Forwarded from የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
ከፊርዓውን ህልፈት በኃላ ቁርዓን እንደሚከተለው ተናገረ
فَمَا بَكَتْ عَلَيْهِمُ ٱلسَّمَآءُ
"ሰማይና ምድርም በእነርሱ ላይ አላለቀሱም፡፡ [44:29]
-----------------------------
ካርል ጀንግ እንዲህ ሲል ጻፈ፦
"የሞቱ ፈርኦኖች በገነት ውስጥ ስለሚጎናጸፉት የበላይነት የሚያከናውኑትን ትግል የሚገልጽ የፒራሚድ ጹሁፍ እንዲህ ይላል፦ "ሰማይ ያለቅሳል.."
(ምንጭ: "Symbols of Transformation," C.G. Jung, Vol. 5, p. 370.
-----------------------------
: "ሰማዩ ያለቅሳል"……….
ጥንታዊ ግብጻውያን በፈርኦኖች ሞት ሰማይ እንደሚያለቅስ ያምኑ ነበር። የሚገርመው ግን የጥንታዊ የግብጽ ስነ ጹሁፍ የሆነው ሔሮግሊፊክ በ1820 በሮዜታ ድንጋዮች ድጋፍ እስኪፈታ ድረስ ማንም ሰው አያውቀውም ነበር።
ቁርዓን ስለዚያ ክስተት በዘገበበት ትርክቱ ውስጥ የጠቀሰው ሀረግ የታወቀው ግን ከ1,000+ አመት በኃላ ነበር..!
___
https://t.me/Yahyanuhe

❤2👍1
➬ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
۞﴿إذا سَرَّتْكَ حَسَنَتُكَ، وساءَتْكَ سَيِّئَتُكَ، فَأنتَ مُؤْمِنٌ﴾
“መልካም ስራህ ካስደሰተህ፣ መጥፎ ስራህ ካስከፋህ አንተ አማኝ ነህ።” ❨📗ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 551❩

👍1
۞يَٰٓأَهْلَ ٱلْكِتَٰبِ قَدْ جَآءَكُمْ رَسُولُنَا يُبَيِّنُ لَكُمْ كَثِيرًۭا مِّمَّا
كُنتُمْ تُخْفُونَ مِنَ ٱلْكِتَٰبِ وَيَعْفُوا۟ عَن كَثِيرٍۢ ۚ قَدْ جَآءَكُم مِّنَ ٱللَّهِ نُورٌۭ وَكِتَٰبٌۭ مُّبِينٌۭ
✺የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! ከመጽሐፉ ትሸሽጉት ከነበራችሁት ነገር ብዙውን ለእናንተ የሚገልጽ ከብዙውም የሚተው ሲኾን መልክተኛችን (ሙሐመድ) በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ ከአላህ ዘንድ ብርሃንና ገላጭ መጽሐፍ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡
(📓ማዒዳ : 15)

👍2
❒“ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክም ነው”ማለት...
➻ አምላክ
ፍፁም ኃያል ፣ሁሉን አዋቂ፣ፍፁም ጥበበኛ ነው ።ሰው ደግሞ በተቃራኒው ኃያል
ያልሆነ፣ሁሉን የማያውቅ፣ፍፁም ጥበበኛ ያልሆነ ነው ።“ኢየሱስ(አምላክ) ፍፁም ሰው ፍፁም
አምላክ ነው” ማለት፦“አምላክ(ኢየሱስ) ሁሉን አዋቂ የሆነና ሁሉን አዋቂ ያልሆነ ነው
።አምላክ ኃያል የሆነና ኃያል ያልሆነ ነው ።አምላክ ፍፁም ጥበበኛ የሆነና ፍፁም
ጥበበኛ ያልሆነ ነው”ማለት ነው። ይህ ትርጉም የሚሰጥ ነውን?
❨📓ክርስቶስ ማንነው? 303 ወሳኝ ጥያቄዎች! ገፅ
27❩

👏1
Forwarded from ያሲን ኑሩ️️ YASIN NURU
ምቀኛ ስትሆን አላማህ ጥላቻ ብቻ ነው።
-------------------------------------------
«እባብ እና ትል»
እባብ በባህሪው አብሪ እና አንፀባራቂ ትል አይወድም እና ሁሌም ያሳድዳታል።
በጣም የሚገርመውና የሚደንቀው ነገር ደግሞ «ትሏ»ለዕባቡ ስጋትም ጠላትም አለመሆኗ ነው።
...... የሷ አላማና መርህ ድምቅ ብሎ መብራት ብቻ ነው።ነገር ግን አባብ መድረሻ ሲያሳጣት..በዚህ የእባብ ድርጊት የተሰላቸችው አብሪ-ትል ❸ ጥያቄወችን ልጠይቅህ አለችው.....!!?
➡እሱም ጠይቂ በማለት ፈቀደ...!!
❶➤ትሏ=ምግብ ልሆንህ እችላለሁ!?
➡እባብ=ፈፅሞ ልበላሽ አልችልም ከማልበላቸው ፍጥረታት አንዷ ነሽ አላት......
❷➤ትሏ=የበደልኩህ ያስከፋሁህ ያደረኩህ ነገር አለን !?
➡እባብ=በፍፁም ደግሞ በምን አቅምሽ ነው የምትበድይኝ....በማለት መለሰላት።
❸➤ትሏ=እኔን በማሸበርህና በማሳደድህ በማስፈራራትህ የምታገኘው ጥቅም አለን!?
➡እባብ=ደግሞ ካንች ምን ጥግም ይገኛል።
➤ትሏ ግራ ገብቷት=ታዲያ ለምን ታሳድደኛለህ!?
➡እባብ=በቃ ፍክት ድምቅ ሽብርቅ ስትይ ማየት አልፈልግም አወ ብርሀን ስታመነጭ በርቀት ስታብረቀርቄ እናደዳለሁ አላት ይባላል።
➥እናማ አንዳንድ ሰወች ልክ እንደ እባቡ ናቸው። የእናንተ ከፍታና ስኬት የሚያማቸው ብሎም ከራሳቸው ስኬት በላይ የሌሎች ውድቀት የሚያስደስታቸው ሰው መሳይ ፍጥረቶች አሉ።
«አሏህ ልቦና ይስጣቸው»
@yasin_nuru @yasin_nuru

❤4
🔘 ቁርዓን የሰውን ልጅ የእሱን አምሳያ
እንዲያመጡ ይገዳደራል፡-
➺ በባሪያችንም ላይ ካወረድነው በመጠራጠር ውስጥ ብትኾኑ ከብጤው አንዲትን ምዕራፍ አምጡ፡፡ እውነተኞችም እንደኾናችሁ ከአላህ ሌላ መስካሪዎቻችሁን ጥሩ፡፡ (ይህንን) ባትሠሩ ፈጽሞም አትሠሩትምና ያችን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ድንጋዮች የኾነችውን እሳት ተጠበቁ፤ ለከሓዲዎች ተደግሳለች፡፡ (📓በቀራ፥23-24)
️..........
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13

Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
➬ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
✺ من عُمِّر من أمتي سبعين سنةً، فقد أعذرَ اللهُ إليه في العُمرِ.
“የህዝቦቼ የዕድሜ ክልል ሰባ አመት ነው። ይህን እድሜ የተሻገረ፤ አላህ ከዚህ በኋላ ወንጀል ከመስራት እንዲቆጠብ ምክንያት (ተቀባይነት) አሰጥቶታል።” ❨📙️ሶሂህ አልጃሚ: 6397❩

️🔘 የግል ምስጥርን መጠበቅ ️🔘
▣ ክርስትና ▣
📌 የሰራኸውን ወንጀል ግልፅ አውጣ
➺ርስ፡በርሳችኹ፡በኀጢአታችኹ፡ተናዘዙ። ❨የያዕቆብ መልዕክት 5፥16❩
➾የይሁዳም፡አገር፡ሁሉ፡የኢየሩሳሌምም፡ሰዎች፡ሁሉ፡ወደ፡ርሱ፡ይወጡ፡ነበር፥ኀጢአታቸውንም፡
እየተናዘዙ፡በዮርዳኖስ፡ወንዝ፡ከርሱ፡ይጠመቁ፡ነበር። ❨ማርቆስ 1፥5❩
...................
▣ ኢስላም ▣
📌 ወንጀልህን ግልፅ አታውጣ!
➻ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿كلُّ أُمَّتي مُعافًى إلا المجاهرين﴾
“ሁሉም ህዝቦቼ ወንጀላቸው ይማርላቸዋል በግልፅ አውጥተው የሚናገሩት ሲቀሩ።”
❨📘ሶሂህ አልጃሚ፥ 4512❩
️..........
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
▣ ክርስትና ▣
📌 የሰራኸውን ወንጀል ግልፅ አውጣ
➺ርስ፡በርሳችኹ፡በኀጢአታችኹ፡ተናዘዙ። ❨የያዕቆብ መልዕክት 5፥16❩
➾የይሁዳም፡አገር፡ሁሉ፡የኢየሩሳሌምም፡ሰዎች፡ሁሉ፡ወደ፡ርሱ፡ይወጡ፡ነበር፥ኀጢአታቸውንም፡
እየተናዘዙ፡በዮርዳኖስ፡ወንዝ፡ከርሱ፡ይጠመቁ፡ነበር። ❨ማርቆስ 1፥5❩
...................
▣ ኢስላም ▣
📌 ወንጀልህን ግልፅ አታውጣ!
➻ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿كلُّ أُمَّتي مُعافًى إلا المجاهرين﴾
“ሁሉም ህዝቦቼ ወንጀላቸው ይማርላቸዋል በግልፅ አውጥተው የሚናገሩት ሲቀሩ።”
❨📘ሶሂህ አልጃሚ፥ 4512❩
️..........
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
📌 የታሪክ አላማ አስተምህሮትና ምክር መስጠት
ወይስ በመረጃ ማጨቅ?
• ════ • ════ •
✺ ️አኹን፡እንግዲህ፡አንተ፡ደግሞ፡የባሪያኽን፡ቃል፡እንድትሰማ፡እለምንኻለኹ፥በፊትኽም፡ቍራሽ፡እንጀራ፡ ላኑርልኽ፤በመንገድም፡ስትኼድ፡ትበረታ፡ዘንድ፡ብላ፡አለችው። ርሱ፡ግን፦አልበላም፡ብሎ፡እንቢ፡አለ፤ነገር፡ግን፥ባሪያዎቹና፡ሴቲቱ፡አስገደዱት፥ቃላቸውንም፡
ሰማ፤ከምድርም፡ተነሥቶ፡በዐልጋ፡ላይ፡ተቀመጠ።
ለሴቲቱም፡ማለፊያ፡እንቦሳ፡ነበራት፤ፈጥና፡ዐረደችው፤ዱቄቱንም፡ወስዳ፡ለወሰችው፥ቂጣም፡እንጀራ፡ አድርጋ፡ጋገረችው። በሳኦልና፡በባሪያዎቹም፡ፊት፡አቀረበችው፤በልተውም፡ተነሡ፥በዚያም፡ሌሊት፡ኼዱ። ❨📙ሳሙኤል ቀዳማዊ 28፥22-25❩

🔘 የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭቶች ️🔘
▣ ክፍል 8
⭕ ወይን ጠጅ መጠጣት የተፈቀደ ወይስ ክልክል?
📌 የተፈቀደ
️❶እግዚአብሔር፡ሥራኽን፡ተቀብሎታልና፥ኺድ፤እንጀራኽን፡በደስታ፡ብላ፥የወይን፡ጠጅኽንም፡በተድላ፡
ጠጣ። ❨📓መጽሐፈ መክብብ:9:7❩
❷የእኽልም፡ቍርባን፡ከመስፈሪያው፡ከዐሥር፡እጅ፡ኹለት፡እጅ፡የኾነ፡በዘይት፡የተለወሰ፡መልካም፡
ዱቄት፡ለእግዚአብሔር፡ጣፋጭ፡ሽታ፡እንዲኾን፡ለእሳት፡ቍርባን፡ይኹን፤የመጠጡም፡ቍርባን፡የወይን፡
ጠጅ፡የኢን፡መስፈሪያ፡አራተኛ፡እጅ፡ይኹን። ❨📓ዘሌዋውያን 23፥13❩
በሌላ ቦታ ደግሞ
📌 የተከለከለ
❶ የወይን፡ጠጅ፡ለመጠጣት፡ኀያላን፡የሚያሰክረውንም፡ለማደባለቅ፡ጨካኞች፡ለኾኑ፤
...ወዮላቸው! (📙️ትንቢተ ኢሳያስ:5:22-23)
❷ የወይን፡ጠጅ፡ከሚጠጡ፡ጋራ፡አትቀመጥ፡ለሥጋም፡ከሚሣሡ፡ጋራ። ❨📗መጽሐፈ ምሳሌ 23፥20❩
❸ ሥጋን፡አለመብላት፡ወይንንም፡አለመጠጣት፡ወንድምኽም፡የሚሰናከልበትን፡አለማድረግ፡መልካም፡ነው። (📘ሮሜ 14፥21)

️🔘 ጴጥሮስና ኹበይብ ️🔘
📌 ጴጥሮስ(የኢየሱስ ሐዋርያ)
➺ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ ነፍስህን ስለ እኔ ትሰጣለህን? እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሦስት ጊዜ እስክትክደኝ ድረስ ዶሮ አይጮኽም።
(📙️ዮሐንስ ወንጌል 13፥38)
• ════•════•
📌 ኹበይብ(የነብዩ ሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ ባልደረባ)
➺ጎሳዎቻቸውን አሰባስበው
ሴቶችንና ሕጻናትን ሳይቀር ጠርተው
ቀረብኩ ወደ ዘንባባ ዛፍ
በሞት ልቀጣ ልሰቀል
ስቃዬን መጎዳቴን
ለአላህ እነግራለሁ ጭንቀቴን
የዙፋኑ ጌታ ሆይ ፣ እገዛህን
ትዕግስት ስጠኝ አደራህን
ስጋዬን ከትፈው ከታትፈው
አንጀቴን በረሃብ አስረው
አስገደዱኝ እንድመርጥ
ከሞት ወይም ከክህደት
እኔ ሞትን መርጫለሁ
ለእምነት ሕይወቴን ሰጥቻለሁ
የደስታ እምባም አንብቻለሁ
ሙስሊም ሆኜ ከተገደልኩ
እኔን አያሳስበኝም በየትኛው ጎኔ ወደቅኩ
እነሆ ላንተ ስል ሞቻለሁ
አንገቴን ለገመድ ሰጥቻለሁ
ስጦታዬን ተቀበለኝ
መሰዋቴንም ባርክልኝ።
...........
ኹበይብን የመካ ከሃዲያን ሊሰቅሉት ሲሉ የገጠመው ግጥም። (📗ረሂቀል መኽቱም: ገፅ 274)
.........................

❤2
️🔘 የቁርዓን ቁጥራዊ ተዓምራት ️🔘
⭕ ክፍል ሁለት
.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.
ውሃ የምድርን ገጽ ወደ 71%የሚሸፍን ሲሆን ቀሪው 29%ገደማ ደግሞ በየብስ የተሸፈነ ነው። ይህ ደግሞ “ባህር” የሚለው ቃል እና “መሬት” የሚለው ቃል ጋር በተመሳሳይ ቁርኝት(ratio) በቁርአን ውስጥ ይገኛል ፡፡
“ባህር” የሚለው ቃል 32 ጊዜ ሲጠቀስ “መሬት” የሚለው ቃል ደግሞ 13 ጊዜ ነው የተጠቀሰው፡፡
የባህር ratio ሲሰራ
32 / (32 + 13) = 71.111...% ይመጣል።
የመሬት ratio ደግሞ
13/(32+13)=28.888...% ይሆናል።
” የሚለው ቃል እና “መሬት” የሚለው ቃል ጋር በተመሳሳይ ቁርኝት(ratio) በቁርአን ውስጥ ይገኛል ፡፡

..........

😁2
️▣ የመጽሐፍ ቅዱስ ህግ ️▣
ሴት ልጅ አስገድዶ የደፈራትን ወንድ ታግባ!
• ════ • ════ •
➺ ማናቸውም፡ሰው፡ድንግልና፡ያላትን፡ያልታጨች፡ልጃገረድ፡ቢያገኝ፥ወስዶም፡ቢደርስባት፥ቢያገኙትም፥
ያ፡የደረሰባት፡ሰው፡ዐምሳ፡የብር፡ሰቅል፡ለብላቴናዪቱ፡አባት፡ይስጥ፤አስነውሯታልና፥ሚስት፡
ትኹነው፤በዕድሜውም፡ዘመን፡ዅሉ፡ሊፈታት፡አይገ፟ባ፟ውም። ❨📓ኦሪት ዘዳግም 22፥28-29❩
.*.*.*.*.*.*.*.*.*.

➺ ነብዩ እንዲህ ብለዋል፦ «ሁለት አይነት ሰዎች የእሳት ናቸው አሁን አላያቸውም ፤ ሰዎች ናቸው ከነሱ ጋር ሰዎችን የሚደበድቡበት የከብት ጅራት መሰል አለንጋ ያላቸው እናም ለብሰው የተራቆቱ ለራሳቸው የሚማልሉ ሌሎችንም የሚያማልሉ፤ ሴቶች ናቸው ፀጉራቸው እንደተዘነበለ ግመል ሻኛ ነው ጀነት አይገቡም ሽታዋንም አያገኙም…።»❨📙ሙስሊም ዘግበውታል❩
.*.*.*.*.*.*.*.*.*.
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
.*.*.*.*.*.*.*.*.*.
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
የመጽሐፍ ቅዱስ ህግጋት ፍትሃዊ ናቸውን?
•════•════•
📌 ባል ባጠፋው ሚስቱ ትቀጣ!
❶ ልቤ፡ወደ፡ሌላዪቱ፡ሴት፡ጐምዥቶ፡እንደ፡ኾነ፥
በባልንጀራዬም፡ደጅ፡አድብቼ፡እንደ፡ኾነ፥
ሚስቴ፡ለሌላ፡ሰው፡ትፍጭ፥
ሌላዎችም፡በርሷ፡ላይ፡ይጐንበሱ።
(📗መጽሐፈ ኢዮብ 31፥9-10)
❷ ከታናሹ፡ዠምሮ፡እስከ፡ታላቁ፡ድረስ፡ዅሉ፡ሥሥትን፡ያስባሉና፥ከነቢዩም፡ዠምሮ፡እስከ፡ካህኑ፡ድረስ፡ ዅሉ፡በተንኰል፡ያደርጋሉና፡ስለዚህ፡ሚስቶቻቸውን፡ለሌላዎች፥ዕርሻቸውንም፡ለሚወርሱባቸው፡እሰጣለኹ። (📙ትንቢተ ኤርሚያስ :8፥10)
❸ እግዚአብሔር፡እንዲህ፡ይላል፦እንሆ፥ከቤትኽ፡ክፉ፡ነገር፡አስነሣብኻለኹ፤ሚስቶችኽንም፡በዐይንኽ፡
ፊት፡እወስዳለኹ፥ለዘመድኽም፡እሰጣቸዋለኹ፥በዚችም፡ፀሓይ፡ዐይን፡ፊት፡ከሚስቶችኽ፡ጋራ፡ይተኛል። አንተ፡ይህን፡በስውር፡አድርገኸዋል፤እኔ፡ግን፡ይህን፡በእስራኤል፡ዅሉ፡ፊትና፡በፀሓይ፡ፊት፡ አደርገዋለኹ። (📙2ኛ ሳሙኤል 12፥11-12)
• • • • • • • • • •

▣ የንባብ ግብዣ ▣
•════•════•
✺ ከማያምኑ፡ጋራ፡በማይመች፡አካኼድ፡አትጠመዱ፤ጽድቅ፡ከዐመፅ፡ጋራ፡ምን፡ተካፋይነት፡
አለውና፧ብርሃንም፡ከጨለማ፡ጋራ፡ምን፡ኅብረት፡አለው። ❨📘2ኛ ቆሮ 6፥14❩
➺ ለሚወጣ፡ዅሉ፡በክርስቶስም፡ትምህርት፡ለማይኖር፡ሰው፡አምላክ፡የለውም፤በክርስቶስ፡ትምህርት፡
ለሚኖር፡አብና፡ወልድ፡አሉት።
ማንም፡ወደ፡እናንተ፡ቢመጣ፡ይህንም፡ትምህርት፡ባያመጣ፡በቤታችኹ፡አትቀበሉት፡ ሰላምም፡አትበሉት፤ ሰላም፡የሚለው፡ሰው፡በክፉ፡ሥራው፡ይካፈላልና።
(📙2ኛ ዮሐንስ 1፥9–11)
️●*●*●*●*●*️●*️●*️●

ጳጳሶች በእጃቸው የሚይዙት ከከዘራቸው ጫፍ ላይ ያለው ባለ ሁለት ራስ እባብ አርማ ምንድ ነው የሚያመለክተው ⁈
•════•════•
➢ እባብም፡እግዚአብሔር፡አምላክ፡ከፈጠረው፡ከምድር፡አውሬ፡ዅሉ፡ይልቅ፡ተንኰለኛ፡ነበረ። ❨📙 ዘፍጥረት 3፥1❩
✺ እግዚአብሔር፡አምላክም፡እባቡን፡አለው፦ይህን፡ስላደረግኽ፡ከእንስሳት፡ከምድር፡አራዊትም፡ ዅሉ፡ተለይተኽ፡አንተ፡የተረገምኽ፡ትኾናለኽ፤በሆድኽም፡ትኼዳለኽ፥ዐፈርንም፡በሕይወትኽ፡ዘመን ፡ዅሉ፡ትበላለኽ። ❨📙ዘፍጥረት 3፥14❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
•════•════•
➢ እባብም፡እግዚአብሔር፡አምላክ፡ከፈጠረው፡ከምድር፡አውሬ፡ዅሉ፡ይልቅ፡ተንኰለኛ፡ነበረ። ❨📙 ዘፍጥረት 3፥1❩
✺ እግዚአብሔር፡አምላክም፡እባቡን፡አለው፦ይህን፡ስላደረግኽ፡ከእንስሳት፡ከምድር፡አራዊትም፡ ዅሉ፡ተለይተኽ፡አንተ፡የተረገምኽ፡ትኾናለኽ፤በሆድኽም፡ትኼዳለኽ፥ዐፈርንም፡በሕይወትኽ፡ዘመን ፡ዅሉ፡ትበላለኽ። ❨📙ዘፍጥረት 3፥14❩
●*●*●*●*●*️●*️●*️●
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/sunah13
Telegram
አቡ ሩሐማ - Abu Ruhama
➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)
▣ ለሰላምታ መልስ ስለ መስጠት ▣
•════•════•
መጽሐፍ 'ቅዱስ'
➺ ለሚወጣ፡ዅሉ፡በክርስቶስም፡ትምህርት፡ለማይኖር፡ሰው፡አምላክ፡የለውም፤በክርስቶስ፡ትምህርት፡
ለሚኖር፡አብና፡ወልድ፡አሉት።
ማንም፡ወደ፡እናንተ፡ቢመጣ፡ይህንም፡ትምህርት፡ባያመጣ፡በቤታችኹ፡አትቀበሉት፡ ሰላምም፡አትበሉት፤ ሰላም፡የሚለው፡ሰው፡በክፉ፡ሥራው፡ይካፈላልና።
(📙2ኛ ዮሐንስ 1፥9–11)
.*.*.*.*.*.*.*.
ቁርዓን
✺ وَإِذَا حُيِّيتُم بِتَحِيَّةٍ فَحَيُّوا بِأَحْسَنَ مِنْهَا أَوْ رُدُّوهَا ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ حَسِيبًا
➺በሰላምታ በተከበራችሁም ጊዜ ከእርሷ ይበልጥ ባማረ (ሰላምታ) አክብሩ፡፡ ወይም (እርሷኑ) መልሷት፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ ነውና፡፡ ❨ኒሳዕ፥86❩