Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር እንደሚጀምር ተሰምቷል።
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤ ተመልክተናል።
ደብዳቤው ከትምህርት ሚኒስቴር የወጣ እና ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ደብዳቤው ከደረሳቸው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አረጋግጧል።
ደብዳቤው ከ2017 ትምህርት ዘመን ጀምሮ ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።
በዚህም፦
- የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም
- የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም
- የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።
የ2017 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 18 እስከ ሰኔ 27 ድረስ ይሰጣል።
(ሙሉው የ2017 ትምህርት ዘመን የአካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል።)
ምንጭ ➡️ @tikvahuniversity

👎13👍5🙏2
Via Ministry of Education
#NGAT
Important update regarding the registration process:
1.Profile Picture Update: You can now update your profile picture from your profile dashboard. Please note that this photograph will be printed on your certificate, so ensure it’s a valid passport-sized photograph.
2.Specialty Category Amendment: We have updated the specialty categories and automatically updated your previous records. Please review the thematic area to department mapping in the attached document to confirm that you are in the correct category.
https://ngat.ethernet.edu.et/file/NGAT_2017_thematic_areas.pdf
Please note: These updates are only available until the deadline.After the deadline, you will no longer be able to edit any of your records.

👍5🥰1
ፍትህ ለሄቨን 🕊️
ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ላይ ይህንን ጉዳይ የሰማችሁ ይመስለኛል። አሁን ሰዓት ብዙ ሰዎች ፔትሽን እያሰባሰቡ ነው። ስለዚህ በቻልነው መጠን ለሰዎች ሼር እያደረግን ይህንን ጉዳይ ትኩረት እንዲሰጠው እናድርግ።
እና ደግሞ ይቺ እናት በአሁን ሰዓት ተቸግራ ትገኛለች። ስለዚህ በቻልነው መጠን ይህንን የመቶ ብር ቻሌንጅ ላይ በመሳተፍ እንደግፋት።
Petition 🔗 link: For Heaven
Account number: 1000177318934
#justiceforHeaven
#100BirrChallenge

👍10
#NGAT
ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው ጊዚያዊ የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና መርሐግብር፥ ሀገር አቀፍ ፈተናው ነሐሴ 23 እና 24 /2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል።
ዘንድሮ ለድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች መግቢያ ስድስት የተለያዩ የፈተና ዓይነቶች እንደሚሰጥ ተሰምቷል።
ፈተናው በሁለት ክፍሎች ተደራጅቶ የሚዘጋጅ ሲሆን፤ የመጀመሪያው ክፍል የጠቅላላ ዕውቀትን የሚለኩና ሁሉም ተፈታኞች የሚወስዱት ሲሆን፤ ሁለተኛው ክፍል ደግሞ የሙያ ዘርፍን ታሳቢ በማድረግ በስድስት መስኮች የሚዘጋጅ ይሆናል።
ጠቅላላ ዕውቀትን የሚለኩ ጥያቄዎች 70% የሚሸፍኑና የሙያ መስክ ታሳቢ ያደረጉ ጥያቄዎች 30% የሚይዙ መሆናቸውን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ያገኘው መረጃ ያሳያል።
የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና የአመልካቾች ምዝገባ ከሐምሌ 24 እስከ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል።
የተፈታኞች Username እና Password በቀጣይ ቀናት እንደሚገለፅ ይጠበቃል።

👍7🔥1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የNGAT ፈተና መቼ ይሰጣል ?
ትምህርት ሚኒስቴር ፥ የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ እና የፈተና ቀንን አሳውቋል።
በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸው እና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ብሏል።
ለፈተናው የተመዘገቡ በየተመደቡበት የፈተና ማዕከላት እና የመፈተኛ ፕሮግራም መሰረት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናው እንደሚሰጣቸው ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
ተፈታኞች በፈተና ወቅት የተሰጣቸውን User Name and Password፣ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተላልፏል።
#MoE
@tikvahethiopia

👍6
#ASTU
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ከመስከረም 04/2017 ዓ.ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው በመገኘት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል፡፡
የ2016 ዓ.ም የሁለተኛ ሴሚስቴር ማጠናቀቂያ ፈተና የሚሰጠው ከመስከረም 07-14/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
በመሆኑም ሁሉም የዩኒቨርሲቲው የ2ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ከመስከረም 04/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
Source: @tikvahuniversity
@student_union1

👍2
Sorry for the inconvenience, we will inform you guys after we get a sure news about internship.....the voice and message posted before were deleted because people from inside the uni (the registrar and Dept heads) are not giving us clear information
@student_union1
@student_union1
👎13👍3❤1😁1
Update!!!
There is no any updates regarding internship report and defense period.
From ASTU registrar office
N.B Dormitory and Café will be provided.

👎35👍1
Dear new Applicants registration is open now!
You can register through https://stuoexam.astu.edu.et or www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et
The entrance exam date will announce soon.
........................
Source: ASTU GENERAL

👍12🥰1
አስቸኳይ ተማፅኖ
የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ ዓመት ጎበዝ ተማሪ የነበረችው ሊዲያ ሥዩም፣ ተመርቃ ለቤተሰቦቿ መከታ የመሆን ሕልሟ ላይ brain stem cavernoma የተሰኘ የጭንቅላት ሕመም ጋሬጣ ሆኖባት፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ትገኛለች።
ይህች ምስኪን ልጅ በውስጠኛው የአእምሮ ክፍል ውስጥ የደም ሥር መወሳሰብ በፈጠረው መድማት ሳቢያ እንደ ስትሮክ እየሆነባት ትገኛለች።
ሕመሙ በሀገር ውስጥ ሕክምና ሊገታ ስላልተቻለ በሀገረ ሕንድ ሄዳ እንድትታከም የጥቁር አንበሳ ቦርድ ወስኗል። ለአጠቃላይ ወጪም እስከ ሁለት ነጥብ ሦስት ሚልየን ብር (~ 2.3 Million birr) የሚያስፈልግ ሲሆን በጸሎታችሁ እንድታስቧት እና እንዲሁም ከታች በተጠቀሰው አካውንት የአቅማችሁን በማበርከት ከጎናችን እንድትሆኑ ሲሉ ቤተሰቦቿ በእግዚአብሔር ስም ይማጸናሉ።
ከዚህ በኋላ የውስጠኛው የአእምሮ ክፍል ውስጥ የሚደማ ከሆነ፣ እጅግ ለከፋ ችግር ስለምትጋለጥ፣ እርዳታችሁን በአፋጣኝ እንሻለን።
Commercial Bank: 1000027428162
Seyoum Zewdie (አባቷ)
Awash: 01336511809500
Abenezer Seyoum(ወንድም)
Abyssinia: 44516721
Abenezer Seyoum(ወንድም)
ስልክ: 0932588260 Abenezer Seyoum
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

😢10👍8👏2