ASTU Students' Union
5.76K subscribers
1.3K photos
90 videos
34 files
348 links
This is the official channel of Adama Science and Technology University Students' Union.
Download Telegram
ASTU Students' Union
List_of_Registered_Students_on_Life_Skill_and_Career_Counseling.pdf
List of students attached above is to inform first year students that Life Skill Training and Career Counselling will start on Friday, 17 May 2024.
❗️❗️❗️

  ሰላም እህቶቼ/ወንድሞቼ ይቅርታ ካስቸገርኳችሁ መቼስ ሁላችሁም እናት አላችሁ እና የእናት ነገር ከባድ እንደሆነ እና የሷን ክፉ ማየት እንደሚከብድ ታውቁታላችሁ እኔም ለዛ ነው ደፍሬ በመውጣት ችግሬን አይታችሁ እንድታግዙኝ ስል እጆቼን ለእርዳታ ወደ እናንተ ደጋግ ኢትዮጲያዊያን የዘረጋሁት 50ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ50ሰው ደሞ ጌጡ ነውና ችግሬን ታቀልሉኛላችሁ በሚል እምነት ወደናንተ መጣሁ  ዝም እንደማትሉኝ ተስፋ አረጋለው እስካሁን ባለው እንቅስቃሴ 192680 ብር ሰብስበናል ይህ እዲሆን ለረዳቹን ሁሉ ፈጣሪ  አብዝቶ ይባርካችሁ። ግን በጣም ይቀረናል ለ760,000 ብር።
አሁንም የቻላችሁትን ከዚህ ቀጥሎ በተቀመጡት አካውንቶች በመላክ ተባበሩን።
የቻላችሁትን ከዚህ ቀጥሎ በተቀመጡት አካውንቶች በመላክ screenshot ላይ መልካም ምኞታችሁን እንድልኩልን

ንግድ ባንክ አካውንት
| 1000298948935 | Natnael demelash
| 1000032440324 | tigst nebro

Abyssinia bank
| 69362826  |  Natnael demelash
Tele birr 0993560537


ናትናኤልን contact ለማድረግ +251993655876

  " በምድር ላለው እዘኑ በሰማይ ያሉት መላዕክቶች ያዝንሉችኋል"

🙏🙏🙏እባካችሁ በተቻላችሁ አቅም አግዙኝ
👍17
PANEL DISCUSSION

🈷 TUESDAY, MAY  13,
📍@ 0 PLAN
🕰 1:00 pm LT (evening)

Don't miss it 😊

See you at 0 plan tomorrow ladies 🥰
👍3🥰2😈1
በኦዳ ነቤ /ትልቁ አዳራሽ ረቡዕ ምሽት 1:00 አይቀርም
.ቴያትር
.ስነፅሑፍ
.ሙዚቃ
.ንባብ ፕሮግራሞች::
07/09/2016 ዓ.ም
14🤮7🔥2👍1👎1
We are thrilled to announce this surprising event
🎓 GC-2024-COLOR-DAY 🎓

It is held on MAY 17, 2024
Prepare your T-shirt and
For further info contact your department`s GC-committee

#GC_2024
#GC_COLOR_DAY
STUDENTS UNION
3👍2
👎5👍31
🎓 GC-2024-COLOR-DAY 🎓

MAY 17, 2024 after EXIT-MODEL-EXAM
Prepare your 100 DAY T-shirt or WHITE T-shirt
&
For further info contact your department`s GC-committee

#GC_2024
#GC_COLOR_DAY
STUDENTS UNION
👍3
⌚️ወንድምዎቼና እህቶቸ  የቻላችሁትን በመለገስ ተባበሩን?

ከቤተሰብ የተገኘውን ጨምረን በናንተ ትብብር የተገኘው ብር 660,000 ብር ደርሶ ነበር።
እናታችን የህክምና ፕሮሰሱን ጀምራለች ። ህክምናውም በተያዘለት ቀን ሊከናወን አንድ ሳምንት ይቀረዋል ። ነገር ግን የቀረውን አንድ መቶ(100,000) ሺ ብር  ካላገኘን ህክምናው አይከናወንም። ስለዚህ ወገን "ለወገን ደራሽ ወገን ነውና" የተቻላችሁን አግዙን ።
እስካሁን የረዳችሁንን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ከስር በተቀመጡት አካውንቶች በመላክና መልክቱን ለሌሎች በማዳረስ ተባበሩን።


ንግድ ባንክ አካውንት
| 1000298948935 | Natnael demelash
| 1000032440324 | tigst nebro

Abyssinia bank
| 69362826  |  Natnael demelash


ናትናኤልን contact ለማድረግ +251993655876
👍10🙏4
|E.I.C

Women only Seminar

This seminar focuses on the challenges women face in their entrepreneurial journey and equips you with the knowledge to avoid and tackle them.

🗓 Date: Tuesday, May 21
Time: 1:00 PM LT (in the evening)
📍 Location: ASTU Basketball court

Don't let avoidable mistakes derail your entrepreneurship journey.

We have a special guest speaker

@eicastuoffical
@Han_astu_f
STUDENTS UNION
#EIC #Seminar #Females_association
Forwarded from EIC ASTU (Ermiyas)
|E.I.C

Important Announcement: Seminar Postponed


We regret to inform you that the upcoming seminar has been postponed due to unforeseen circumstances. We sincerely apologize for any inconvenience this may cause.

We are currently working on resolving the issue and will provide a new date for the seminar as soon as possible. You will be notified directly once a new date is confirmed.

Thank you for your understanding.
👍8
4 days left to see our beautiful GC ladies in there white attires.
#Ladiesnight
#whitedress
#Dinner
#Graduation
#Creatingmemories
🤮104💅3🌚1
ከእኔ ከወንድማችሁ ጎን ቆማችሁ ጭንቀቴን ስትካፈሉኝ የነበራችሁ  ወንድሞቼ እና እህቶቼ በእናንተ ጸሎትና እርዳታ በፈጣሪ ቸርነት ለእናቴ ማሳከሚያ የተጠየቅነው 760,000 ብር ስለሞላልን ከልብ አመሰግናለሁ።
በሀሳብ፣በጉልበት ፣በገንዘብ ከጎኔ የነበራችሁ ሀሉ አሁንም በጸሎታችሁ አትለዩኝ?
በተጨማሪም ከጎኔ ሆነው ከተማሪ ህብረት ጀምሮ ጃራ ፣ጊፊቲ ፣እስቲፍ ላረጋችሁልኝ ነገር ከልብ አመሰግናለሁ።እንዲሁም ከጎኔ በመሆን ከኔ በላይ ተጨንቀው ከጎኔ ለነበሩ የክፍል ጓደኞቼ ምስጋናዬን እገልፃለሁ የጓደይነትን ጥግ ያየሁበት በጣም ሲረባረቡልኝ የነበሩትን ሙሉዬ አበበ፣ናትናኤል ታዲዎስ፣በቃሉ ይስማው፣አምሃ ጌትነት፣በላይ ደመቀ፣ናትናኤል ቢረሳው እንዲሁም ስማቸውን ያልጠቀስኳቸው በዕውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፡ያክብርልኝ ከልቤ አመሰግናለሁ።
72🙏18👍9
Election Board


STUDENTS UNION
👍3👎2
🎉 Attention Graduates! 🎉

Are you ready to kickstart your career? 🚀 We have exciting job openings at our company and we're looking for talented individuals like you! 🌟

📢 Open Positions: Recent graduates with a first degree in Computer Science ,Software Engineering,Information Technology and or Electrical and Computer Engineering🎓

-Telemarketing Specialists 📈(4 Positions)
-Customer Care Support 📞(2 Positions)

📝 What We Offer:
Negotiable Salary 💰
Growth Opportunities 📊
Friendly Work Environment 🤝
Don't miss out on this incredible opportunity to join our dynamic team and grow your career! 🚀

📅 Apply Now!
Submit your resume and cover letter to: info@icraftsoft.com
👎3👍1
ተማሪዎቻችን ሊሸለሙ ነዉ! ከናንተ ሚጠበቀዉ የ100ሺ ብር ቀልድ ማዘጋጀት እና
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጣኦ ውድድር ወደ አዳማ ግንቦት 17 በአዳማ ሮቢ ሆቴል ከ10 ሰዓት ጀምሮ፟ ማቅረብ ብቻ!

በመጀመሪያ ዙር ተወዳድረው አሸናፊ ለሚሆኑ

#1ኛ ደረጃ 30,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 20,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 10,000 ብር አዘጋጅቷል ።

በአዲስ አበባ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ ደግሞ

#1ኛ ደረጃ 100,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 50,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 30,000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ።

ያለን ቦታ ዉስን ስለሆነ አሁን ይመዝገቡ

አሁን በቴሌግራም @Brook348 አሁን ይመዝገቡ
👍5
Attention 2nd and 3rd Year Students.

The Ministry of Education and the Ministry of Peace have issued a letter addressed to our university community. This letter focuses on opportunities for 2nd and 3rd year students to serve their community this upcoming summer.Additionally, the university will be facilitating about internship  for 3rd year students as part of this initiative.
👉 please review the attached PDF letter for detailed information, and if you are interested fill the google form through the below link.
https://forms.gle/T5kSwsZ1e2j1bXzi7

We encourage all eligible students to consider these valuable community service.
👍5🤡41