177 subscribers
144 photos
7 videos
12 files
40 links
Students'pic
Download Telegram
ቁልፍና መክፈቻው!

በሁሉም የሕይወት መስክ መሰናክሎች እና ፈተናዎች ያጋጥሙናል። እነዚህ «ችግሮች» ሳይሆኑ ሕይወታችንን ወደተሻለ እርከን የሚያሻግሩ «መልካም አጋጣሚዎች» ናቸው።
እስኪ ሁላችንም ይህን ቃል እንግባ! ✋

✋ ህፃናት እና ታዳጊዎች ወደዚህ ዓለም የመጡት በእኛ ድጋፍ፣ ክትትል፣ መረዳት እና ክብካቤ የነገ ሐገር ተረካቢ ዜጎች ለመሆን ስለሆነ ዛሬ እኔ በእነርሱ ሂደቱ (የወላጅነት ሆነ የመምህርነት) አድካሚና አሰልቺ ቢሆንም ተስፋ ሳለቆርጥ የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ!

✋ ሁሉም ታዳጊ ሆነ ሕፃን እንደእድሜ አቻዎቻቸው የጋራ ባህሪያት ቢኖራቸውም እኔ ግን የእያንዳንዱን ልጅ የግል ባህሪ፣ ምርጫ፣ ማንነት እና ጠንካራ ጎን በመለየት ከሌላ ልጅ ጋር ሳላወዳድር የተሻለ ደረጃ ላይ የሚደርስበትን መንገድ አመቻቻለሁ!
Forwarded from Lemlem Woldu
Forwarded from Lemlem Woldu
Forwarded from Lemlem Woldu
Forwarded from Lemlem Woldu
Forwarded from Lemlem Woldu
ፎቶግራፍ ለመላክ ይህንን ይጠቀሙ @EsAbHeYo
Forwarded from Dejene
Forwarded from Dejene
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account