ASTU Students' Union
5.76K subscribers
1.3K photos
90 videos
34 files
348 links
This is the official channel of Adama Science and Technology University Students' Union.
Download Telegram
#Update.
Attention 2nd and 3rd Year Students.
FOR ALL ASTU STUDENTS.

The Ministry of Education and the Ministry of Peace have issued a letter addressed to our university community. This letter focuses on opportunities for all year students to serve their community this upcoming summer.Additionally, the university will be facilitating about internship  for 3rd and 4th year students as part of this initiative.
👉 please review the attached PDF letter for detailed information, and if you are interested fill the google form through the below link.
https://forms.gle/T5kSwsZ1e2j1bXzi7

We encourage all eligible students to consider these valuable community service.
👍12😁5👎2🤣21
ASTU Students' Union pinned «#Update. Attention 2nd and 3rd Year Students. FOR ALL ASTU STUDENTS. The Ministry of Education and the Ministry of Peace have issued a letter addressed to our university community. This letter focuses on opportunities for all year students to serve their…»
ASTU Students' Union pinned «Tonight, by 3:00, local time is the deadline to fill out the form. Don't forget to include your account number, region, and city. https://forms.gle/T5kSwsZ1e2j1bXzi7»
Registered Students for the summer volunteer service.

Please see the attached PDF file below this notice for the list of students registered to participate in the summer volunteer service.

The training will begin tomorrow morning at 2:30 AM in the ODA NABE Hall.
👍7
Forwarded from .
በዘንድሮ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓል ላይ ተሸላሚ የነበራችሁ ሴት ተማሪዎች በግዢ መዘግየት ምከንያት የተወሰናችሁት ሳትሸለሙ የቀራችሁ
እቃው አሁን ስለተሟላ
ከ04/10/2019- 07/10/2016 ድረስ አዲሱ አስተዳደር ህንፃ ( BORCAMU FOQ  ) 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 በአካል መጣችሁ እንድትወስዱ እናሳውቃለን።

@Han_astu_f
FOR fourth year parliament member students.

It is known that you have finished this semester, and services from the campus like Cafe are being halted.
Now for staying in the campus and to continue using services like cafe until the election day there is a special paper prepared for you. You can collect it from Students` union building B-302 ground floor Election Board office no 6 starting from tomorrow morning.

STUDENTS UNION
👍6
For Those of you who have taken orientation for the summer volunteer program.

We have created a telegram group that can help us to share information.

Join the telegram below
👇👇👇

https://t.me/+IuzV5NSTlM83NWE8

"Without Volunteers, we'd be a nation without a soul"
👍6👎2
የፓርላማ እጩ የሆናችሁ ለተማሪዎች ህብረት ስራ አስፈፃሚነት ፕሮፖዛል ማስገበያ እስከ 05/10/2016 ዓ.ም ብቻ ነው።
STUDENTS UNION
2👍2
1👍1
👏4👍2
Dejene Asefa, a former student of Material Science and Engineering at ASTU, is participating in the East Africa Start Up Awards with his project titled "Vertical Farming Hydroponic Fodder Growing Solutions." He is seeking your support and votes to win. Please show your support for Dejene by casting your vote using the following link: https://public-voting.globalstartupawards.com/competition-public-voting/65dc9b980032026127d43319?nominationId=65f1931f72410e4e2b04c705
7👏4👍2🔥1
❗️ሰላም ዉድ ተመራቂ ተማሪዎች❗️

የሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት አመራሮች በመውጫ ፈተና ዙሪያ ከተማሪ ህብረት አመራሮች የተሰበሰቡትን ጥያቄና አስተያየቶች ዙሪያ  በቀን 11/10/2016 ከትምህርት ሚኒስተር ጋር ባደረግነው ጠንከር ያለ ውይይት በከፊል እነዚህ ከታች የተዘረዘሩትን ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።

1. ሞዴል ፈተና ከረቡዕ ጀምሮ ለሁለት ቀን ለ24 ሰዓታት ለተማሪዎች ይለቀቃል።

- Exam link ስለሚሰጥ ተማሪዎች በሞባይላቸውም በኮምፒውተርም በያሉበት ለ24 ሰዓት ኔትወርክ ባለበት በየትኛዉም ስፍራ መከታተል ይችላሉ።

- ሞዴል ፈተናው ከዋናው ፈተና ውስጥ ተመርጦ የተዘጋጀ ነው።

2. Electrical and Computer Engineering Core competency በተመለከተ፣ ፈተናው Common competency (course) እንጂ stream competency (course) አይደለም። በሁሉም stream ባላቸዉ ዲፖርትመንቶች ሁሉንም አንድ የሚያደርጉት የጋራ ኮርሶች ላይ ብቻ ነው ፈተናው የሚዘጋጀው።

❗️ በአጠቃላይ እንደ ሁሉም ፈተናው የሚዘጋጀው curriculum based ሳይሆን competency based ነዉ ። ይህም  Attitude,knowledge,skill አንፃር ሊገለፅ ይችላል።

3. ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የሚመረቅ ማንኛውም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የገባበት አመት ከግምት ውስጥ ሳይገባ የመውጫ ፈተና መውሰድ አለበት። ምክንያቱም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጥ ዲግሪ ቀጣሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ይጠይቃሉ።

4. የመውጫ ፈተና ላይ የሚቀመጡ ተማሪዎች የሚጠበቅባቸውን (የካሪኩለሙን) ሙሉ ኮርስ ያጠናቀቁ ወይም የመጨረሻውን ወሰነ ትምህርት የተመዘገቡ እና የሴኔት የምረቃ ውሳኔን የሚጠብቁ ተማሪዎች ናቸው።

- ስለዚህ የኮርስ "F" ጉዳይ ያለባቸውን ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር በመመሪያው መሠረት የሚያስተናግዳቸው ይሆናል።

5. የፈተና አወጣጥን በተመለከተ ተቋሙ ምንም እንኳ የተለያዩ  ከመጀመሪያዉ እና ሁለተኛዉ  ትዉልድ ዩኒቨርስቲዎች የተዉጣጡ  መምህራን ጋብዞ የፈተና ጥያቄ እንዲያዘጋጁ ቢያደርግም ጥያቄዎቹ ከCoursu objective እና Competence Standard ዉጪ ሊሆኑ አይችሉም።ይህም ማለት ተማሪዎች መምህራን ከሰጧቸዉ PPT ይልቅ አጠቃላይ በእያንዳንዱ Course ማወቅ ያለባቸዉን መሠረታዊ እዉቀት  ማግኘታቸዉን እርግጠኛ መሆን አለባቸዉ።

6. የዉጤት አገላለፅና ከSoftware ጋር በተገናኘ ከአምናዉ የተለየ ነገር የለም።

7. በዉስን ዩኒቨርስቲዎች ብቻ የሚሰጥ Department በተመለከተ የፈተናዉ ጥያቄ ከነኚሁ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ ምህራን ቀርቦ እንዲሁም በMOE Committee ተገምግሞና Refine ተደርጎ ይዘጋጃል።

❗️ Graduation Ceremony በተመለከተ በየግቢው የሚያልቅ ጉዳይ ነው።

★ የፈተናው የጊዜ ሰሌዳ በየግቢው ተልኳል። Username and Password also.

NB:- ተመራቂ ተማሪዎች በexit ዙሪያ  ብዥታ እንዲያጠራ በMOE የተዘጋጀ በExit ፈተና ዙሪያ የተዘጋጀ መመሪያ ከተቋሙ Website ገብቶ እንዲያነቡ ይበረታታል።

-የመውጫ ፈተና አላማዉ ተመራቂ ተማሪዎች በጊቢ ቆይታቸዉ ተገቢዉ እዉቀት ማግኘታቸዉን እንዲሁም ገበያዉ (Market) የሚፈልገዉን እዉቀትና ክህሎት መጨበጣቸዉን ማረጋገጥ ነዉ።
👍111
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️የመውጫ ፈተና (Exit Exam)  የተመለከተ አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል

የይለፍ ቃል (Password) እንዴት እንቀይራለን የሚለውን ጨምሮ በፈተና ወቅት መከተል ያሉብንን መሰረታዊ ነጥቦች ይዳስሳል።

❗️ከቀየርን የምንቀይረው የይለፍ ቃል (Password) ልናስታውሰው የሚገባ መሆን አለበት!
👍21
National Exit EXam online Guideline.pdf
491.3 KB
▪️National Exit Exam 2016 portal Guideline