አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
971 subscribers
784 photos
137 videos
22 files
911 links
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
Download Telegram
➺ ነብዩ እንዲህ ብለዋል፦ «ሁለት አይነት ሰዎች የእሳት ናቸው አሁን አላያቸውም ፤ ሰዎች ናቸው ከነሱ ጋር ሰዎችን የሚደበድቡበት የከብት ጅራት መሰል አለንጋ ያላቸው እናም ለብሰው የተራቆቱ ለራሳቸው የሚማልሉ ሌሎችንም የሚያማልሉ፤ ሴቶች ናቸው ፀጉራቸው እንደተዘነበለ ግመል ሻኛ ነው  ጀነት አይገቡም ሽታዋንም አያገኙም…።»❨📙ሙስሊም ዘግበውታል❩
.*.*.*.*.*.*.*.*.*.
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
የመጽሐፍ ቅዱስ ህግጋት ፍትሃዊ ናቸውን?
•════•════•
📌 ባል ባጠፋው ሚስቱ ትቀጣ!

❶ ልቤ፡ወደ፡ሌላዪቱ፡ሴት፡ጐምዥቶ፡እንደ፡ኾነ፥
በባልንጀራዬም፡ደጅ፡አድብቼ፡እንደ፡ኾነ፥
ሚስቴ፡ለሌላ፡ሰው፡ትፍጭ፥
ሌላዎችም፡በርሷ፡ላይ፡ይጐንበሱ።
(📗መጽሐፈ ኢዮብ 31፥9-10)

❷ ከታናሹ፡ዠምሮ፡እስከ፡ታላቁ፡ድረስ፡ዅሉ፡ሥሥትን፡ያስባሉና፥ከነቢዩም፡ዠምሮ፡እስከ፡ካህኑ፡ድረስ፡ ዅሉ፡በተንኰል፡ያደርጋሉና፡ስለዚህ፡ሚስቶቻቸውን፡ለሌላዎች፥ዕርሻቸውንም፡ለሚወርሱባቸው፡እሰጣለኹ። (📙ትንቢተ ኤርሚያስ :8፥10)

❸ እግዚአብሔር፡እንዲህ፡ይላል፦እንሆ፥ከቤትኽ፡ክፉ፡ነገር፡አስነሣብኻለኹ፤ሚስቶችኽንም፡በዐይንኽ፡
ፊት፡እወስዳለኹ፥ለዘመድኽም፡እሰጣቸዋለኹ፥በዚችም፡ፀሓይ፡ዐይን፡ፊት፡ከሚስቶችኽ፡ጋራ፡ይተኛል። አንተ፡ይህን፡በስውር፡አድርገኸዋል፤እኔ፡ግን፡ይህን፡በእስራኤል፡ዅሉ፡ፊትና፡በፀሓይ፡ፊት፡ አደርገዋለኹ። (📙2ኛ ሳሙኤል 12፥11-12)
• • • • • • • • • •
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
▣ የንባብ ግብዣ ▣
•════•════•
✺ ከማያምኑ፡ጋራ፡በማይመች፡አካኼድ፡አትጠመዱ፤ጽድቅ፡ከዐመፅ፡ጋራ፡ምን፡ተካፋይነት፡
አለውና፧ብርሃንም፡ከጨለማ፡ጋራ፡ምን፡ኅብረት፡አለው። ❨📘2ኛ ቆሮ 6፥14❩
➺ ለሚወጣ፡ዅሉ፡በክርስቶስም፡ትምህርት፡ለማይኖር፡ሰው፡አምላክ፡የለውም፤በክርስቶስ፡ትምህርት፡
ለሚኖር፡አብና፡ወልድ፡አሉት።
ማንም፡ወደ፡እናንተ፡ቢመጣ፡ይህንም፡ትምህርት፡ባያመጣ፡በቤታችኹ፡አትቀበሉት፡ ሰላምም፡አትበሉት፤ ሰላም፡የሚለው፡ሰው፡በክፉ፡ሥራው፡ይካፈላልና።
(📙2ኛ ዮሐንስ 1፥9–11)
️●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
ጳጳሶች በእጃቸው የሚይዙት ከከዘራቸው ጫፍ ላይ ያለው ባለ ሁለት ራስ እባብ አርማ ምንድ ነው የሚያመለክተው ⁈
    •════•════•
➢ እባብም፡እግዚአብሔር፡አምላክ፡ከፈጠረው፡ከምድር፡አውሬ፡ዅሉ፡ይልቅ፡ተንኰለኛ፡ነበረ። ❨📙 ዘፍጥረት 3፥1❩

✺ እግዚአብሔር፡አምላክም፡እባቡን፡አለው፦ይህን፡ስላደረግኽ፡ከእንስሳት፡ከምድር፡አራዊትም፡ ዅሉ፡ተለይተኽ፡አንተ፡የተረገምኽ፡ትኾናለኽ፤በሆድኽም፡ትኼዳለኽ፥ዐፈርንም፡በሕይወትኽ፡ዘመን ፡ዅሉ፡ትበላለኽ። ❨📙ዘፍጥረት 3፥14❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
የተፈፀመ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ትንቢት
የኤፍራጥስ ወንዝ መድረቅ
.................
ከአቢ ሁረይራህ እንደተወሳው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ “ሰዓቲቱ የኤፍራጥስ ወንዝ የወርቅ ተራራ እስኪገልጥ ድረስ ቢደርቅና በእርሱ ጉዳይ ሰዎች ቢዋጉ እንጂ አትቆምም”። ❨📓ሙስሊም ዘግበውታል 54፥38❩
▣ ለሰላምታ መልስ ስለ መስጠት ▣
•════•════•
መጽሐፍ 'ቅዱስ'
➺ ለሚወጣ፡ዅሉ፡በክርስቶስም፡ትምህርት፡ለማይኖር፡ሰው፡አምላክ፡የለውም፤በክርስቶስ፡ትምህርት፡
ለሚኖር፡አብና፡ወልድ፡አሉት።
ማንም፡ወደ፡እናንተ፡ቢመጣ፡ይህንም፡ትምህርት፡ባያመጣ፡በቤታችኹ፡አትቀበሉት፡ ሰላምም፡አትበሉት፤ ሰላም፡የሚለው፡ሰው፡በክፉ፡ሥራው፡ይካፈላልና።
(📙2ኛ ዮሐንስ 1፥9–11)
.*.*.*.*.*.*.*.
ቁርዓን

✺ وَإِذَا حُيِّيتُم بِتَحِيَّةٍ فَحَيُّوا بِأَحْسَنَ مِنْهَا أَوْ رُدُّوهَا ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ حَسِيبًا
➺በሰላምታ በተከበራችሁም ጊዜ ከእርሷ ይበልጥ ባማረ (ሰላምታ) አክብሩ፡፡ ወይም (እርሷኑ) መልሷት፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ ነውና፡፡ ❨ኒሳዕ፥86❩
️●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
▣ ኢስላም፥ ድል አድራጊው ሃይማኖት ▣

۞ هُوَ الَّذِي أَرْسَلَ رَسُولَهُ بِالْهُدَىٰ وَدِينِ الْحَقِّ لِيُظْهِرَهُ عَلَى الدِّينِ كُلِّهِ وَلَوْ كَرِهَ الْمُشْرِكُونَ

➵ እርሱ ያ አጋሪዎቹ ቢጠሉም መልክተኛውን በመምሪያ (መጽሐፍ) በእውነተኛው ሃይማኖትም (በኢስላም) ከሃይማኖት ሁሉ በላይ ይፋ ሊያደርገው የላከ ነው፡፡ ❨📓ሰፍ፥9❩

️●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አልሰማ አላችሁን

መምህር ዮሐንስ ጌታቸው፦ "እግዚአብሔር ዓይን፣ እጅ፣ እግር እንዳለው" በግልጽ ተናግረዋል። ይደመጥ!

እነዚህ የአካል ክፍሎች ትርጉም መስጠት ሠለስቱ ምዕት ከልክለዋል፦
ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 19 ቁጥር 33
“ለእግዚአብሔር ዓይኖች እና ጆሮዎች እንዳሉት መጽሐፍት የተናገሩት እና የቀሩት እንዳሉት ስለ እግዚአብሔር የተነገረው ሁሉ የታመነ እውነተኛ እንደሆነ እናምናለን፥ ነገር ግን አይመረመርም አይታሰብም”።

"ሠለስቱ ምዕት" ማለት በ 325 ድኅረ ልደት በኒቂያ ጉባኤ የተሰበሰቡት 318 ሊቃውንት ናቸው፥ እነርሱ፦ "የቀሩት" ያሉት ከዓይኖች እና ከጆሮዎች ሌላ የተገለጹትን የአካል ክፍሎች ነው፦
ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 28 ቁጥር 30
“ለእግዚአብሔር ዓይን፣ ጆሮ፣ እጅ፣ እግር እንዳለው የተነገረው ሁሉ ስለ እግዚአብሔር በከበሩ መጻሕፍት የተጻፈ ሁሉ የታመነ የተረዳ ነው፥ የተናገርነው ሁሉ አለው። ነገር ግን አይመረመርም አይታወቅም”።

እርማችሁን አውጡ! ጆሮ፣ እጅ፣ እግር እንዳለ እንቅጩን ፍርጥ አርገው ተናግረዋል። ለእግዚአብሔር እጅ፣ ጥፍር፣ እግር እንዳለው አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በመጽሐፈ ምሥጢር ተናግሯል፦
መጽሐፈ ምሥጢር ምዕራፍ 1 ቁጥር 62
“እግዚአብሔር እጆች እና ክንድ፣ ጥፍር እንዳለው ዕወቁ”።

በዚህ ዚሪያ ከዚህ በፊት የተጻፈ መጣጥፍ ያንብቡ፦ https://t.me/Wahidcom/3501

ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
✺وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ إِنَّ اللَّهَ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ

➺የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ ❨📙ነህል፥18❩

️●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
🔘 አስመሳይነት ️🔘
•════•════•
➢ “አይሁድንም እጠቅም ዘንድ ከአይሁድ ጋር እንደ አይሁዳዊ ሆንሁ፤ ከሕግ በታች ያሉትን እጠቅም ዘንድ፥ እኔ ራሴ ከሕግ በታች ሳልሆን፥ ከሕግ በታች ላሉት ከሕግ በታች እንዳለሁ ሆንሁ። ” (📙1ኛ ቆሮንቶስ 9፥20)

Versus

✺مُّذَبْذَبِينَ بَيْنَ ذَٰلِكَ لَا إِلَىٰ هَٰؤُلَاءِ وَلَا إِلَىٰ هَٰؤُلَاءِ ۚ

➵ በዚህ መካከል ወላዋዮች ኾነው (ያሳያሉ)፡፡ ወደእነዚህም ወደእነዚያም አይደሉም፡፡ (📘ኒሳዕ፥ 143)
️●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
▣ የክርስትናና እስላምና ሃይማኖቶች በማን ተሰየሙ?
•════•════•
ክርስትና
📌️ በሰዎች የተሰጠ ስያሜ
➵ ባገኘውም፡ጊዜ፡ወደ፡አንጾኪያ፡አመጣው። በቤተ፡ክርስቲያንም፡አንድ፡ዓመት፡ሙሉ፡ተሰበሰቡ፥ብዙ፡ ሕዝብንም፡አስተማሩ፤ደቀ፡መዛሙርትም፡መዠመሪያ፡በአንጾኪያ፡ክርስቲያን፡ተባሉ። ❨📗የሐዋርያት ስራ11፥26❩
.*.*.*.*.*.*.*.
ኢስላም
📌️ በአምላክ የተሰጠ ስያሜ
➵ በአላህም ሃይማኖት ተገቢውን ትግል ታገሉ፡፡ እርሱ መርጧችኋል፡፡ በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም፡፡ የአባታችሁን የኢብራሂምን ሃይማኖት ተከተሉ፡፡ እርሱ ከዚህ በፊት ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል፡፡ በዚህም (ቁርኣን)፤ መልክተኛው በእናንተ ላይ መስካሪ እንዲሆን እናንተም በሰዎቹ ላይ መስካሪዎች እንድትኾኑ። ❨📘ሐጅ: 78❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
🔰 ሰይፍ የሚለው ቃል በአረብኛ ቁርአን የማይገኝ ሲሆን በአማርኛ ለትርጉም በቅንፍ ሁለት ግዜ ተጠቅሷል።

🔰 ሰይፍ የሚለው ቃል በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ( የኦርቶዶክስ እና ካቶሊክ የጭማሬ መፃህፍት ሳያካትት የፕሮቴስታንት 66 ብቻ ላይ) 352 ግዜ😱 ተጠቅሷል።

መፅሀፋቸውን ሳያውቁ የሰላም ሃይማኖት የሆነውን እስልምናን ይተቻሉ እንጂ ከመፅሀፋቸው እንደምንረዳው የሰይፍ ሃይማኖት ክርስትና ነው።።

https://t.me/iwnetlehullu1
ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም☝️☝️
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
➩እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ፡፡ በአላህም ላይ እውነትን እንጅ አትናገሩ፡፡ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት «የኹን» ቃሉም ከእርሱ የኾነ መንፈስም ብቻ ነው፡፡ በአላህና በመልክተኞቹም እመኑ፡፡ « (አማልክት) ሦስት ናቸው» አትበሉም፡፡ ተከልከሉ፤ ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና፡፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱ ልጅ ያለው ከመኾን የጠራ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለ ሁሉ የርሱ ነው፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡ ❨📓ኒሳዕ፥ 171❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭቶች
ክፍል 10
⭕️ አሣ በነገሰ በስንተኛው አመት የእስራኤል ንጉስ ባኦስ በይሁዳ ላይ የወጣው?
➻ አሣ በነገሰ በስንተኛው አመት የእስራኤል ንጉስ ባኦስ በይሁዳ ላይ የወጣው
በይሁዳም፡ንጉሥ፡በአሣ፡በኻያ፡ስድስተኛው፡ዓመት፡የባኦስ፡ልጅ፡ኤላ፡በእስራኤል፡ላይ፡በቴርሳ፡ኹለት፡
ዓመት፡ነገሠ።
📘መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ 16፥8❩
ነገር ግን በሌላ ቦታ
➾ "አሣ፡በነገሠ፡በሠላሳ፡ስድስተኛው፡ዓመት፡የእስራኤል፡ንጉሥ፡ባኦስ፡በይሁዳ፡ላይ፡ወጣ፥ወደይሁዳም፡
ንጉሥ፡ወደ፡አሣ፡ማንም፡መውጣትና፡መግባት፡እንዳይችል፡ራማን፡ሠራ።"
📘ዜና መዋዕል ካልዕ 16፥1❩
..................
ጥያቄው፡- የመጀመሪያው አንቀጽ በሀያ ስድሰተኛው አመት ሲል ሁለተኛው አንቀጽ ግን እስከ ሰላሳ
ስድስተኛው አመት ስልጣን ላይ እንደነበረ ይገልጻል፡፡
❨ምንጭ:-የህያ ኢብኑ ኑህ ከ100 በላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭቶች❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
ነብዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:-"አንድ ሙስሊም አንድን
አትክልት ቢተክል ወይም አዝዕርትን ቢዘራና፤ ሰዎች ወይም እንስሳት ወይም ሌሎች
ነገሮች ከምርቱ ከተመገበለት ሰደቃ ይሆንለታል፡:" (📘ሙስሊም ዘግበውታል፥1552)
🇧 🇮 🇧 🇱 🇪 
➩ማናቸውም፡ሰው፡አባቱን፡ወይም፡እናቱን፡ቢሰድብ፡ፈጽሞ፡ይገደል:: (📘ሌዋውያን 20:9)
🇻 🇪 🇷 🇸 🇺 🇸 
• ════•════•
🇶 🇺 🇷 '🇦 🇳 
➩ ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ፎህ አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡ (📙️ኢስራ:23-24)
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንደ አንድ የሀይማኖት መፅሐፍ የያዘችው መዝሙረ ዳዊት እንድምታ #ለኦሮሞና ለሌላ ብሔሮች ያለውን አስተሳሰብ ተመልከቱ።

🙈🙊ሚስቱን ሰጣቸው እንደ #ጋላ እንደ #ሻንቅላ በፈረቃ አደሩባት ..ዘር አስክሯት ሞተች

ዘረኝነት በኢስላም ቦታ የለውም


አላህ እንዲህ ብሏል፦ “አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው” ሠረቱል ሁጅራት 13

ስለ ሰው ልጆች ክብርና እኩልነት ከሙሐመድ ﷺ
‏( የተሻለ ያስተማረ ማን አለ? በአላህ ዕይታ የሰው ልጆች ሁሉ እኩል እንደሆኑ አስተምረዋል፡

👇👇👇👇👇👇👇
"የሁላችሁም አባት አደም ነው፡፡ አደም (የተፈጠረው) ከአፈር ነው፡፡ በዘሩ ወይንም በቆዳው ቀለም ምክንያት፤ ዓረብ የሆነው ዓረብ ባልሆነው ላይ፣ ጥቁሩ በነጩ ላይ ብልጫ የለውም፡፡ ማንኛውም ሰው የተለየ በላጭነትና ክብር የሚያገኘው አላህን በመፍራት ብቻ ነው፡፡" አህመድ በሀዲስ ቁጥር 23489 ዘግበውታል፡፡

የሰው ልጆች በዘራቸውና በቆዳቸው ቀለም ምክንያት መናቅና መገለል እንዳይደርስባቸው እኩልነትን የሰበከ መልዕክት ነው፡፡ በሌላ ሐዲስ ረሱል የሚከተለውን ብለው አስተምረዋል፤ «አላህ ወደ መልካችሁ እና ገንዘቦቻችሁ አይመለከትም፡፡ ነገር ግን ወደ ልባችሁና ተግባራችሁ ይመለከታል» ሙስሊም በሐዲስ በቁጥር 2564 ዘግበውታል።
ቡኻሪ በዘገቡት ሌላ ሐዲስ፤ ከባልደረቦቻቸው መካከል አንዱ ‹‹የጥቁር ሴት ልጅ» በማለት ተገቢ ባለሆነ መልኩ ሌላውን ሰው ሲጠራ ተሠማ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ በጣም ተቆጡ፡፡ "በእናቱ (የቆዳ ቀለም) ልታነውረው ሞከርክን? አንተ በርግጥ መሐይምነት በውስጥህ ያለብህ ሰው ነህ" በማለት ወረፉት፡፡

https://t.me/OrthodoxCritic
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
✺ ጠበኞችም በነበራችሁ ጊዜ በእናንተ ላይ (የዋለውን) የአላህን ጸጋ አስታውሱ፡፡ በልቦቻችሁም መካከል አስማማ፡፡ በጸጋውም ወንድማማቾች ኾናችሁ፡፡ በእሳት ጉድጓድ አፋፍም ላይ ነበራችሁ፡፡ ከእርስዋም አዳናችሁ፡፡ ❨📓ኣሊ-ኢምራን፥103❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
➢ ደግሞም በእናንተ መካከል ከሚቀመጡት መጻተኛዎች፥በምድራችሁም ውስጥ ከወለዷቸው በእናንተ መካከል ከሚቀመጡት ከዘራቸው ውስጥ ባሪያዎችን ግዙ ርስትም ይሁኑላችሁ።
ከእናንተም በኋላ ልጆቻችሁ ይወርሷቸው ዘንድ ተዉአቸው ከነርሱም ባሪያዎችን ለዘለዓለም ትወስዳላችሁ ነገር ግን፥የእስራኤልን ልጆች ወንድሞቻችሁን በጽኑ እጅ አትግዟቸው።
📘ሌዋውያን 25:45-46❩