የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)
13.5K subscribers
3.56K photos
723 videos
126 files
2.41K links
ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡

አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን!
ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን!
: https://api.whatsapp.com/send?phone=
Download Telegram
የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ ይላሉ:‐
«አንድ ሰው ተነስቶ ሲሰግድ ኃጢኣቱ በአናቱ እና በትከሻው ላይ እንዲሆን ይደረጋል። ሩኩዕ ወይም ሱጁድ ሲያደርግ ከላዩ ይራገፋል።»
📚ኢማም አጥ–ጦሐዊይ እና ኢብኑ ሒባን ዘግበውታል።
👍14🥰64
-
وإن ذبلتْ رُوحك فاسقِها بالإيمانِ والقرآن..!

ነፍስህ ብትጠወልግ፤ ኢማን እና ቁርኣንን አጠጣት፡፡
21👌1
ከመፀፀትህ በፊት ሥራ!

🖋ኢማም አህመድ እንዲህ ብለዋል፦ "ዱንያ የሥራ ሀገር ናት፣ መጨረሻይቱም(አኼራ) የምንዳ ሀገር ናት፤ እዚህ ያልሠራ እዚያ ይፀፀታል"።

📕[አዝ–ዙህ አል–ከቢር ሊል-በይሀቂ]


•┈┈┈••●◆❁🌹❁◆●••┈┈┈•
👍144
ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ “ክፉ ሴቶቻችሁ እነዚያ የሚገላለጡት እና የሚኮሩት  ናቸው፤ እነሱ ሙናፊቆች ናቸው። ከእነሱ ውስጥ እንደ ነጭ ክንፍ ያለው ቁራ ካልሆኑ(ጥቂቲቹ ቢሆን እንጂ)  ወደ ጀነት አይገቡም።”
9👍6😱1
🟡 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

አልሐምዱሊላህ ነሲሓ ቲቪ በኢትዮሳት እየተሰራጨ ነው። መረጃውን ላልደረሳቸው በማዳረስ የኸይር ስራ ተባባሪ እንሁን።

📡 NSS12
Frequency: 11545
Polarization: Horizontal
Symbol Rate: 45000


📣 Donate 🔤🔤🔤 4️⃣4️⃣4️⃣

በ 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን የቻሉትን ድጋፍ በማድረግ አጋር ይሁኑ!

🤍 CBE የሂሳብ ቁጥር 444 የአካውንቱ ባለቤት ibnu Masoud islamic Center


@Nesihatv
👍155
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
22🥰6👍5
"ዱዓ ለተከሰተም ገና ለሚከሰትም መከራ እጅግ ጠቃሚ ነው። እናንተ የአላህ ባሮች ሆይ! ከዱዓ እንዳትዘናጉ አደራ!!"
ረሱል (ﷺ)
📚(ሰሂህ አልጃሚዕ: 3409)
👍1915
ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ከህዳር 18- 28

ከኡስታዝ ሱልጣን ኸድር ጋር

2 ጁምዓ በሀረም የሚሰግዱበት ልዩ ፓኬጅ

ከልዩ መስተንግዶ ጋር

ቀድመው ይመዝገቡ !!

ለበለጠ መረጃ ፦

📱 0994829090
📱 0964009738

አል አማና የጉዞ ወኪል

አድራሻ :- ቤተል ሳራ ሞል 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 302

Join us

https://t.me/alamanatravelagent
11👍6
Audio
🔴  የጁምዓ ኹጥባ
🎙 خطبة الجمعة
خديعة الشيطان في التزهيد بالتوحيد

ሸይጧን የሰው ልጆችን ከተውሒድ ለማራቅ የሚገለገልበት ተንኮል


⚠️ሊደመጥ የሚገባ ኹጥባ❗️

🎙በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር

💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!

🕌 ቃሊቲ ሀምዛ መስጂድ

🗓 ረቢዐ አስ'ሳኒ 25 /1447 አ/ሂ

http://t.me/kalityhamzamesjid
11
የጊዜ ማባከን ሰበቡ ግልጽ የሆነ ዕቅድና የተወሰነ ግብ አለመኖር ነው። 7122 SMS | ለወዳጆችዎ ያስተዋውቁ
13
✍🏻 قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :

" من رأى أنه لا ينشرح صدره، ولا يحصل له حلاوة الإيمان، و نور الهداية فليكثر التوبة و الإستغفار".

📕[مجموع الفتاوى (5/62)]


ሸይኹ አል-ኢስላም ኢብን ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዳሉት፡-

"የልብ እረፍትና የእምነት ቃናን ማጣጣም ያልቻለ እንዲሁም የመምሪያ ብርሀን ያላገኘ ማንኛውም ሰው ተውበት እና ኢስቲግፋር በብዛት ያድርግ።"

📕[መጅሙዕ አል–ፈታዋ (5/62)]
23👍6🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
13
"አላህ ሆይ፣ መቃብሬን ከአላህ ውጭ የሚመለክ ጣኦት አታድርግብኝ። የነቢያቸውን መቃብር የአምልኮ ስፍራ ያደረጉ ሕዝቦች ላይ የአላህ ቁጣ በጣም በረታ።"
ረሱል (ﷺ)
أخرجه مالك في ((الموطأ)) (1/172)

የሙፍቲን የግል መኖሪያ ቤት ለመቃብርነት መመረጡ  ለቀጣዩ ትውልድ የሚያመጣው ጉዳይ ከባድ አደጋ ነው፣ ይህ ነገር  ከትንሽ  አመታት ቡሀላ  ቀብር ዚያራ እያሉ ባዕድ አምልኮ  ለማክበር  በር ከፋች ነው። አላሁ ሙስተዓን     😡
👍41👌76
"አንድ ሰው በግል መኖሪያ ቤቱ ውስጥ በተወሰነ ስፍራ ወይም በሌላ ስፍራ ራሱን ለብቻው እንዲቀበር ወሲያ (ኑዛዜ) ቢናዘዙ ወሲያው ተፈፃሚ መሆን የለበትም። ምክንያቱም በቤቱ ውስጥ መቅበር ከሸሪዓ ተፃራሪ የሆነ ተግባር ስለሆነና መቃብሩ ለተለያየ ሙከራ ወይም ሟቹ ላይ ወሰን እንዲታለፍበት የሚያደርግ መንገድ ስለሆነ ነው። ስለሆነም ከሙስሊሞች ጋር (በሙስሊሞች መቃብሮች ውስጥ) መቀበር አለበት።"
#ዓለመቱ_ኢብኑ_ባዝ
👍385
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((لا تجعلوا بيوتكم مقابر))
رواه مسلم
«ቤታችሁን መቃብር አታድርጉ።»

«ሐዲሱ በግልፅ የሚያመላክተው፤ በማንኛውም መልኩ በቤት ውስጥ መቅበር እንደተከለከለ ነው» ብለዋል።
ኢብኑ ሐጀር [ፈትሁልባሪ 1/130]
👍185
የተውሒድ ተቆርቋሪዎች የታላችሁ?!
አላህንፍሩ መቃብራቸውን ዶሪህ አድርጋችሁ ለትውልዱ የሽርክ ሰበብ አትሁኑ!  ይህ ድርግት  ትክክል አይደለም የሚል አንድ ጀግና ሸይኽ ዓሊም ይጥፋ?! ነስኣሉሏህ ሰላመተ ወል ዓፊያ
💔21👌4👍1
የነብዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቀብር እሳቸው ከቤታቸው ውስጥ  የተቀበሩት ምክንያት፤ አንደኛ ነብያት በሞቱበት ቦታ ስለሚቀበሩ ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ እናታችን ዓኢሻ እንደገለፀችው በቀብራቸው ላይ ሰዎች ድንበር አልፈው እንዳይፈተኑ ነው። ዛሬ ሰዎችን በመሳጂድ ግቢ ውስጥ መቅበር ግን እንዲያውም ሰዎችን እንዲፈተኑ ማመቻቸት ነው የሚሆነው።
👍135
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀብርን ለየት አድረጎ ማነፅ መልክተኛው ﷺ ከልክለዋል።
ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
33👍5
አንድ ሰው ሲሞት ወንጀሉ ከሱጋ መሞቱ የስኬት ምልክት ነው።

حلية الأولياء 152/6
👌30👍95😱2🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥰137