A new journey ✨️
78 subscribers
31 photos
8 videos
14 links
Empowering the next generation of creators through code. Learn essential web development languages and build real-world projects, step by step!
Download Telegram
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ከአቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዐንሁ) እንደተላለፈው ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-

❝ ትጥበት አድርጎ ወደ ጁምዓ የመጣ፣ ከዚያም የተገራለትን ያህል(ሱና ሶላት) የሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ ኹጥባውን እስኪጨርስ ዝም ብሎ ያዳመጠ፣ በመቀጠልም አብሮት የሰገደ ሰው፤ በዚያች ጁምዓ እና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል ያለው እንዲሁም ተጨማሪ የሶስት ቀናት (ወንጀሉ) ይማርለታል።❞

◇ሰሒሕ ሙስሊም 857
t.me/Sle_qelbachn1
Have a nice jumma all of you💫💫💫
Forwarded from Sarah Creative
A new journey ✨️
Some of my summer achievements ✨️ Alhamdulillah for everything ✨️
اللهم بارك لها وزدها!

​"وَأَنْ لَيْسَ لِلإِنْسَانِ إِلا مَا سَعَى"
"And that man can have nothing but what he strives for." (Surah An-Najm 53:39)

@Sarah_Creative
4