Suitetutorials
62 subscribers
3 photos
1 file
36 links
Tutorial covering video editing, graphics design and basic to advance excel
Download Telegram
#ethiotelecom

ኢትዮቴሌኮም የ2017 በጀት ]አመትን በስኬት ማጠናቀቁን ተከትሎ ለተጠቃሚዎቸ የድምፅ ፣ የኢንተርኔት እና የመልዕክት ስጦታዎችን ለደንበኞቹ አበርክቷል።

1ጊ.ባ፣ 15 ደቂቃ እና እና 25 መልእክት የያዘው ይህ ስጦታ ከሌሊቱ 6 ሰአት እስከ ምሽቱ 12 እስከ ሐምሌ 20/2017 መጠቀም ይቻላል።

በተጨማሪም ለያልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። እንዲሁን ለቴሌብር ተጠቃሚዎች ተጨማሪ 1ጂቢ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።
በምትሞትበት ጊዜ በመጀመሪያ ስምህ ይቀየራል ስምህም ሬሳ ይባላል እከሌ/እከሊት ሳይሆን ሬሳዉ አልወጣም ወይ ትባላለህ።

የቅርብ ሰዉ እንኳን ቢሆን ከጎንህ ሊሆን ይፈራል" ወደ መቃብር ስፍራ ወስደዉ አጣድፈዉ ከቀበሩህ በሗላ ብቻህን ጥለዉህ ለመሔድ ይቸኩላሉ።

ላይጠቅምህ አብሬህ ካልሔድኩ እያለ የሚያለቅሱልህ እንኳን ቢኖር ቀብሮህ ቶሎ ይሸሻል። ቀብረዉህ እደተመለሱ ንብረት ካለህ ለመከፋፈል ይጣደፋሉ። ከሳምንት በሗላ ጭራሹኑ ከምድር ያልኖርክ እስኪመስል ድረስ በአብዛኞቹ ትረሳለህ።

የቅርብ ወዳጆችህ እንኳን ቢሆኑ ሀዘኑ በልባቸዉ ጥቂት ወራት ያክል ቢቆይ ነዉ በቃ ምድር ላይ የነበረህ ቆይታ በዚህ መልኩ ይጠናቀቃል። ፍራሽህ አፈር ትራስህ ደሞ ድንጋይ ይሆናል... ይሔዉ ነዉ።

ያኔ ማንም ምንም አይጠቅምህም መልካም ስራህ ብቻ🙌

በዚች አለም ላይ እድለኛ ሠዉ ማለት በህይወት እያለ ወደ ፈጣሪዉ የተመለሠ ሰዉ ነዉ 🙌

አንብበህ ከጨረስክ ቢያንስ ለ10 ሰዉ ሼር አድርግ🙏
ፓስፖርት apply ለማድረግ ስትሞክሩ Error 403 - Forbidden የሚላችሁ ከሆነ browser እየቀየራችሁ ሞክሩት።

Link👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLhKPM0T71qQv559kxjkZPIWVWNo8t2y0f
የአገልግሎት አይነትና የክፍያ መጠን

አዲስ ለማውጣት
ማሟላት ያለባችሁ
⚫️የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
⚫️authenticated የልደት ካርድ
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫️በ2 ቀን 25ሺ ብር
⚫️በ5 ቀን 20ሺ ብር

ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት ለማሳደስ
ማሟላት ያለባችሁ
⚫️ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት information page

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫️በ2 ቀን 25ሺ ብር
⚫️በ5 ቀን 20ሺ ብር

የፓስፖርት ገፅ ሲያልቅ
ማሟላት ያለባችሁ
⚫️ገፁ ያለቀው ፓስፖርት information page

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫️በ2 ቀን 25ሺ ብር
⚫️በ5 ቀን 20ሺ ብር

የተበላሸ ፓስፖርት እንደገና ለማውጣት
ማሟላት ያለባችሁ
⚫️የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
⚫️የተበላሸው ፓስፖርት information page

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 13ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫️በ2 ቀን 33ሺ ብር
⚫️በ5 ቀን 28ሺ ብር

የጠፋ/የተሰረቀ ፓስፖርት እንደገና ለማውጣት
⚫️የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
⚫️መጥፋቱን የሚያስረዳ የፖሊስ ማስረጃ
⚫️የመታወቂያው information page (ካላችሁ)

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 13ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫️በ2 ቀን 33ሺ ብር
⚫️በ5 ቀን 28ሺ ብር

የፓስፖርት information ለመቀየር
(ስም፣ የልደት ቀንና የትውልድ ቦታ)

ማሟላት ያለባችሁ
⚫️የፓስፖርት information page
⚫️የፍርድቤት ማዘዣ

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 12500 ብር
✔️አስቸኳይ
⚫️በ2 ቀን 32,500 ብር
⚫️በ5 ቀን 27,500 ብር

ከ18 አመት በታች ለሆኑ
⚫️የወላጅ የቀበሌ መታወቂያ ወይም የፓስፖርት information page
አሳዳጊ ከሆኑ
⚫️የአሳዳጊነት የፍርድቤት ወረቀት
⚫️የልጁ authenticated የልደት ሰርተፊኬት

የክፍያ መጠን አልተጠቀሰም።

apply ለማድረግ አስፈላጊ ዶክመንቶች በሙሉ scan በማድረግ ዌብሳይቱ ላይ attach ማድረግ ነው።
የቀጠሮ ቀን ሲደርስ የቀጠሮ ወረቀቱንና original ዶክመንት ይዞ በአካል መሄድ ነው።
2
በGemini AI አማካኝነት ቤት ውስጥ ያሉ ያረጁ ፎቶዎችን ቆንጆ ወደሆነ Colorful ፎቶ እንዲቀይርላችሁ ከፈለጋችሁ
ፎቶዎችን በስልካችሁ አሪፍ አድርጋችሁ ፎቶ አንሱና አስተካክላችሁ crop አድርጉት።
Gemini AI ክፈቱና create image የሚለውን መርጣችሁ ፎቶውን attach አድርጉ ከዛ የሚከተለውን prompt አስገቡ።

Ultra-realistic recreation of an old vintage photo, keeping the same original face (99% likeness, no alteration). Transform into a modern high-quality digital portrait with vibrant updated colors, smooth realistic skin textures, and natural lighting. The outfit and background should be upgraded into a clean, modern aesthetic while preserving the authenticity of the original pose and expression.

የፎቶውን ተፈጥሯዊ መልክ ሳይለቅ ቆንጆ አድርጎ ይቀይርላችኋል።

Gemini AI application በዚ ሊንክ ገብታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.bard&hl=en
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሊያመልጣችሁ የማይገባ ስራ ነው! ምንም አይነት ገንዘብ ሳታወጡ መስራት የምትችሉት ስራ ነው!


እደገባችሁ $3.5 ለማግኘት Invitation Code መጠቀም አለባችሁ!


Get FREE bonus $3.5

Invitation Code
40F776

App Link



https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs8b1e640f6d794da89c20776ad89d8038



https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs8b1e640f6d794da89c20776ad89d8038



For additional

https://youtu.be/pb1qfgMYp2w

Video Guide

https://youtu.be/pb1qfgMYp2w

Let's go 🔥🔥🔥🔥