Suitetutorials
62 subscribers
3 photos
1 file
36 links
Tutorial covering video editing, graphics design and basic to advance excel
Download Telegram
Live stream started
ለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎች

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው የኦን ላይን አፕሊኬሽን በተጨማሪ አዲሱን የኢ ፓስፖርት የኦን ላይን አፕሊኬሽን

https://www.immigration.gov.et/

በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን አሳውቋል :-

በአዲሱ ሲስተም የሚሰጡ አገልግሎቶች
- አስቸኳይ አዲስ፣ እድሳት፣ የጠፋ፣ የተበላሸ እንዲሁም እርማት ሲሆን በቀጠሮ ቀናችሁ ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመገኘት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን አሳውቋል ።

ማሳሰቢያ:- ወደተቋሙ ሲሄዱ የፋይዳ መታወቂያ እና ኦን ላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ አሳስቧል።
#ethiotelecom

ኢትዮቴሌኮም የ2017 በጀት ]አመትን በስኬት ማጠናቀቁን ተከትሎ ለተጠቃሚዎቸ የድምፅ ፣ የኢንተርኔት እና የመልዕክት ስጦታዎችን ለደንበኞቹ አበርክቷል።

1ጊ.ባ፣ 15 ደቂቃ እና እና 25 መልእክት የያዘው ይህ ስጦታ ከሌሊቱ 6 ሰአት እስከ ምሽቱ 12 እስከ ሐምሌ 20/2017 መጠቀም ይቻላል።

በተጨማሪም ለያልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። እንዲሁን ለቴሌብር ተጠቃሚዎች ተጨማሪ 1ጂቢ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።
በምትሞትበት ጊዜ በመጀመሪያ ስምህ ይቀየራል ስምህም ሬሳ ይባላል እከሌ/እከሊት ሳይሆን ሬሳዉ አልወጣም ወይ ትባላለህ።

የቅርብ ሰዉ እንኳን ቢሆን ከጎንህ ሊሆን ይፈራል" ወደ መቃብር ስፍራ ወስደዉ አጣድፈዉ ከቀበሩህ በሗላ ብቻህን ጥለዉህ ለመሔድ ይቸኩላሉ።

ላይጠቅምህ አብሬህ ካልሔድኩ እያለ የሚያለቅሱልህ እንኳን ቢኖር ቀብሮህ ቶሎ ይሸሻል። ቀብረዉህ እደተመለሱ ንብረት ካለህ ለመከፋፈል ይጣደፋሉ። ከሳምንት በሗላ ጭራሹኑ ከምድር ያልኖርክ እስኪመስል ድረስ በአብዛኞቹ ትረሳለህ።

የቅርብ ወዳጆችህ እንኳን ቢሆኑ ሀዘኑ በልባቸዉ ጥቂት ወራት ያክል ቢቆይ ነዉ በቃ ምድር ላይ የነበረህ ቆይታ በዚህ መልኩ ይጠናቀቃል። ፍራሽህ አፈር ትራስህ ደሞ ድንጋይ ይሆናል... ይሔዉ ነዉ።

ያኔ ማንም ምንም አይጠቅምህም መልካም ስራህ ብቻ🙌

በዚች አለም ላይ እድለኛ ሠዉ ማለት በህይወት እያለ ወደ ፈጣሪዉ የተመለሠ ሰዉ ነዉ 🙌

አንብበህ ከጨረስክ ቢያንስ ለ10 ሰዉ ሼር አድርግ🙏