ለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎች
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው የኦን ላይን አፕሊኬሽን በተጨማሪ አዲሱን የኢ ፓስፖርት የኦን ላይን አፕሊኬሽን
https://www.immigration.gov.et/
በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን አሳውቋል :-
በአዲሱ ሲስተም የሚሰጡ አገልግሎቶች
- አስቸኳይ አዲስ፣ እድሳት፣ የጠፋ፣ የተበላሸ እንዲሁም እርማት ሲሆን በቀጠሮ ቀናችሁ ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመገኘት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን አሳውቋል ።
ማሳሰቢያ:- ወደተቋሙ ሲሄዱ የፋይዳ መታወቂያ እና ኦን ላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ አሳስቧል።

www.immigration.gov.et
Ethiopian ePassport Portal
Official portal for Ethiopian government services including passport, origin ID, company registry, residence permit, and visa services