▣ የነብያት ሃይማኖት ▣
•════•════•
⭕ ኢስላም
📌️ ኢስላም የነብያት ሁሉ ሃይማኖት ነው።
⓵. ለእናንተ ከሃይማኖት ያንን በእርሱ ኑሕን ያዘዘበትን ደነገገላችሁ፡፡ ያንንም ወዳንተ ያወረድነውን ያንንም በእርሱ ኢብራሂምን ሙሳንና ዒሳንም ያዘዝንበትን ሃይማኖትን በትክክል አቋቁሙ በእርሱም አትለያዩ ማለትን (ደነገግን)፡፡ በአጋሪዎቹ ላይ ያ ወደርሱ የምትጠራቸው ነገር ከበዳቸው፡፡ አላህ የሚሻውን ሰው ወደእርሱ (እምነት) ይመርጣል፡፡ የሚመለስንም ሰው ወደርሱ ይመራል፡፡ ❨ሹራ፥13❩
⓶. ነብዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦”ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ለዒሣ(ኢየሱስ) የማርያም ልጅ በዚህ ዓለም በመጨረሻይቱ ዓለም ቅርብ ነኝ።
ነቢያት ወንድማማቾች ናቸው እናቶቻቸው ይለያያሉ፤ ነገር ግን ሃይማኖታቸው ኢስላም አንድ ነው። ❨📙ቡኻሪ 60፥113❩
●*●*●*●*●*️●*️●
⭕ ክርስትና
ነብያት ክርስቲያን አልነበሩም። ክርስትና የተጀመረው ከኢየሱስ እርገት በኋላ ነውና።
✒በቤተ ክርስቲያንም አንድ ዓመት ሙሉ ተሰበሰቡ፥ብዙ ሕዝብንም አስተማሩ ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ። ❨📗የሐዋርያት ስራ 11፥26❩
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13

Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
👍1
Forwarded from ሙሐመድ የንፅፅር ማህደር (𝑚𝑎𝑚¹)
ክፍል 9
የቁርኣንና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ሲተነተኑ…
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፥ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
በዚህ ርዕስ የኢየሱስን የስቅለት ታሪክ ለየት ባለ መንገድ እናየዋለን። ቀደም ብለን ከምዕራፉ መግቢያ ጀምሮ ግልፅ ለማድረግ እንደሞከርነው የኢየሱስ የስቅለት ታሪክ ባልተረጋገጠ መረጃ ላይ የተመሰረተ መሆኑን ከራሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንቀፆችን ጠቅሰን በዝርዝር አይተናል። እናም መጽሐፍ ቅዱስ የኢየሱስን መሰቀል እንጅ መሞቱን አያረጋግጥም። የመሰቀሉም ታሪክ ቢሆን ሐዋርያቶች በዓይናቸው ያላዩትና ያልተጣራ ጭምጭምታ እንጅ እውነታ የለውም።
በአንፃሩ ኢየሱስ መዳን ከመሰቀል ሳይሆን ህገ-ነቢያትን በመፈፀም እንደሚገኝ መናገሩን፣ አይሁዶች ሊሰቅሉት ባሰቡ ጊዜ አምላኩ ከሞት ያድነው ዘንድ አጥብቆ መለመኑ፣ ከሞት ተነሳ ከተባለ በኋላም መንፈሳዊ ሳይሆን ያልሞተ ፍጥረታዊ አካል መሆኑን ለሐዋርያቱ ማሳየቱ እና ሌሎቹም ክስተቶች ኢየሱስ ተሰቅሎ እንዳልሞተ እንደሚመሰክሩ ማስረጃዎችን አስደግፈን አይተናል።
የእነዚህ ነገሮች ሁሉ ድምር ውጤት የሚያሳየን ታዲያ በምዕራፉ መግቢያ የጠቀስነውን የቁርኣን አንቀፅ ነው።
‹‹አልገደሉትም፥ አልሰቀሉትም፥ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ።››
(ኒሳዕ 157)
በእርግጥም መጽሐፍ ቅዱስ የኢየሱስን ሞቶ መነሳት ማረጋገጥ ካልቻለ እውነታው በቁርኣን እንደተገለፀው ኢየሱስ ቀድሞም ‹‹አልተሰቀለም፤ አልሞተም›› ነበር ማለት ነው። ለዚህም ነው ቁርኣን ‹‹ጥርጣሬን ከመከተል በቀር በእርሱ ነገር (በመሰቀሉ) ምንም እውቀት የላቸውም›› በማለት እስካሁን ያየናቸውን ነጥቦች ሁሉ በአንድ ዓረፍ ነገር የገለፀው።
እናም ቁርኣን የኢየሱስን አለመሰቀል ብሎም አለመገደል አስረግጦ ከተናገረና መጽሐፍ ቅዱስም ኢየሱስ ተሰቅሏል ይበል እንጅ በግልባጩ እንዳልሞተ ካረጋገጠ ሁለቱ መጽሐፎች አንድ አይነት ይዘት አላቸው ማለት ነው። ይህን የምለውም ኢየሱስ በመጽሐፍ ቅዱስ መሰቀሉ እንጅ ሞቶ መነሳቱ አለመረጋገጡ የትንሳኤ ሙታን ስብከትን ከንቱ ስለሚያርገው ከቁርአኑ ገለፃ ጋር አንድ ያደርጋቸዋል በማለት ነው።
ይህንን መነሻ ሃሳብ ይዘን የመጽሐፍ ቅዱስን ተጨባጭ መረጃዎች ከቁርአኑ አንቀፆች ጋር ብናቀናጃቸው ምን ዓይነት ታሪክ ይሰጡን ይሆን? የሚለውን ቀጥለን ለማየት እንሞክር። ነገርግን ይህ የግል ዕይታዬ እንጅ የኢስልምና አቋም እንዳልሆነ ይታወቅልኝና ንድፈ ሃሳቡን እንስራው።
ኢየሱስ ወንጌልን ማስተማር ከጀመረ ከጥቂት ዓመታት በኋላ እነሱ እንደፈለጉት ያልሆነላቸው አይሁዳውያን፡-
‹‹ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ።››
(ማቴ 26፡4)
ሲል ማቴዎስ ዘግቦታል። ይህንኑ ሃሳብ ቁርኣንም፡-
‹‹ሊገድሉህ ሲያስቡህ ጊዜ…›› (ማዒዳህ 119)
በማለት አይሁዳውያን ኢየሱስን ሊገድሉት እንደተማከሩበት ይገልፃል። ከዚያም ኢየሱስም አምላኩ ከአይሁዳውያን ሴራ እንዲያድነው አጥብቆ ፀለዬ።
‹‹አባ አባት ሆይ፥ ሁሉ ይቻልሃል፤ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን አንተ የምትወደው እንጂ እኔ የምወደው አይሁን አለ።››
(ማር 14፡36)
ይህ በእንባና በለቅሶ የታጀበ ልመናውም ከአምላኩ ዘንድ ተሰማ። ፈጣሪም እንዲህ ሲል መለሰለት፡-
‹‹ዒሳ ሆይ! እኔ ወሳጅህ ወደ እኔም አንሽህ ነኝ። ከእነዚያ ከካዱት ሰዎች አጥሪህ ነኝ።››
(ኢምራን 55)
ወደ ዕብራውያን የተላከው መልዕክትም የኢየሱስ ፀሎት ተቀባይነት ማግኘቱን እንዲህ ሲል ገለፀ፡-
‹‹እርሱም በሥጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት።››
(ዕብ 5፡7)
ከዚያም አይሁዶች ሌሊት በጨለማ ሊይዙት መጡ። የሚደንቀው ነገር ሊይዙት የመጡት ሰዎች ኢየሱስን በአካል ለይተው አያውቁትም ነበርና አስቆርቱ ይሁዳ፡-
‹‹የምስመው እርሱ ነው፤ ያዙት ብሎ ምልክት ሰጥቶአቸው ነበር።››
(ማቴ 26፡48)
ነገር ግን የፈጣሪ እቅድ በለጠና እቅዳቸው ሳይሳካላቸው ቀረ። በውድቅት ሌሊት የማያውቁትን ኢየሱስን አስረው ለመሄድ የመጡት ሰዎች የተሳሳተ ሰው ይዘው ሄዱ። እርሱንም በፍጥነት አዋክበው ሰቀሉት። ቁርኣን ይህንን ሲተርከው፡-
‹‹ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ።››
(ኒሳዕ 157)
በማለት ኢየሱስ መስሏቸው ሌላ ሰው በስህተት እንደሰቀሉ ማረጋገጫ ሰጠ።ኢየሱስም ሊይዙት ከመጡት አይሁዳውያን ከተሰወረ በኋላ ደቀመዛሙርቱ ‹‹ተሰቀለ›› በተባለው ያልተጣራ ወሬ እንዳይወዛገቡና እንዳይጠራጠሩ ሊያረጋግጥላቸው አንድ ላይ በተሰበሰቡበት ሰዓት ተገልጦ፡-
‹‹እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ እንደምታዩት፥ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን ዳስሳችሁ እዩ አላቸው።››
(ሉቃ 24፡39)
ሐዋርያቱም የኢየሱስን አካል ዳስሰው ሞቶ የተነሳ መንፈስ እንዳልሆነ አረጋገጡ። ከዚያ በኋላ ወደ አምላኩ አረገ። በዚህም ተዓምራዊ ስራ ኢየሱስ ከአይሁዶች ተንኮል ዳነ።
ፈጣሪም በቁርአኑ እንዲህ ሲል የክስተቱን ድምዳሜ ገለፀልን፡-
‹‹አይሁዶች አደሙ፥ አላህም አድማቸውን መለሰባቸው፥ አላህም ከአድመኞች ሁሉ በላጭ ነው።››
(ኢምራን 54)
እንግዲህ ይህንን ይመስላል የሁለቱ መጽሐፎች ትርክት የጋራ ውጤት። እናም የጥናታችን መቋጫ ከላይ ከሰፈረው የቁርኣን አንቀፅ የዘለለ አይሆንም። አይሁዶች ኢየሱስን አልሰቀሉትምም፥ አልገደሉትምም። በክብር ወደ አምላኩ አረገ እንጂ። እናም መጽሐፍ ቅዱስ የኢየሱስን ተሰቅሎ መሞት የማያረጋግጥ ከሆነ ትንሳኤ ሙታን የለም ማለት ነው። ትንሳኤ ሙታን ከሌለ ደግሞ ክርስትና የለም። ‹‹ትንሣኤ ሙታንስ ከሌለ ክርስቶስ አልተነሳማ፤ ክርስቶስም ካልተነሳ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት።››
ያለው ጳውሎስ በእርግጥም እውነት ነው።
---------------------------------------------------------------------------------------------
https://t.me/muhammed6964
ወሠላሙ ዐለይኩም

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
• ════•════•
ጅምላ ጭፍጨፋ
መጽሐፍ "ቅዱስ"
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦እስራኤል ከግብጽ በወጣ ጊዜ ዐማሌቅ በመንገድ እየተቃወመ ያደረገበትን እበቀላለሁ።
አሁንም ሄደህ ዐማሌቅን ምታ፥ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥አትማራቸውም ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል።
❨1ኛ ሳሙኤል 15፥2-3❩
●*●*●*●*●*️●*️●
ቁርዓን
مِنْ أَجْلِ ذَٰلِكَ كَتَبْنَا عَلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنَّهُ مَن قَتَلَ نَفْسًا بِغَيْرِ نَفْسٍ أَوْ فَسَادٍ فِي الْأَرْضِ فَكَأَنَّمَا قَتَلَ النَّاسَ جَمِيعًا وَمَنْ أَحْيَاهَا فَكَأَنَّمَا أَحْيَا النَّاسَ جَمِيعًا
በዚህ ምክንያት በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ (መግደል) ወይም በምድር ላይ ያለማጥፋት (ካልሆነ በስተቀር) ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው፤ ሕያው ያደረጋትም ሰው ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ማለትን ጻፍን፡፡
❨ማዒዳ:32❩
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
• ════•════•
ጅምላ ጭፍጨፋ
መጽሐፍ "ቅዱስ"
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦እስራኤል ከግብጽ በወጣ ጊዜ ዐማሌቅ በመንገድ እየተቃወመ ያደረገበትን እበቀላለሁ።
አሁንም ሄደህ ዐማሌቅን ምታ፥ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥አትማራቸውም ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል።
❨1ኛ ሳሙኤል 15፥2-3❩
●*●*●*●*●*️●*️●
ቁርዓን
مِنْ أَجْلِ ذَٰلِكَ كَتَبْنَا عَلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنَّهُ مَن قَتَلَ نَفْسًا بِغَيْرِ نَفْسٍ أَوْ فَسَادٍ فِي الْأَرْضِ فَكَأَنَّمَا قَتَلَ النَّاسَ جَمِيعًا وَمَنْ أَحْيَاهَا فَكَأَنَّمَا أَحْيَا النَّاسَ جَمِيعًا
በዚህ ምክንያት በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ (መግደል) ወይም በምድር ላይ ያለማጥፋት (ካልሆነ በስተቀር) ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው፤ ሕያው ያደረጋትም ሰው ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ማለትን ጻፍን፡፡
❨ማዒዳ:32❩
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
የእግዚአብሔር ጫማ︎
•════•════•
➾ መንፈሱም፡አነሣኝ፡ወደ፡ውስጠኛውም፡አደባባይ፡አገባኝ፤እንሆም፥የእግዚአብሔር፡ክብር፡መቅደሱን፡ ሞልቶት፡ነበር።በመቅደሱም፡ ኾኖ፡የሚናገረኝን፡ሰማኹ፥በአጠገቤም፡ሰው፡ቆሞ፡ነበር። እንዲህም፡አለኝ፦የሰው፡ልጅ፡ሆይ፥በእስራኤል፡ልጆች፡መካከል፡ለዘለዓለም፡የምቀመጥበት፡የዙፋኔ፡
ስፍራና፡የእግሬ፡ጫማ፡መረገጫ፡ይህ፡ነው።ዳግመኛም፡የእስራኤል፡ቤትና፡ነገሥታታቸው፡
በግልሙትናቸውና፡በከፍታዎቻቸው፡ባለው፡በነገሥታታቸው፡ሬሳ፡ቅዱስ፡ስሜን፡አያረክሱም፤
❨📓ዩሐንስ ራዕይ 43፥5-7❫

▣ ከዚህ ምን እንጠቀማለን? ▣
• ════•════•
ክፍል 1
❶.በእስጢፋኖስና በፈርዶናጥስ በአካይቆስም መምጣት ደስ ይለኛል፥እናንተ ስለሌላችኹ የጐደለኝን ፈጽመዋልና መንፈሴንና መንፈሳችኹን አሳርፈዋልና። እንግዲህ እንደነዚህ ያሉትን ዕወቋቸው። የእስያ አብያተ ክርስቲያናት ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። አቂላና ጵርስቅላ በቤታቸው ካለች ቤተ ክርስቲያን ጋራ በጌታ እጅግ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። ወንድሞች ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። በተቀደሰ አሳሳም ርስ በርሳችኹ ሰላምታ ተሰጣጡ። እኔ ጳውሎስ ይህን ሰላምታ በገዛ እጄ ጽፌያለኹ። (📙1ኛ ቆሮንቶስ 16፥17-21)
❷.በመቄዶንያም ሳልፍ ወደ እናንተ እመጣለኹ በመቄዶንያ አድርጌ ዐልፋለኹና
እናንተም ወደምኼድበት ወደ ማናቸውም ስፍራ በጕዞዬ እንድትረዱኝ ምናልባት በእናንተ ዘንድ እቈይ ወይም እከርም ይሆናል።
አሁን እግረ መንገዴን ሳልፍ ልጐበኛችኹ አልወድምና ጌታ ቢፈቅደው የሆነውን ዘመን በእናንተ ዘንድ ልሰነብት ተስፋ አደርጋለሁና።
በኤፌሶን ግን እስከ በዓለ ኀምሳ ድረስ እሰነብታለኹ። ሥራ የሞላበት ትልቅ በር ተከፍቶልኛልና፥ተቃዋሚዎችም ብዙ ናቸው።
ጢሞቴዎስም የመጣ እንደ ሆነ በእናንተ ዘንድ ያለፍርሀት እንዲኖር ተጠንቀቁ እንደ እኔ ደግሞ የጌታን ሥራ ይሠራልና እንግዲህ ማንም አይናቀው። ነገር ግን፥ከወንድሞቹ ጋራ እጠብቀዋለኹና፥ወደ እኔ ይመጣ ዘንድ በሰላም በጕዞው ርዱት።
ስለ ወንድማችን ስለ አጵሎስ ግን ከወንድሞቹ ጋራ ወደ እናንተ ሊኼድ እጅግ አድርጌ ለምኜው ነበር ዛሬም ለመምጣት ከቶ ፈቃድ አልነበረውም፥ሲመቸው ግን ይመጣል።
(📙1ኛ ቆሮንቶስ 16 ፥5-12)
❸.በቶሎ ወደ እኔ እንድትመጣ ትጋ፤ ዴማስ የአሁኑን ዓለም ወዶ ትቶኛልና፥ ወደ ተሰሎንቄም ሄዶአል፤ ቄርቂስም ወደ ገላትያ ቲቶም ወደ ድልማጥያ ሄደዋል፤ ሉቃስ ብቻ ከእኔ ጋር አለ። ማርቆስ ለአገልግሎት ብዙ ይጠቅመኛልና ይዘኸው ከአንተ ጋር አምጣው። ቲኪቆስን ግን ወደ ኤፌሶን ላክሁት። ስትመጣ በጢሮአዳ ከአክርጳ ዘንድ የተውሁትን በርኖሱንና መጻሕፍቱን ይልቁንም በብራና የተጻፉትን አምጣልኝ። ❨📙2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥9-13❩
Edit የሆነ ፅሁፍ ነው።

ጥያቄ ለክርስቲያኖች
▣ ከዚህ ምን እንጠቀማለን? ▣
•════•════•
ክፍል 2
️❶.ለጵርስቅላና ለአቂላ ለሄኔሲፎሩም ቤተ ሰዎች ሰላምታ አቅርብልኝ።
ኤርስጦስ በቆሮንቶስ ቀረ፥ጥሮፊሞስን ግን ታሞ በሚሊጢን ተውኹት። ከክረምት በፊት እንድትመጣ ትጋ።ኤውግሎስና ጱዴስ፥ሊኖስም ቅላውዲያም፥ወንድሞችም ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡልሃል።
(📙2ኛ ጢሞቴዎስ 4 ፥19-21)
️❷.ሌትና ቀን በልመናዬ ሳላቋርጥ ስለማስብኽ እንደ አባቶቼ አድርጌ በንጹሕ ኅሊና የማመልከውን እግዚአብሔርን አመሰግናለኹ
እንባኽን እያሰብኹ በደስታ እሞላ ዘንድ ላይኽ እናፍቃለኹ።
(📙2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥3-4)
❸.ነገር ግን፥ወንድሜንና ከእኔ ጋራ ዐብሮ ሠራተኛ ወታደርም የሚሆነውን፥የእናንተ ግን መልእክተኛ የሆነውና የሚያስፈልገኝን የሚያገለግለውን አፍሮዲጡን እንድልክላችኹ በግድ ዐስባለኹ
ዅላችኹን ይናፍቃልና፥እንደ ታመመም ስለ ሰማችኹ ይተክዛል።
በእውነት ታሞ ለሞት እንኳ ቀርቦ ነበርና ነገር ግን፥እግዚአብሔር ማረው፥ሐዘን በሐዘን ላይ እንዳይጨመርብኝ ለእኔ ደግሞ እንጂ ለርሱ ብቻ አይደለም።እንግዲህ እንደ ገና ስታዩት ደስ እንዲላችኹ ለኔም ሐዘኔ እንዲቃለል በብዙ ፍጥነት እልከዋለኹ።
(📙ፊልጵስዩስ 2 ፥25-28)

ኢየሱስና ‹‹ስድብ››
ደንቆሮ ብሎ የሚሳደብ የገሀነም ፍርድ ይገባዋል ይላል ኢየሱስ
۞‹‹እኔ፡ግን፡እላችዃለኹ፥በወንድሙ፡ላይ፡የሚቈጣ፡ዅሉ፡ፍርድ፡ይገ፟ባ፟ዋል፤ወንድሙንም፡ጨርቃም፡
የሚለው፡ዅሉ፡የሸንጎ፡ፍርድ፡ይገ፟ባ፟ዋል፤ደንቈሮ፡የሚለውም፡ዅሉ፡የገሃነመ፡እሳት፡ፍርድ፡ይገ፟ባ፟ዋል።›› (ማቴዎስ 5፥22)
ነገርግን ኢየሱስ እራሱ ይህንን ስድብ ሲጠቀም እንመለከታለን፡፡
⓵.‹‹እናንተ፡ደንቈሮዎችና፡ዕውሮች፥ማናቸው፡ይበልጣል፧ወርቁ፡ነውን፧ወይስ፡ወርቁን፡የቀደሰው፡ቤተ፡ መቅደስ።›› (ማቴዎስ 23፥17)
⓶.‹‹እናንት ደንቆሮዎች፥ የውጭውን የፈጠረ የውስጡን ደግሞ አልፈጠረምን?›› (ሉቃስ 11፥ 40)
ታዲያ አላህ ይጠብቀንና በኢየሱስ አገላለጽ መሰረት ኢየሱስ የገሀነም ፍርድ ይገባዋል ልንል ነውን?
(ምንጭ:-ከ100 በላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭቶች ፥ያህያ ኢብኑ ኑህ)
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
ደንቆሮ ብሎ የሚሳደብ የገሀነም ፍርድ ይገባዋል ይላል ኢየሱስ
۞‹‹እኔ፡ግን፡እላችዃለኹ፥በወንድሙ፡ላይ፡የሚቈጣ፡ዅሉ፡ፍርድ፡ይገ፟ባ፟ዋል፤ወንድሙንም፡ጨርቃም፡
የሚለው፡ዅሉ፡የሸንጎ፡ፍርድ፡ይገ፟ባ፟ዋል፤ደንቈሮ፡የሚለውም፡ዅሉ፡የገሃነመ፡እሳት፡ፍርድ፡ይገ፟ባ፟ዋል።›› (ማቴዎስ 5፥22)
ነገርግን ኢየሱስ እራሱ ይህንን ስድብ ሲጠቀም እንመለከታለን፡፡
⓵.‹‹እናንተ፡ደንቈሮዎችና፡ዕውሮች፥ማናቸው፡ይበልጣል፧ወርቁ፡ነውን፧ወይስ፡ወርቁን፡የቀደሰው፡ቤተ፡ መቅደስ።›› (ማቴዎስ 23፥17)
⓶.‹‹እናንት ደንቆሮዎች፥ የውጭውን የፈጠረ የውስጡን ደግሞ አልፈጠረምን?›› (ሉቃስ 11፥ 40)
ታዲያ አላህ ይጠብቀንና በኢየሱስ አገላለጽ መሰረት ኢየሱስ የገሀነም ፍርድ ይገባዋል ልንል ነውን?
(ምንጭ:-ከ100 በላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭቶች ፥ያህያ ኢብኑ ኑህ)
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
• ════•════•
⭕ ️ሸይጣን በመጽሐፍ"ቅዱስ"እና ቁርዓን አስተምህሮት
📌️ የመጽሐፍ"ቅዱስ" አስተምህሮት
ሰይጣን እንደ የፈጣሪ ስልጣን ተፎካካሪ
➵ "ሁሉን የሚገዛ ሰይጣን መጥቶ በአምላክ ፊት ቆሞ እንዲህ አለ እነሆ አብርሃም ልጁ ይስሐቅን ይወደዋል ከሁሉም ይልቅ እርሱ ደስ ያሰኘዋል በመሠዊያው ላይ መሥዋዕት አድርጎ ያቀርበው ዘንድ ንገረው።" (መጽሐፈ ኩፋሌ 14፥2)
➵"አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥እንዴት ከሰማይ ወደቅህ አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ!
አንተን በልብህ፦ወደ ሰማይ ዐርጋለሁ፥ዙፋኔንም ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፥በሰሜንም ዳርቻ በመሰብሰቢያ ተራራ ላይ እቀመጣለሁ።ከዳመናዎች ከፍታ በላይ ዐርጋለሁ፥በልዑልም እመሰላለሁ አልህ።"
(📓ትንቢተ ኢሳያስ 14፡12-14)
●*●*●*●*●*️●*️●
⭕ ️ የቁርዓን አስተምህሮት
📌️ ሸይጣን የአላህ ተፎካካሪ ሳይሆን አመፀኛ ፍጥረት
قَالَ رَبِّ فَأَنظِرْنِي إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ
➵«ጌታዬ ሆይ! እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ አቆየኝም» አለ፡፡ (📓ሷድ፥79)

⭕️ኃጢያት በክርስትና እና ኢስላም አስተምህሮ
▣ በክርስትና አስተምህሮ ▣
⓵.“በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።” ❨📘ሮሜ 5፥19❩
●*●*●*●*●*️●*️●
▣ በኢስላም አስተምህሮ ▣
وَأَن لَّيْسَ لِلْإِنسَانِ إِلَّا مَا سَعَىٰ
⓵.ለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም፡፡( 📙 ነጅም:39)
⓶. የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው፡፡ ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡ ❨📓ኢስራ:15❩

በቁርኣን ውስጥ ዒሳ(ኢየሱስ) ከሰራቸው ተኣምራት መካከል አንዱ በህፃንነቱ መናገሩ ነው።(ቁርኣን 19:27—34 ይመልከቱ)ነገር ግን በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የምናገኘው የመጀመሪያው ተዓምር ውሃውን ወደ ወይን ጠጅ መቀየሩ ነው። (ዮሐ 2:1—11 ይመልከቱ )
በኦሪት ህግ መሰረት ዝሙት የሰራ ሰው ቅጣቱ በድንጋይ ተወግሮ መገደል ነው። ይህ ከሆነ ማርያም (መርየም) አርግዛ ልጅ ስትወልድ ህዝቡ እንዴት ዝም አላት? ምን ብላ አስረድታ ነው በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ማርገዟን ለአይሁዳውያን ያስረዳችው?
በቁርኣን የተገለፀው የልጇ በተኣምር መናገር ከዚህ ወንጀል እንዴት ነፃ እንዳደረጋት ትርጉም ይሰጣል።
Edit የተደረገ ፅሁፍ

ውዱዕ(ለአምልኮ የሚደረግ ትጥበት)
•════•════•
✺يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا قُمْتُمْ إِلَى الصَّلَاةِ فَاغْسِلُوا وُجُوهَكُمْ وَأَيْدِيَكُمْ إِلَى الْمَرَافِقِ وَامْسَحُوا بِرُءُوسِكُمْ وَأَرْجُلَكُمْ إِلَى الْكَعْبَيْنِ ۚ
➵ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወደ ሶላት በቆማችሁ (ለመቆም ባሰባችሁ) ጊዜ ፊቶቻችሁን፣ እጆቻችሁንም እስከ ክርኖች እጠቡ፡፡ ራሶቻችሁንም (በውሃ) አብሱ፡፡ እግሮቻችሁንም እስከ ቁርጭምጭሚቶች (እጠቡ)፡፡ (ማኢዳ፥6)
.*.*.*.*.*.*.*.
➵ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው የመታጠቢያውን ሰን በመገናኛው ድንኳንና በመሠዊያው መካከል አኖረ፥ለመታጠቢያም ውሃን ጨመረበት። በርሱም ሙሴና አሮን ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን ታጠቡ። ወደመገናኛው ድንኳን በገቡ ጊዜ፥ወደ መሠዊያውም በቀረቡ ጊዜ ይታጠቡ ነበር።
❨ዘጸአት 40፥30-32❩
●የነብዩ ሙሴና ነብዩ አሮን ፈለግ (ለስግደት ትጥበትን የሚፈፅሙት) የሚከተሉት ሙስሊሞች ናቸውን ወይስ ክርስቲያኖች?

👌2
📌️ የመጽሐፍ ቅዱስ ህግጋት
• ════•════•
⭕በክትን ለመጻተኛ(ምጽዋትን ለሚለምን) ስጥ ወይም ለእንግዶች ሽጡ
✺ አንተ፡ለአምላክኽ፡ለእግዚአብሔር፡የተቀደሰ፡ሕዝብ፡ነኽና፥የበከተውን፡ዅሉ፡አትብላ፤ይበላው፡ዘንድ፡ በአገርኽ፡ደጅ፡ለተቀመጠ፡መጻተኛ፡ትሰጠዋለኽ፥ወይም፡ለእንግዳ፡ትሸጠዋለኽ።የፍየሉን፡ጠቦት፡በእናቱ፡
ወተት፡አትቀቅል።❨📙️ኦሪት ዘዳግም 14፥21❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
📌️ ቁርዓን
⭕ መልካምን እንጂ ከመጥፎ አትለግሱ
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَنفِقُوا مِن طَيِّبَاتِ مَا كَسَبْتُمْ وَمِمَّا أَخْرَجْنَا لَكُم مِّنَ الْأَرْضِ ۖ وَلَا تَيَمَّمُوا الْخَبِيثَ مِنْهُ تُنفِقُونَ وَلَسْتُم بِآخِذِيهِ إِلَّا أَن تُغْمِضُوا فِيهِ ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ غَنِيٌّ حَمِيدٌ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ካፈራችሁትና ከዚያም ለእናንተ ከምድር ካወጣንላችሁ ከመልካሙ ለግሱ፡፡ መጥፎውንም (ለመስጠት) አታስቡ፡፡ በእርሱ ዓይኖቻችሁን ጨፍናችሁ እንጂ የማትወስዱት ስትኾኑ ከእርሱ (ከመጥፎው) ትሰጣላችሁን? አላህም ተብቃቂ ምስጉን መኾኑን ዕወቁ፡፡ ❨በቀራ፥267❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
• ════•════•
⭕በክትን ለመጻተኛ(ምጽዋትን ለሚለምን) ስጥ ወይም ለእንግዶች ሽጡ
✺ አንተ፡ለአምላክኽ፡ለእግዚአብሔር፡የተቀደሰ፡ሕዝብ፡ነኽና፥የበከተውን፡ዅሉ፡አትብላ፤ይበላው፡ዘንድ፡ በአገርኽ፡ደጅ፡ለተቀመጠ፡መጻተኛ፡ትሰጠዋለኽ፥ወይም፡ለእንግዳ፡ትሸጠዋለኽ።የፍየሉን፡ጠቦት፡በእናቱ፡
ወተት፡አትቀቅል።❨📙️ኦሪት ዘዳግም 14፥21❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
📌️ ቁርዓን
⭕ መልካምን እንጂ ከመጥፎ አትለግሱ
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَنفِقُوا مِن طَيِّبَاتِ مَا كَسَبْتُمْ وَمِمَّا أَخْرَجْنَا لَكُم مِّنَ الْأَرْضِ ۖ وَلَا تَيَمَّمُوا الْخَبِيثَ مِنْهُ تُنفِقُونَ وَلَسْتُم بِآخِذِيهِ إِلَّا أَن تُغْمِضُوا فِيهِ ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ غَنِيٌّ حَمِيدٌ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ካፈራችሁትና ከዚያም ለእናንተ ከምድር ካወጣንላችሁ ከመልካሙ ለግሱ፡፡ መጥፎውንም (ለመስጠት) አታስቡ፡፡ በእርሱ ዓይኖቻችሁን ጨፍናችሁ እንጂ የማትወስዱት ስትኾኑ ከእርሱ (ከመጥፎው) ትሰጣላችሁን? አላህም ተብቃቂ ምስጉን መኾኑን ዕወቁ፡፡ ❨በቀራ፥267❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
▣ ሕልምና ፍርዱ ▣
•════•════•
➵እንሆ፥የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ፦ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና፥ተነሣ፥ሕፃኑንና እናቱንም ይዘኽ ወደ ግብጽ ሽሽ፥እስክነግርኽም ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው። ርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን በሌሊት ያዘና ከጌታ ዘንድ በነቢይ፦ልጄን ከግብጽ ጠራኹት የተባለው እንዲፈጸም፥ወደ ግብጽ ሔደ።
(ማቴዎስ 2፥13-14)
.*.*.*.*.*.*.*.
➵''ሕልምም የሚያዩ በሐሰት ተናግረዋል፤
በከንቱ ይጽናናሉ።›› (ትንቢተ ዘካሪያስ 10፥2)
➢‹‹ሕልም አላሚና ሐሰተኛ ነብይ ይገደል››
(ኦሪት ዘዳግም 9፡5)
❒ ግልፅ ስለሆነ ማብራሪያ አያስፈልገውም።

▣ ባሏ የሞተባት ሴት ደረጃ በክርስትና ▣
•════•════•
⓵. ልጄ ሆይ፥ስለ ምን ጋለሞታ ሴት ትወዳ፟ለህ የሌላዪቱንስ ብብት ለምን ታቅፋለህ።
❨መጽሐፈምሳሌ 5፡20❩
⓶. ጋለሞታ ሴት የጠለቀች ዐዘቅት ናትና፥ሌላዪቱም ሴት የጠበበች ጕድጓድ ናትና።
እንደ ሌባ ታደባለች ወስላታዎችንም በሰው ልጆች መካከል ታበዛለች። (መጽሐፈ ምሳሌ 23፥27-28)
⓷. ‹‹ባል የሞተባቸውን ቆነጃጅት ግን አትቀበል፤
በክርስቶስ ላይ ተነስተው ሊቀማጠሉና ሊያገቡ ይወዳልሉና።›› ❨1ኛ ጢሞቲዎስ 5፥11❩
⓸. ‹‹ለአምላክ የተቀደሰ ነው ጋለሞታን ሴት ወይንም
የረከሰችውን አያግባ ወይንም ከባልዋ የተፋታችውን አያግባ።›› ❨ዘሌዋውያን 21፥7❩
⓹. "ስለተሳልኸው ስእለት ሁሉ የጋለሞታዪቱን ዋጋና የውሻውን ዋጋ ወደ አምላክህ ወደእግዚአብሔር ቤት አታቅርብ ሁለቱም በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያጸይፉ ናቸውና።" ❨ዘዳግም 23፥18❩

Forwarded from ገድላት እና ድርሳናት
አምላክ ለኛ፤ ሲል ራሱን ገድሎ።! እሱ ሊቀጣን ካሰበው ቅጣት አዳነን ።
አስገራሚ የክርስትና ሎጂክ 🤔
አስገራሚ የክርስትና ሎጂክ 🤔
Forwarded from ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"
የክርስትና ጦም
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
28፥50 እሺ ባይሉህም የሚከተሉት ዝንባሌዎቻቸውን ብቻ መኾኑን ዕወቅ! ከአላህ የኾነ መመሪያ ሳይኖረው ዝንባሌውን ከተከተለ ሰው ይበልጥ የጠመመ አንድም የለም፡፡ فَإِن لَّمْ يَسْتَجِيبُوا لَكَ فَاعْلَمْ أَنَّمَا يَتَّبِعُونَ أَهْوَاءَهُمْ ۚ وَمَنْ أَضَلُّ مِمَّنِ اتَّبَعَ هَوَاهُ بِغَيْرِ هُدًى مِّنَ اللَّهِ
አምላካችን አሏህ ከሶላቱ መግሪብ ጀምሮ እስከ ሶላቱል ፈጅር ድረስ ማንኛውም ሐላል ምግብ እንድንበላ እና ሐላል መጠጥ እንድንጠጣ ፈቅዶልናል፦
2፥187 ከጎህ የኾነው ነጩ ክርም ከጥቁሩ ክር ለእናንተ እስከሚገልጽላችሁ ድረስ ብሉ፥ ጠጡም፡፡ ከዚያም ጦምን እስከ ሌሊቱ ድረስ ሙሉ፡፡ وَكُلُوا وَاشْرَبُوا حَتَّىٰ يَتَبَيَّنَ لَكُمُ الْخَيْطُ الْأَبْيَضُ مِنَ الْخَيْطِ الْأَسْوَدِ مِنَ الْفَجْرِ ۖ ثُمَّ أَتِمُّوا الصِّيَامَ إِلَى اللَّيْلِ ۚ
ከዚያ ከሶላቱል ፈጅር ስለ ሶላቱል መግሪብ ድረስ ከምንም ዓይነት ምግብ እንዳንበላ እና ከምንም ዓይነት መጠጥ እንዳንጠጣ አዞናል። "ጦም" የሚለው የግዕዙ ቃል "ጦመ" ማለትም "ተወ" "ታቀበ" "ታረመ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን ከምግብ እና ከመጠጥ "መተው" "መታቀብ" "መታረም" ማለት ነው፥ ጦም ማለት ከምግብ እና ከመጠጥ መተው፣ መታቀብ፣ መታረም እንጂ ከሥጋ እና ከሥጋ ተዋእፆ ከሆኑት እንቁላል፣ ወተት፣ አይብ እየተቆጠቡ ነገር ግን በእጅ አዙር የሥጋ፣ የእንቁላል፣ የወተት ምትክ የሆኑትን ባቄላ፣ አተር፣ በቆሎ፣ ገብስ የመሳሰሉት በሳይክል ተዙሮ የማያልቀውን ቡፌ መብላት አይደለም። ይህ ሠው ሠራሽ ጦም እንጂ ባይብል ላይ የለም፦
ዳንኤል 10፥3 ማለፊያ እንጀራም አልበላሁም፥ ሥጋና ጠጅም በአፌ አልገባም፥ ሦስቱም ሳምንት እስኪፈጸም ድረስ ዘይት አልተቀባሁም።
ዳንኤል ጦም ሲጦም እንጀራ እና ሥጋ ባለመብላት እና ጠጅ ባለመጠጣት ከሁሉ ነገር ይታቀብ ነበር እንጂ እንደ ኦርቶዶክስ ጦም ከሥጋ ተቆጥቦ እንጀራ አይበላም ነበር፥ ኦርቶዶክሳውያን በጦም ወቅት ቅዳሴ እንዳለቀ በተለይ ዲያቆናት፣ ቀሳውስት፣ ደብተራዎች ደጀ ሰላም ውስጥ ገብተው ሥጋ የሚተኩ ምግቦች ከርሳቸው እስኪወጠር ሲያግበሰብሱ እና ጠላ፣ ጠጅ፣ ፊልተር እንዲሁ ሀብታም ለተዝካር ያመጣውን ውስኪ እና አረቄ ሲጋቱ እና ሲሰክሩ ማየት የአደባባይ ጉድ ነው። ከኦርቶዶክስ ጦም በተቃራኒው ሙሴ ሲጦም እንጀራ ባለመብላት እና ውኃም ባለመጠጣት ነበር፥ ኢየሱስ ሲጦም ምንም አልበላም ነበር፦
ዘጸአት 34፥28 በዚያም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከከያህዌህ ጋር ነበረ፤ እንጀራም አልበላም፥ ውኃም አልጠጣም።
ማቴዎስ 4፥2 አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
ሉቃስ 4፥2 አርባ ቀን ከዲያብሎስ ተፈተነ። በነዚያም ቀኖች ምንም አልበላም፥ ከተጨረሱም በኋላ ተራበ።
ስለዚህ ከሥጋ እና ከሥጋ ተዋእፆ ከሆኑት እንቁላል፣ ወተት፣ አይብ እየተቆጠቡ ነገር ግን በእጅ አዙር የሥጋ፣ የእንቁላል፣ የወተት ምትክ የሆኑትን ባቄላ፣ አተር፣ በቆሎ፣ ገብስ መብላት ሰው ሠራሽ ጦም ነው፥ ይህንን ሰው ሠራሽ ጦም ይዛችሁ የኢሥላምን ጦም ለመተቸት ሞራሉ ሆነ ዐቅሙ የላችሁም።
"ሁዳድ" ማለት "ሰፊ" ማለት ሲሆን "ሁዳዴ"lent" እራሱ 40 ቀናት የነበረ ሲሆን ቅዳሜ እና እሑድ ተተስቶ 15 ቀናት በ 40 ቀናት ሲጨመር 8 ሳምንት ወይም 55 ቀናት በማድረግ የሚጦሙት "ሶውሙል ከቢር" صَوْم ٱلْكَبِير ማለትም "ዐብይ ጦም" ይባላል። ይህንን ሁዳዴ "ጡሙ" ብሎ የደነገገው በ 339 ድኅረ-ልደት አትናቴዎስ ሲሆን በውጪው ዓለም ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ እና ጥቂት የፕሮቴስታንት አንጃዎች ይጦሙታል፥ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ያሉት አጥማዋት ማለትም ፅጌ፣ ገና፣ ነነዌ፣ ሁዳዴ፣ ሰኔ፣ ፍልሰታ የቤተክርስቲያን መሪዎች ቀስ በቀስ እና በጊዜ ሂደት የደነገጓቸው ሰው ሠራሽ ሕግ እንጂ የመለኮት ትእዛዞች አይደሉም።
የነነዌ ጦምም ለነነዌ ሰዎች ለሥስት ቀን የተሰጠ እንጂ አማኞች እንዲጦሙ የታዘዘበት አንቀጽ በባይብል ሽታውን አናገኝም።
አምላካችን አሏህ ካፈጠርን በኃላ ከሐላል ጥንዳችን ጋር ተራክቦ ማድረግን ሐላል አድርጓልናል፦
2፥187 በጾም ሌሊት ወደ ሴቶቻችሁ መድረስ ለእናንተ ተፈቀደላችሁ፡፡ أُحِلَّ لَكُمْ لَيْلَةَ الصِّيَامِ الرَّفَثُ إِلَىٰ نِسَائِكُمْ
በባይብል ግን አንድ ሰው ከትዳር አጋሩ ጋር በጦም ጊዜ ተራክቦ ማድረግ "ክልክል ነው" የሚል ፍንጭ ይቅርና ሽታው የለም።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስለ ጦም ያለው መመሪያ ፍትሐ ነገሥት ላይ ይገኛል፥ ፍትሐ ነገሥት በ1240 ድኅረ-ልደት በግብጽ አገር ውስጥ አቡል ፋዳዒል ኢብኑል አሣል ጠጅ እየጠጣ በዐረቢኛ የጻፈው ድርሰት ነው። ይህ መጽሐፍ ወደ ግዕዝ የተተረጎመው በ 1450 ድኅረ-ልደት በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመን ሲሆን በቤተ ክህነት እና በቤተ መንግሥት ሕጉ መዋል የጀመረው በ 1455 ድኅረ-ልደት በበአጼ ሠርጸ ድንግል ዘመን ነው። ይህንን መመሪያ የጻፉት በግልጠተ መለኮት ሳይሆን ዝንባሌአቸውን በመከተል ነው፦

አሏህ ሂዳያህ ይስጣቸው! ለእኛም ጽናቱን ይስጠን! አሚን።
✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ
https://t.me/Wahidcom

Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
«አምላክ ጀልባው ላይ ተኝቶ ነበር ብሎ ጥያቄ ከፈጠረብህ በኋላ፣ ተቀስቅሶኮ ማዕበሉን አስቆመው ብሎ እንደ ጀብድ ይነግርሃል።»
® እህት እናት (ብርቱካን)🖊
® እህት እናት (ብርቱካን)🖊
👍3❤2
ኒቃብ ፥ ክርስቲያኖች የዘነጉት ስርዓት
•════•════•
⓵.‹‹እርሷም መሸፈኛ (ኒቃብ)
ወስዳ ተከናነበች።›› ❨📙️ኦሪት ዘፍጥረት 24፥65❩
⓶.‹‹ከተማይቱን የሚዞሩት ጠባቂዎች አገኙኝ መቱኝ፤ አቆሳሰሉኝኝም
ቅጥር ጠባቂዎችም የዓይነ ርግብ (ኒቃብ) መሸፈኛዬን ወሰዱት።›› ❨📙️መኃልይ ዘሰለሞን 5፥6❩
⓷.‹‹በዓይነ
ርግብ (ኒቃብ) መሸፈኛሽ ውስጥ ዓይኖችሽ እንደ ርግቦች ናቸው።›› ❨📕መኃልይ ዘሰለሞን 4፥1❩
⓸.‹‹በዓይነ ርግብ (ኒቃብ ) መሸፈኛሽ ውስጥ ጉንጭና ጉንጭሽ እንደ
ተከፈለ ሮማን ናቸው።›› ❨📕መኃልይ ዘሰለሞን 6፥7❩
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
•════•════•
⓵.‹‹እርሷም መሸፈኛ (ኒቃብ)
ወስዳ ተከናነበች።›› ❨📙️ኦሪት ዘፍጥረት 24፥65❩
⓶.‹‹ከተማይቱን የሚዞሩት ጠባቂዎች አገኙኝ መቱኝ፤ አቆሳሰሉኝኝም
ቅጥር ጠባቂዎችም የዓይነ ርግብ (ኒቃብ) መሸፈኛዬን ወሰዱት።›› ❨📙️መኃልይ ዘሰለሞን 5፥6❩
⓷.‹‹በዓይነ
ርግብ (ኒቃብ) መሸፈኛሽ ውስጥ ዓይኖችሽ እንደ ርግቦች ናቸው።›› ❨📕መኃልይ ዘሰለሞን 4፥1❩
⓸.‹‹በዓይነ ርግብ (ኒቃብ ) መሸፈኛሽ ውስጥ ጉንጭና ጉንጭሽ እንደ
ተከፈለ ሮማን ናቸው።›› ❨📕መኃልይ ዘሰለሞን 6፥7❩
۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
❤2
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈ (Sαlαh | صَلٓاحۡ)
‟ኢስላም በፍጹም ግልጽነትና ተጨባጭ እውነታ ላይ የተመሰረተ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው። የሚሰብከውም በፍፁማዊ አንድነቱ ሦስትነት የሌለበት፣ በመለኮታዊነቱ ሰብአዊነት የማይንፀባረቅበት፣ በሕያውነቱ ላይ ሞት የማይከተለው፣ በጠባቂነቱ ለአፍታም ስንኳ ቢሆን የማይተኛውንና የማያንገላጀውን እውነተኛ አምላክ አላህን ነው።»
— ኡስታዝ አቡ ሐይደር
— ኡስታዝ አቡ ሐይደር
❤3
Forwarded from የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከቲክቶክ መንደር የተገኘ
በራሳቸው አንደበት እንደሚመሰክሩት "ኢየሱስ ፍጡር ነው" ብሎ ያምነው የነበረው ማህበረሰብ 96% የነበረ ሲሆን "ፈጣሪ ነው" ብሎ የሚያምነው ህዝብ ደግሞ 4% ብቻ ነበር።
ዋናው ጥያቄ ይህ ሁሉ ክርስቶስን እከተላለሁ ይል የነበረ ክርስቲያን "ኢየሱስ ከአምላክ የተላከ ፍጡር እንጅ አምላክ አይደለም" ብሎ እንዲያምን ያደረገው ምንድን ነበር? የሚለው ነው።

👍3