በምንነት አንድ ናቸው ተብሎ ይታመናል። ማን ከማን ኮረጀ? መልሱን ለኅሊና!
✍ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://t.me/Wahidcom

የባይብል ግጭቶች
ክፍል 14
የአብያም እናት ማናት? የማንስ ልጅ ናት?
•════•════•
A. እናቱ መዓካ ናት፣ የአቤሴሎም ልጅ ናት
★በኢየሩሳሌምም ሦስት ዓመት ነገሠ፤ እናቱም መዓካ የተባለች የአቤሴሎም ልጅ ነበረች።
❨1ኛ ነገሥት 15፥2❩
●*●*●*●*●*️●*️●
B. እናቱ ሚካያ ናት፣ የኡርኤል ልጅ ናት
★ ሦስት ዓመት በኢየሩሳሌም ነገሠ፤ የእናቱም ስም ሚካያ ነበረ፥ የገብዓ ሰው የኡርኤል ልጅ ነበረች። ❨2ኛ ዜና መዋዕል13፥2❩
ጥያቄው፦የአብያ እናት ማን ናት? መዓካ ወይስ ሚካያ? የማንስ ልጅ ናት? የአቤሴሎም ልጅ ወይስ የኡርኤል ልጅ?
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13

Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
👍1
የዘረኝነት ደረጃ በኢስላም
✽ عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم “... أَنْتُمْ بَنُو آدَمَ وَآدَمُ مِنْ تُرَابٍ لَيَدَعَنَّ رِجَالٌ فَخْرَهُمْ بِأَقْوَامٍ إِنَّمَا هُمْ فَحْمٌ مِنْ فَحْمِ جَهَنَّمَ أَوْ لَيَكُونُنَّ أَهْوَنَ عَلَى اللَّهِ مِنَ الْجِعْلاَنِ الَّتِي تَدْفَعُ بِأَنْفِهَا النَّتْنَ ”
➵አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ” እንደተረከው፤ የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” አሉ፦" ...እናንተ የአደም ልጆች ናችሁ፤ አደም ከአፈር ነው የመጣው፤ ሰዎች በዘራቸው የሚኮሩ ከሆነ ጀሃነምን ይሞሏታል፤ ወይም አላህ ዘንድ ዋጋቸው ጥንዚዛ በአፍንጫው ከሚሽከረከር ጉድፍ ያነሰ ከሆኑት ይሆናል።"(አቢ ዳውድ 43፥344)

የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ትንቢቶች
• ════•════•
ከፈተና ራስን መጠበቅ የሚቻልበት መንገድ
➵አንድ ጊዜ
እንዲህ በማለት የአላህን መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ጠየቅኳቸው ፦"ይላል ሁዘይፋ 'እኛ የኖርነው በዘመነ ድንቁርና(ጃሂሊያ) ና በሰይጣናዊ ድርጊቶች ተተብትበን ነው። ከዚያም አላህ ይህንን ሃይማኖት (ኢስላምን) ለእኛ በመስጠት ፀጋውን ሞላልን። ከዚህ መልካም ነገር በኋላ ሌላ መጥፎ ነገር ይከሰታልን?' እርሳቸውም። 'አዎ' አሉ። እኔም 'ከዚያ መጥፎ ሁኔታ በኋላ ጥሩ ሁኔታ ይከሰታልን?
በማለት ጠየቅኳቸው። እርሳቸውም :- አዎን ይመጣል ሆኖም ግን በጭጋግ የተሸፈነ ነው' አሉኝ። 'ይህ ጭጋግ(መጥፎ ሁኔታ) ምንድን ነው?' አልኳቸው። 'እኔ ካመጣሁት ሌላ የሆነ ነገርን በማምጣት ሕዝቦችን የሚመሩ ሰዎች ይከሰታሉ። ከእነርሱ ድርጊቶች አንዳንዶቹን ልታጸድቁላቸው ብትችሉም ሌሎቹን ግን ውድቅ ታደርጉባቸዋላችሁ።' 'ከዚያ መልካም ነገር በኋላስ ሌላ መጥፎ ሁኔታ ይፈጠራልን?' ስል ጠየቅኳቸው። 'አዎን ከጀሃነም ደጃፍ ላይ ሆነው ሰዎችን የሚጠሩ ይመጣሉ ጥሪያቸውን የተቀበለ ሁሉ ወደዚያው ውስጥ ይጣላል።' አሉኝ። 'የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ስለእነዚህ ሰዎች በሚገባ ይግለፁልን?' አልኳቸው 'እነርሱ ከእኛው መካከል የሆኑና የእኛኑ ቋንቋ የሚናገሩ ናቸው።' አሉ። 'እነዚህ ሁኔታዎች በእኔ የሕይወት ዘመን ካጋጠሙኝ ምን እንዳደርግ ይመክሩኛል?' አልኳቸው። የዑማውን ጀምዓ(ህብረት) ና ኢማማቸውን (መሪያቸውን) ተከተል' አሉኝ። 'ጀምዓም ሆነ ኢማም ከሌለስ?' በማለት ጠየቅኳቸው። 'እንደዚያ ከሆነ ከእነዚህ ቡድኖች ራስህን አግልል። ሌላው ቀርቶ የዛፍ ስሮችን መብላት ቢኖርብህ እንኳን እንደዚያ እያደረግክ ሞት እስኪመጣብህ ድረስ ተጠባበቅ' አሉ። ❨ቡኻሪ ዘግበውታል❩
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
• ════•════•
ከፈተና ራስን መጠበቅ የሚቻልበት መንገድ
➵አንድ ጊዜ
እንዲህ በማለት የአላህን መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ጠየቅኳቸው ፦"ይላል ሁዘይፋ 'እኛ የኖርነው በዘመነ ድንቁርና(ጃሂሊያ) ና በሰይጣናዊ ድርጊቶች ተተብትበን ነው። ከዚያም አላህ ይህንን ሃይማኖት (ኢስላምን) ለእኛ በመስጠት ፀጋውን ሞላልን። ከዚህ መልካም ነገር በኋላ ሌላ መጥፎ ነገር ይከሰታልን?' እርሳቸውም። 'አዎ' አሉ። እኔም 'ከዚያ መጥፎ ሁኔታ በኋላ ጥሩ ሁኔታ ይከሰታልን?
በማለት ጠየቅኳቸው። እርሳቸውም :- አዎን ይመጣል ሆኖም ግን በጭጋግ የተሸፈነ ነው' አሉኝ። 'ይህ ጭጋግ(መጥፎ ሁኔታ) ምንድን ነው?' አልኳቸው። 'እኔ ካመጣሁት ሌላ የሆነ ነገርን በማምጣት ሕዝቦችን የሚመሩ ሰዎች ይከሰታሉ። ከእነርሱ ድርጊቶች አንዳንዶቹን ልታጸድቁላቸው ብትችሉም ሌሎቹን ግን ውድቅ ታደርጉባቸዋላችሁ።' 'ከዚያ መልካም ነገር በኋላስ ሌላ መጥፎ ሁኔታ ይፈጠራልን?' ስል ጠየቅኳቸው። 'አዎን ከጀሃነም ደጃፍ ላይ ሆነው ሰዎችን የሚጠሩ ይመጣሉ ጥሪያቸውን የተቀበለ ሁሉ ወደዚያው ውስጥ ይጣላል።' አሉኝ። 'የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ስለእነዚህ ሰዎች በሚገባ ይግለፁልን?' አልኳቸው 'እነርሱ ከእኛው መካከል የሆኑና የእኛኑ ቋንቋ የሚናገሩ ናቸው።' አሉ። 'እነዚህ ሁኔታዎች በእኔ የሕይወት ዘመን ካጋጠሙኝ ምን እንዳደርግ ይመክሩኛል?' አልኳቸው። የዑማውን ጀምዓ(ህብረት) ና ኢማማቸውን (መሪያቸውን) ተከተል' አሉኝ። 'ጀምዓም ሆነ ኢማም ከሌለስ?' በማለት ጠየቅኳቸው። 'እንደዚያ ከሆነ ከእነዚህ ቡድኖች ራስህን አግልል። ሌላው ቀርቶ የዛፍ ስሮችን መብላት ቢኖርብህ እንኳን እንደዚያ እያደረግክ ሞት እስኪመጣብህ ድረስ ተጠባበቅ' አሉ። ❨ቡኻሪ ዘግበውታል❩
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
የኢየሱስና ጳውሎስ አስተምህሮቶች ይስማማሉን?
የኢየሱስ አስተምህሮ
የሙሴ ህግ አልተሻረም
⓵.እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣኹ አይምሰላችኹ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣኹም።እውነት እላችኋለሁ፥ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ፥ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም፥ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ።እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢኾን እርሱ በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል።
❨ማቴዎስ 5:17-20❩
●*●*●*●*●*️●*️●
የጳውሎስ አስተምህሮ
⓵.ሕጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና፥ስለዚህም የምትደክም የማትጠቅምም ስለ ሆነች የቀደመች ትእዛዝ ተሽራለች። ❨ዕብራውያን 7:18❩

ምንኩስና
• ════•════•
ثُمَّ قَفَّيْنَا عَلَىٰ آثَارِهِم بِرُسُلِنَا وَقَفَّيْنَا بِعِيسَى ابْنِ مَرْيَمَ وَآتَيْنَاهُ الْإِنجِيلَ وَجَعَلْنَا فِي قُلُوبِ الَّذِينَ اتَّبَعُوهُ رَأْفَةً وَرَحْمَةً وَرَهْبَانِيَّةً ابْتَدَعُوهَا مَا كَتَبْنَاهَا عَلَيْهِمْ إِلَّا ابْتِغَاءَ رِضْوَانِ اللَّهِ فَمَا رَعَوْهَا حَقَّ رِعَايَتِهَا ۖ فَآتَيْنَا الَّذِينَ آمَنُوا مِنْهُمْ أَجْرَهُمْ ۖ وَكَثِيرٌ مِّنْهُمْ فَاسِقُونَ
ከዚያም በዱካዎቻቸው ላይ መልክተኞቻችንን አስከታተልን፡፡ የመርየምን ልጅ ዒሳንም አስከተልን፡፡ ኢንጂልንም ሰጠነው፡፡ በእነዚያም በተከተሉት (ሰዎች) ልቦች ውሰጥ መለዘብንና እዝነትን፣ አዲስ የፈጠሩዋትንም ምንኩስና አደረግን፡፡ በእነርሱ ላይ (ምንኩስናን) አልጻፍናትም፡፡ ግን የአላህን ውዴታ ለመፈለግ ሲሉ (ፈጠሩዋት)፡፡ ተገቢ አጠባበቋንም፤ አልጠበቋትም፡፡ ከእነርሱም ለእነዚያ ላመኑት ምንዳቸውን ሰጠናቸው፡፡ ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው፡፡ ❨ሐዲድ፥27❩

ነብዩ ሙሐመድ ”ﷺ” ከመጽሐፉ ሰዎች የምንሰማውን ሁሉ መቀበልና ማስተባበል እንደሌለብን ነግረውናል፤ ከተቀበልን የጨመሩት ጉዳይ ስላለ ጥሩ አይመጣም፤ ካስተባበልን መለኮታዊ ቅሪት ውስጡ ስላለው ጥሩ አይመጣም፦
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ كَان
َ أَهْلُ الْكِتَابِ يَقْرَءُونَ التَّوْرَاةَ بِالْعِبْرَانِيَّةِ، وَيُفَسِّرُونَهَا بِالْعَرَبِيَّةِ لأَهْلِ الإِسْلاَمِ، فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ” لاَ تُصَدِّقُوا أَهْلَ الْكِتَابِ وَلاَ تُكَذِّبُوهُمْ، وَقُولُوا {آمَنَّا بِاللَّهِ وَمَا أُنْزِلَ} الآيَةَ”
አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ” እንደተረከው፤ የመጽሐፉ ሰዎች ተውራትን በዕብራይስጥ ያነቡ ነበር፤ ለሙስሊሙ ደግሞ በዐረቢኛ ያብራሩ ነበር፤ የአላህም መልእክተኛ”ﷺ” አሉ፦ “የመጽሐፉን ሰዎች አትመኗቸው፤ አታስተባብሏቸውም። ነገር ግን “በአላህ እና ወደ እኛ በተወረደው አመንን” በሉ። ❨ቡኻሪ፥4485❩
(ምንጭ:-https://t.me/Wahidcom)

ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"
ዳዒ ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!
ጥያቄያችን
• ════•════•
ኢየሱስ በፈጣሪ ተሹሟል፦
*አባቴ እኔን እንደ ሾመኝ* እኔ ደግሞ በመንግሥቴ ከማዕዴ ትበሉና ትጠጡ ዘንድ፥ በአሥራ ሁለቱ በእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በዙፋኖች ትቀመጡ ዘንድ ለመንግሥት እሾማችኋለሁ። ❨ሉቃስ 22፥29-30❩
1.አምላክ በአምላክ ይሾማልን?
2.ኢየሱስ በአምላክ ሳይሾም በፊት ምን ነበር?
3.ሿሚው(አምላክ) እና ተሿሚው(ኢየሱስ) እኩል ስልጣን አላቸውን?
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
• ════•════•
ኢየሱስ በፈጣሪ ተሹሟል፦
*አባቴ እኔን እንደ ሾመኝ* እኔ ደግሞ በመንግሥቴ ከማዕዴ ትበሉና ትጠጡ ዘንድ፥ በአሥራ ሁለቱ በእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በዙፋኖች ትቀመጡ ዘንድ ለመንግሥት እሾማችኋለሁ። ❨ሉቃስ 22፥29-30❩
1.አምላክ በአምላክ ይሾማልን?
2.ኢየሱስ በአምላክ ሳይሾም በፊት ምን ነበር?
3.ሿሚው(አምላክ) እና ተሿሚው(ኢየሱስ) እኩል ስልጣን አላቸውን?
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
👍3
ስራ መስራት ለመረራችሁ ክርስቲያኖች
➤➤ ስራ መስራት አትወድም? በማለዳ ተነስተህ መጣርና መድከሙ አስመርሮሀል?እንግዲያውስ ለአንተ እግዚአብሔር መፍትሄ አለው፦👇
“የዕለት ጒርስ ለማግኘት በመጣር፣ ማልዳችሁ መነሣታችሁ፣ አምሽታችሁም መተኛታችሁ ከንቱ ነው፤ እርሱ ለሚወዳቸው እንቅልፍን ያድላልና።”
— መዝሙር 127፥2 (አዲሱ መ.ት)
እንደ መጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ለምድራዊ ኑሮ መድከምህ "ከንቱ" ነው። እግዚአብሔር ቢወድህ ኖሮ እንቅልፍ ጥሎ ያስተኛህ ነበር።
*****
https://t.me/ewnet_lehulum

እውነት ለሁሉ [truth for all]
ይህ ቻናል ዓላማው በማስረጃና በመረጃ በመታገዝ እውነትን ከውሸት በመለየት፣ በአላህ ፈቃድ በጨለማ የሚኖሩ ወገኖችን ብርሃን ወደሆነው ኢስላም መጣራት ነው።
قُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَمَا يُبْدِئُ الْبَاطِلُ وَمَا يُعِيدُ
[ ሱረቱ ሰበእ - 49 ]
«እውነቱ መጣ፡፡ ውሸትም መነሻም መድረሻም የለውም (ተወገደ)» በላቸው፡፡

የመጽሐፍ ቅዱስ የቃላት ግድፈቶች
➢ራፋስቂስ፡ግን፦ጌታዬ፡ይህን፡ቃል፡እናገር፡ዘንድ፡ወዳንተና፡ወደ፡ጌታኽ፡ልኮኛልን፧ከእናንተ፡ጋራ፡
ኵሳቸውን፡ይበሉ፡ዘንድ፡ሽንታቸውንም፡ይጠጡ፡ዘንድ፡በቅጥር፡ላይ፡ወደተቀመጡት፡ሰዎች፡
አይደለምን፧አላቸው። (📘መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 18፥27)
➢እንደ፡ገብስ፡ዕንጐቻም፡አድርገኽ፡ትበላዋለኽ፥ከሰውም፡በሚወጣ፡ፋንድያ፡በፊታቸው፡ትጋግረዋለኽ።
(ትንቢት ሕዝቅኤል4:12)
...............
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
➢ራፋስቂስ፡ግን፦ጌታዬ፡ይህን፡ቃል፡እናገር፡ዘንድ፡ወዳንተና፡ወደ፡ጌታኽ፡ልኮኛልን፧ከእናንተ፡ጋራ፡
ኵሳቸውን፡ይበሉ፡ዘንድ፡ሽንታቸውንም፡ይጠጡ፡ዘንድ፡በቅጥር፡ላይ፡ወደተቀመጡት፡ሰዎች፡
አይደለምን፧አላቸው። (📘መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 18፥27)
➢እንደ፡ገብስ፡ዕንጐቻም፡አድርገኽ፡ትበላዋለኽ፥ከሰውም፡በሚወጣ፡ፋንድያ፡በፊታቸው፡ትጋግረዋለኽ።
(ትንቢት ሕዝቅኤል4:12)
...............
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
Forwarded from የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
"ኢየሱስ ተሰቅሎ አንዴ ድነናል፣ መጨረሻችንም ገነት መሆኑን እናውቃለን" የምትሉ ወንጌላውያን ክርስቲያኖች ለምን ቤተ ክርስቲያን እንደምትሄዱ አይገባኝም። እንደ አምነታችሁ ከሆነ ስራም አያስፈልጋችሁም፣ እኛንም በመስበክ መባተል አይጠበቅባችሁም..! ለምንስ ትደክማላችሁ?ግን እንዴው ለህሊናችሁ እንዲሆን ቁርአን እንዳለው በትክክል "የገነት ነን" የሚለውን ካረጋገጣችሁ እስኪ ከልባችሁ ሞትን ተመኙ..! አንዳችሁም እንደማትመኙት ውስጣችሁ ያውቀዋል። ለስራ የደከመ ሰነፍ ግለሰብ እንጅ አቅል ያለው ሰው እንዴት ይህንን ሀሳብ በህይወቱ ተቀብሎ እንደሚኖረው ሳስበው እራሱ ይገርመኛል።
___
https://t.me/Yahyanuhe
___
https://t.me/Yahyanuhe
👍2
Forwarded from 𓆩𝄽𝐓𝐈𝐍𝐈𝐒𝐇𝐔𝄽𓆪
የእግዚአብሔርን ምስጢር የሚከልሉ ሰማያት?
...
[መፅሐፈ አክሲማሮስ ዘእሑድ 18 ገፅ 21]
...
https://t.me/AhmedResponse
...
“ስለምን እግዚአብሔር እነዚህን ሰማያት ፈጠራቸው፣ሲፈጥራቸውስ ወደ ውጭ የሚያስወጣ የሚያሳይ በር፣መስኮት ሳያወጣላቸው ቀረ ቢሉ፤ዛሬ ከውጭ የሚመጣ እንግዳ ወደ እልፍኝ ገብቶ ወደ ጓዳ አልፎ ዕቃ ማየት እንዳይገባው ከዚያ ቀጥሎ የሚፈጥራቸው መላዕክትና ደቂቀ አዳም ምስጢሩን እንዳያዩ እንዳያውቁ ነው።”
[መፅሐፈ አክሲማሮስ ዘእሑድ 18 ገፅ 21]
...
https://t.me/AhmedResponse
👍1
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ረሱል (
﴿اغْتَنِمْ خَمْسًا قبلَ خَمْسٍ: شَبابَكَ قبلَ هِرَمِكَ، وصِحَّتَكَ قبلَ سَقَمِكَ، وغِناكَ قبلَ فَقْرِكَ، وفَراغَكَ قبلَ شُغْلِكَ، وحَياتَكَ قبلَ مَوْتِكَ.﴾
“አምስት ነገሮች ወዳንተ ከመምጣታቸው በፊት በአምስት ነገሮች ቅደማቸው። ወጣትነትህን እርጅና ከመምጣቱ በፊት፣ ጤንነትህን በሽታ ከመምጣቱ በፊት፣ ሀብትህን ድህነት ከመምጣቱ በፊት፣ ትርፍ ግዜህን ትርፍ ግዜ ከማጣትህ በፊት፣ ህይወትህን ሞት ከመምጣቱ በፊት።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ምሳሌያዊ አገላለጾች
• ════•════•
ክቡር ቁርዓን
۞ اللَّهُ نُورُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ مَثَلُ نُورِهِ كَمِشْكَاةٍ فِيهَا مِصْبَاحٌ ۖ الْمِصْبَاحُ فِي زُجَاجَةٍ ۖ الزُّجَاجَةُ كَأَنَّهَا كَوْكَبٌ دُرِّيٌّ يُوقَدُ مِن شَجَرَةٍ مُّبَارَكَةٍ زَيْتُونَةٍ لَّا شَرْقِيَّةٍ وَلَا غَرْبِيَّةٍ يَكَادُ زَيْتُهَا يُضِيءُ وَلَوْ لَمْ تَمْسَسْهُ
➳‹‹ አላህ የሰማያትና የምድር አብሪ ነው፡፡ የብርሃኑ ምሳሌ በውስጧ መብራት እንዳለባት (ዝግ) መስኮት፣ መብራቱ በብርጭቆ ውስጥ የኾነ፣ ብርጭቆይቱ ፍፁም ሉላዊ ኮከብ የምትመሰል፣ ምሥራቃዊው ምዕራባዊም ካልኾነች ከተባረከች የወይራ ዛፍ ዘይቷ እሳት ባይነካውም እንኳ ሊያበራ የሚቀርብ ከኾነች (ዘይት) የሚቃጠል እንደ ሆነ (መብራት) ነው፡፡ ››❨ኑር፥ 35❩
●*●*●*●*●*️●*️●
ባይብል
➳‹‹ ጨው መልካም ነው ጨው ዐልጫ ቢኾን ግን በምን ይጣፈጣል።›› ❨ሉቃስ 14፥34❩
➾ ‹‹በምሳሌ ይተካከላሉን? አትገሰጹምን?››
❨ሁድ:24❩
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/sunah13
• ════•════•
ክቡር ቁርዓን
۞ اللَّهُ نُورُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ مَثَلُ نُورِهِ كَمِشْكَاةٍ فِيهَا مِصْبَاحٌ ۖ الْمِصْبَاحُ فِي زُجَاجَةٍ ۖ الزُّجَاجَةُ كَأَنَّهَا كَوْكَبٌ دُرِّيٌّ يُوقَدُ مِن شَجَرَةٍ مُّبَارَكَةٍ زَيْتُونَةٍ لَّا شَرْقِيَّةٍ وَلَا غَرْبِيَّةٍ يَكَادُ زَيْتُهَا يُضِيءُ وَلَوْ لَمْ تَمْسَسْهُ
➳‹‹ አላህ የሰማያትና የምድር አብሪ ነው፡፡ የብርሃኑ ምሳሌ በውስጧ መብራት እንዳለባት (ዝግ) መስኮት፣ መብራቱ በብርጭቆ ውስጥ የኾነ፣ ብርጭቆይቱ ፍፁም ሉላዊ ኮከብ የምትመሰል፣ ምሥራቃዊው ምዕራባዊም ካልኾነች ከተባረከች የወይራ ዛፍ ዘይቷ እሳት ባይነካውም እንኳ ሊያበራ የሚቀርብ ከኾነች (ዘይት) የሚቃጠል እንደ ሆነ (መብራት) ነው፡፡ ››❨ኑር፥ 35❩
●*●*●*●*●*️●*️●
ባይብል
➳‹‹ ጨው መልካም ነው ጨው ዐልጫ ቢኾን ግን በምን ይጣፈጣል።›› ❨ሉቃስ 14፥34❩
➾ ‹‹በምሳሌ ይተካከላሉን? አትገሰጹምን?››
❨ሁድ:24❩
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
👍2🔥1
ይድረስ ለክርስቲያን ሴት ሰባኪያን!
• ════•════•
➳ሴቶች በማኅበር ዝም ይበሉ ሕግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና። ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ።
❨1ኛ ቆሮንቶስ 14፥34-35❩

👍2⚡1
Forwarded from የመዳን መንገድ (ኢብኑ-ያሲር ሸሪዓዊ የውይይት መድረክ Chanel📚📚)
እውን በክርስትና የአጎት ልጅ ማግባት ክልክል ነውን?
በክርስትና የአጎት ልጅ ማግባት ክልክል እንደሆነ አስመስለው #የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች እንደሚሉት እስልምናን ለመውቀስ ይሞክራሉ
እስኪ የነሱን መፅሀፍ ምን እንደሚል አብረን እንየው፡-
-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_
① ☞ እንበረምም #የአጎቱን ልጅ ዮካብድን አገባ አሮንና ሙሴንም ወለደችለት የእንበረምም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነው። (ኦሪት ዘጸአት ም 6 ቁ 20)
እንደምንመለከተው እንበረምም የአጎቱን ልጅ ዮካብድን አግብቶ ሙሴንና አሮንን እንደወለደ እናያለን፡፡
-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_
② ☞ ይስሐቅም ያዕቆብን ጠራው ባረከውም እንዲህ ብሎም አዘዘው። ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ሚስትን አታግባ ተነሣና ወደ እናትህ አባት ወደ ባቱኤል ቤት ወደ ሁለቱ
ወንዞች መካከል ሂድ ከዚያም #ከእናትህ #ወንድም ከላባ ሴቶች # ልጆች ሚስትን አግባ።(ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 28-1:2)
እዚህም ጋር ይስሐቅ እንደምታዩት ያዕቆብ የእናቱን ወንድም (የአጎቱን) ሴት ልጆች እንዲያገባ ሲያዘው እንመለከታለን፡፡ ታ
-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_
③☞ (ኦሪት ዘሌዋውያን 18: 6–18)
ላይ እግዚያብሄር ለትዳር የተከለከሉ የሴት አይነቶችን ሲጠቅስ የአክስት ወይም የአጎት ልጅ አልተካተተም።
ያ ማለት ደግሞ የአጎት (የአክስት) ልጅ ማግባት ይፈቀዳል ማለት ነው፡፡
-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_
እስልምና ብቻ ነው እንዴ የአጎትን ልጅ ማግባት የፈቀደው?
ታዳያ ለምን ይሆን ክርስቲያን ወገኖቻችን ለምን ይሆን የአጎትን ልጅ ማግባት የሚከለክሉት?
ስለዚህ ክርስቲያን ወገኖቻችን ሆይ እስልምናን በጭፍን ከመናገራቹ በፊት የኛስ መፅሀፍ ምን ይላል ብላችሁ መፅሀፋችሁን አንብቡት፡፡
አንዳንዶች እንዲህ ከመፅሀፍ ቅዱስ የኦሪት ጥቅስ ስንሰጣቸው የኦሪት ህግ እኮ በእየሱስ ተሽሯል ይላሉ ነገር ግን እየሱስ ይሄንን ንግግራቸውን አጥብቆ ይቃወማል፡፡
እየሱስ እንዲህ ይላል፡-
""እኔ ህግና ነብያትን ልተገብር እንጅ ልሽር አልመጣሁም""፡፡
(ማቴወስ 5፡17)
እየሱስ እኔ ህግ አልሽርም እያላችሁ ነው፡፡
ስለዚህ እየሱስ ምንም ህግ ሊሽር እንዳልመጣ እየነገራችሁ ለምን አትተገብሩትም።ለምን ለነፍሳችሁ ደስ የሚላችሁን ብቻ ተግብራችሁ ያልተመቻችሁ ትተዋላችሁ።
-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_
አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ
➥@Alfurqan12b
➥@Alfurqan12b
ወሰላሙ አለይኩም

✍️ሰለምቴው ወድም ሙስጠፋ ነኝ
➥@Alfurqan12b
➥@Alfurqan12b
ወሰላሙ አለይኩም
👏2👍1
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ قَالَ اللَّهُ أَعْدَدْتُ لِعِبَادِي الصَّالِحِينَ مَا لاَ عَيْنٌ رَأَتْ، وَلاَ أُذُنٌ سَمِعَتْ، وَلاَ خَطَرَ عَلَى قَلْبِ بَشَرٍ .”
አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ ነብዩ”ﷺ” እንዲህ ብለው አሉ፦ አላህም እንዲህ አለ፦ እኔ ለደጋግ ባሮቼ አይን አይቶት የማያውቅ፣ ጆሮ ሰምቶት የማያውቅና በሰው ልቦና ውል ብሎ የማያውቅ ጸጋን አዘጋጅቻለው። ❨ቡኻሪ መጽሐፍ 97, ሐዲስ 123❩

▣ የተፈፀሙ የነብዩ ትንቢቶች ▣
📌️ የጊዜ መፍጠን(ከጊዜ ውስጥ በረካ መጥፋት)
➣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-
ቂያማ ሊቆም አካባቢ ጊዜ ይፈጥናል አመት ልክ እንደ ወር ወሩ ልክ እንደ ሳምንት፣ ሳምንት ልክ እንደ አንድ ቀን፣ አንድ ቀን ልክ እንደ አንድ ሰዐት ፣አንድ ሰዐት
ልክ እንደ እሳት ብለጭታ ይሆናል። ❨ቲርሚዚ:2332❩
●*●*●*●*●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
📌️ የጊዜ መፍጠን(ከጊዜ ውስጥ በረካ መጥፋት)
➣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-
ቂያማ ሊቆም አካባቢ ጊዜ ይፈጥናል አመት ልክ እንደ ወር ወሩ ልክ እንደ ሳምንት፣ ሳምንት ልክ እንደ አንድ ቀን፣ አንድ ቀን ልክ እንደ አንድ ሰዐት ፣አንድ ሰዐት
ልክ እንደ እሳት ብለጭታ ይሆናል። ❨ቲርሚዚ:2332❩
●*●*●*●*●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
Forwarded from እውነት ለሁሉ [truth for all]
የሰጠኸኝን ቃል?
“የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና፤ እነርሱም ተቀበሉት፥ ከአንተም ዘንድ እንደ ወጣሁ በእውነት አወቁ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ አመኑ።”
— ዮሐንስ 17፥8
ክርስቲያኖች ሲናገሩ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው ይላሉ!
ስለሆነም ኢየሱስ ራሱን የቻለ የአምላክ ሁለተኛ አካል ነው የሚል ድምዳሜ ይደርሳሉ!
የእኔ ጥያቄ
:-ኢየሱስ የእግዚአብሔር ቃል ከሆነና የእግዚአብሔር ቃል በመሆኑም የተነሳ ኢየሱስ ራሱን የቻለ የእግዚአብሔር ሁለተኛ አካል ከሆነ! ከላይ ባለው ጥቅስ ኢየሱስ የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁ ሲል የትኛውን ቃል ነው የሰጣቸው?
:-ኢየሱስ ለሐዋርያቱ የሰጣቸው ቃልስ ከኢየሱስ እና ከእግዚአብሔር የተለየ ራሱን የቻለ የእግዚአብሔር ሌላኛው አካሉ የማይሆንበት ምክንያት ምንድን ነው?
:-ኢየሱስ ለሐዋርያት የሰጣቸው ቃል ራሱን የቻለ የእግዚአብሔር ሌላኛው አካሉ ከሆነ ደግሞ ሥላሴ የሚለው ትምህርት ቀርቶ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እና ኢየሱስ ለሐዋርያት የሰጣቸው የእግዚአብሔር ቃል አራት አካል ሊሆኑ ነው?
✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ።