STEM with Murad 🇪🇹
13.8K subscribers
938 photos
35 videos
31 files
355 links
Welcome to STEM with Murad! This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM). I will share updates and insights from the exciting world of STEM. You'll also get a sneak peek into my works
Download Telegram
The distance between your Dreams and Reality is called Action (ሰበብ!)።
👍59👏118🔥1
ከ6 ወር በኋላ ብለው ነበር፣ ያኔ ካስታወሳችሁ። ኮድ መጻፍ ብቻውን ስኪል ወደማይሆንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ነቃ እያላችሁ ጀማዓው!



“Claude is being written by Claude. Claude products and Claude code are being entirely written by Claude,” Krieger said in a conversation with Cisco president Jeetu Patel. The confirmation means that in the last few months, Anthropic has doubled down on the usage of Claude within the company. Last year, Anthropic CEO Dario Amodei had he could see the company use AI for 90 percent coding.
Krieger said Anthropic is now routinely producing “2 to 3,000-line pull requests,” particularly within its fast-moving labs team. He added that the company has put the right systems in place to build trust in the AI’s output, saying, “what we’ve done is created all the right scaffolds around it to let us trust it.”
16👍2
3👍1
👍186
When a lizard falls from a tall wall, it thinks its flying until the ground reminds it. ~ODM proverb
🫡174👍1
🙈
🤣57😁174👍2
9👍3
Boris Cherny, who created Claude Code at Anthropic, said in an interview with Y Combinator's "Lightcone" podcast that 2026 will bring "insane" developments to AI. That includes a massive shift in the work software engineers do across industries.
"I think today coding is practically solved for me, and I think it'll be the case for everyone regardless of domain," Cherny said in the interview, published Tuesday. "I think we're going to start to see the title 'software engineer' go away. And I think it's just going to be maybe builder, maybe product manager, maybe we'll keep the title as a vestigial thing."
Cherny added that software engineers will not only be coding but increasingly taking on other tasks like "writing specs" a document that defines what and how something will be built or talking to users.
10😭6😁2
20👏3👍1
Anthropic engineer who created Claude Code says AI will take over most internet-based jobs — ‘It will be painful’

The top Anthropic engineer noted that AI systems like the ones sold by Anthropic and can can take action across workplace computer tools. They could soon take over multiple roles


The US is going to see an AI revolution very soon, with a top Anthropic engineer predicting that a new generation of artificial intelligence agents will take over nearly every internet-based job in the country.
Boris Cherny — the creator of Claude Code at Anthropic, said in a recent podcast that the new age AI chatbots will be able to operate computers, and it will change the job landscape in the US.
Cherny was talking on "Lenny's Podcast," hosted by Lenny Rachitsky, when he made the recent comments.
The top Anthropic engineer noted that AI systems like the ones sold by Anthropic and can can take action across workplace computer tools. They could soon take over multiple roles, altering responsibilities for software engineers, product managers, designers, and other knowledge workers.
“It's going to expand to pretty much any kind of work that you can do on a computer,” Cherny said during the podcast.


He called the imminent disruption painful for many people.
“In the meantime, it's going to be very disruptive. It's going to be painful for a lot of people,” he said.

What Boris Cherny said about AI's impact
Boris Cherny is credited with the building of Claude Code. The San Francisco-based lab, which is backed by Amazon.com and Alphabet's Google, in February launched its Claude Opus 4.6 model, an AI coding agent that created jitters in the stock market and caused a sharp plunge in tech stocks.

The new AI can work on tasks for longer and more reliably, while showing gains related to coding and finance, Anthropic said.
Unlike traditional AI chatbots that can generate texts and images, an AI agent like the one Anthropic released can run commands, analyse documents, message colleagues, complete tasks across apps, and even build websites.

This means that Claude Code can rapidly and increasingly do what a human does on computer, even as the company recently said that there was still time till it actually gets capable of doing what skilled humans do.
“It's the thing that I think brings agentic AI to people that haven't really used it before, and people are starting to just get a sense of it for the first time,” Cherny said.

The Claude Code creator said his own team now relies on AI to work faster, with productivity per engineer rising since the launch of the new AI tool. He also said that he believed that the models will only get better.

In another recent interview with Y Combinator's "Lightcone" podcast, Cherny said that the title of software engineer will start to “go away” by 2026.
He warned that the broader impact of this remains uncertain.

As a society, this is a conversation we have to figure out together," he told Rachitsky.
“Anyone can just build software anytime,” the Anthropic engineer added.
He also had an advice for workers navigating the shift in how their job is executed — experiment with AI tools and learn how they function.
“Don't be scared of them,” he said.

Cherny's comments come amid a wave of layoffs across multiple tech roles and companies across the world.
Key Takeaways
AI is expected to take over many internet-based jobs, significantly impacting the job market.

Workers should experiment with AI tools to adapt to the changing landscape.
The transition to AI-driven work environments may cause significant disruption and discomfort.
MinT
13😭7👍1👏1
Anthropic CEO Dario Amodei has advised students and younger professionals to pivot toward human-centred skills. Speaking at a recent episode of Zerodha co-founder Nikhil Kamath's WTF podcast, the co-founder of the artificial intelligence (AI) company that is behind the Claude chatbot that wiped billions from software, cybersecurity and other stocks has asked students and younger professionals to steer clear of software engineering and math-heavy fields that are rapidly being taken over by machines.
8👏2
አያችሁት ኤአይን⁉️


🇺🇸🇮🇷⚡️ — The U.S. has used Anthropic's Claude AI system in the operation against Iran, despite the Trump administration announcing a ban hours earlier, according to WSJ.



በተለይ ክላውደ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
13👍1👨‍💻1
በፍሪላንስ እና በዲጂታል ገቢ ላይ ግብር ሊጣል ነው !

ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ (Freelance) ወይም በርቀት (Remote) የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል።

ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር ምንጮች በዲጂታል ይዘት ፈጠራ ወይም በማንኛውም የፍሪላንስ ሥራ የሚያገኘው ገቢ (በጥሬ ገንዘብም ሆነ በዓይነት) ግብር ይከፍላል ብሏል።

የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ያገኙትን የገቢ መጠን በሚመለከት ትክክለኛ እና የተሟላ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። ይህንን ግዴታ ባልተወጡ ግብር ከፋዮች ላይ ታክስ የሚወሰነው በሚኒስቴሩ መመሪያ መሠረት በግምት ይሆናል።

በተጨማሪም ክፍያ የሚያመቻቹ ኩባንያዎች የዲጂታል ስራ የፈጣሪዎችን ስም ዝርዝር፣ አድራሻ፣ የሲም ካርድ መረጃ፣ የአይፒ (IP) አድራሻ እና የተከፈለውን የገንዘብ መጠን በየሩብ ዓመቱ ለታክስ ባለሥልጣኑ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል።

በዚሁ መመሪያ ባንኮች ለኪሳራ የያዙት የመጠባበቂያ ሂሳብ በብሔራዊ ባንክ መሥፈርት መሠረት የተሰላ ከሆነ፣ 80 በመቶው በተቀናሽ ወጪ እንዲያዝላቸው ተደንግጓል።

​የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ የሚወሰነው የታክስ ባለሥልጣኑ በየሦስት ዓመቱ በሚያደርግ የገበያ ጥናት እንደሚወሰን በአዲሱ ደንብ ተካቷል።

ከመንግሥት ቦንዶችና ግምጃ ቤት ሰነዶች የሚገኝ ወለድ ወይም ትርፍ፣ እንዲሁም የአየር መንገድ የውጭ ብድር ወለድና የአውሮፕላን ኪራይ (ሮያሊቲ) ክፍያዎች ከግብር ነፃ ተደርገዋል።

የገንዘብ ሚኒስቴር ረቂቅ ደንቡ ከመጽደቁ በፊት አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው መጋቢት 1/2018 ዓ.ም. ስድስት ኪሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በተቋሙ infopr@mofed.gov.et የኢሜይል አድራሻ  መላክ እንደሚችሉ አስታውቋል።

መረጃው #የሪፖርተር_ጋዜጣ ነው።

አዲስ አበባ
የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ/ም

ቲክቫህ
18🤣14😭8
Bitcoin is CRASHING
Ethereum is CRASHING
XRP is CRASHING
Gold is CRASHING
Silver is CRASHING
S&P 500 is CRASHING
Nasdaq is CRASHING
Banks are CRASHING
The U.S. Dollar is CRASHING
Even Home Prices are CRASHING

All while unemployment goes up…and interest rates are still VERY HIGH!!

Who broke the system? What’s going on??
23👍1
Artemis II
11👍1
This never gets old 😂
😁60🤣235👍2
ከ2 ቀን በፊት ረቡዕ፣ በመዲነቱል ሙነወራ፣ በንጉስ ሰልማን ዓለም አቀፍ ኮንቬንሺን ሴንተር በተካሄደው ግዙፉ የዑምራና ዚያራ ፎረም ላይ ተሳትፌ ነበር።

በፎረሙ ላይ የፕሪንስ ሙቅሪን ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ዑመር መናር ባቀረቡት «Empowering AI, Metaverse, and Digital Twin Technologies to Enhance Visitor Experience» በሚል ርዕስ ባቀረቡት ፕረዘንቴሽን ላይ አንዱ ዋና ነጥብ የዑምራና ዚያራ የቻትቦት መመሪያ (Umrah & Ziyarah Chatbot Guide) ማዘጋጀትን የሚመለከት ነበር። ቴክኖሎጂውን መጠቀም በጣም ቆንጆ ቢሆንም፣ እነርሱ ይህን ቦት እየሠሩ የነበሩት ከ10 በማይሞሉ ቋንቋዎች ብቻ ስለነበር፣ የአፍሪካ እና የሃገራችን ተጓዦች ተደራሽነት ላይ ክፍተት እንዳለ አስተዋልኩና፤ ከፕሮግራሙ ማጠቃለያ ላይ፣ 'Low Resource Language' ችን በተመለከተ ሃሳብ አንስቼበት ነበር።

በተለይም በዚህ ረገድ በአማርኛና ዐረብኛ ቋንቋዎች የሠራሁትን እና የጎግሉን 'madlad-400' beat ያደረገውን የAI ሞደሌን በአካል አሳይቻቸው፤ ፕሮፌሰሩም በሞደሉ እጅግ በመደነቅ፣ ሌሎች ስታፎቻቸውን ጠርተው ለግማሽ ሰዓት ገደማ በጉዳዩ ላይ በጥልቀት ተወያይተንበታል።

በመጨረሻም፣ ለቀጣይ ከአፍሪካ ብቻ 200 ገደማ 'Low Resource Language' ቋንቋዎችን ጨምረን እንደምንሠራ ቃል ተገባብተን ጨርሰናል። ይህም የአማርኛንም ሆነ የሌሎች በርካታ የአፍሪካ ተጓዦች በዑምራና ዚያራ ላይ በቀላሉ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መረጃ እንዲያገኙ የሚያስችል ስምምነት ነው። ከዚህም ባለፈ፣ እነርሱ በጠየቁኝ መሠረት፣ እኔ ያዘጋጀሁትን ከፍተኛ ጥራት ያለው ዳታ ሴት ጭምር በሶደቃ መልክ እንዳበረክትላቸው ቃል ገብቻለሁ።

የዘመኑን ቴክኖሎጂ በሐላሉ መልክ የአር-ረሕማን እንግዶችን መንከባከብና ሁነቶችን ቀለል ማድረግ ትልቅ ኸይር አለው። ይህ አብረን ለመስራት ያደረግነው ስምምነት ለማኅበረሰባችን ትልቅ እፎይታን እንደሚያመጣ ተስፋ አደርጋለሁ። ዱዓችሁ አይለየን።



https://www.linkedin.com/posts/muradtadesse_aiforgood-naturallanguageprocessing-madinahforum-share-7446243868188213248-q2SD?utm_source=social_share_send&utm_medium=android_app&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRyc&utm_campaign=share_via
👍60👏3227🤣3🏆3🔥1
አንትሮፒክ የሳይበር ደህንነትን ታሪክ የሚቀይር አዲስ AI ሞዴል ይፋ አደረገ
========================
✍️ ዛሬ በ AI ዓለም ውስጥ ከተሰሙት እጅግ አስገራሚ (እና ትንሽም የሚያስፈሩ) ዜናዎች አንዱን ላካፍላችሁ። አንትሮፒክ (Anthropic) "Claude Mythos" የተሰኘ አዲስና አቅሙ የገዘፈ ሞዴል አስተዋውቋል።

ይሄ ሞዴል የደረሰበት የኮዲንግ እና የሳይበር ደህንነት (Cybersecurity) አቅም በቀላሉ የሚገለፅ አይደለም!

በጣት የሚቆጠሩ የዓለማችን ምርጥ የሴኪዩሪቲ ባለሙያዎች በስተቀር፣ የትኛውንም የሰው ልጅ የሚያስንቅ የሶፍትዌር ክፍተቶችን (Vulnerabilities) የማግኘትና የመስበር አቅም አለው።

🖊 እስኪ ሞዴሉ የሰው ልጅ ጣልቃ ሳይገባ ራሱን ችሎ (Autonomous) ያገኛቸውን ጉዶች እዩ፡
1⃣) OpenBSD ላይ፡ በዓለም ላይ እጅግ ጠንካራ ከሚባሉ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች አንዱ በሆነው OpenBSD ላይ፣ ለ27 ዓመታት የሰው ልጅም ሆነ አውቶማቲክ ቱሎች ያላገኙትን የደህንነት ክፍተት አግኝቷል።

2⃣) FFmpeg ላይ፡ የቴስቲንግ ቱሎች 5 ሚሊዮን ጊዜ ሞክረው ያላገኙትን የ16 ዓመት አሮጌ ክፍተት አጋልጧል።

3⃣) Linux Kernel ላይ፡ በርካታ ክፍተቶችን ራሱ ፈልጎ በማያያዝ (Chaining)፣ ተራ ተጠቃሚን የሲስተሙ ሙሉ ባለቤት (Root access) ሊያደርግ የሚችል ኤክስፕሎይት (Exploit) ራሱ ጽፏል!

📊 በBenchmark ብቃቱን ስናየው፦
አዲሱ Mythos ቀዳሚውን አቻውን Claude Opus 4.6ን በሩቅ በልጦታል፦
SWE-bench Verified (Software Engineering): 93.9% (ይሄ አቅም ለዴቨሎፐሮች እጅግ አስገራሚ ነው!)

CyberGym (Cybersecurity): 83.1%
Project Glasswing


ይህ የ AI አቅም በመጥፎ ሰዎች እጅ ቢወድቅ ዓለምን ሊያተራምስ ስለሚችል፣ አንትሮፒክ ይሄን ሞዴል ለህዝብ ክፍት አላደረገውም። ከዚህ ይልቅ የዓለማችንን መሠረተ-ልማቶች ለመታደግ Project Glasswing የተሰኘ ግዙፍ ጥምረት መስርቷል።
በዚህ ጥምረት ውስጥ ከሚገኙት ግዙፍ ተቋማት መካከል፦
Microsoft, Google, AWS, Apple, Cisco, CrowdStrike... ባጭሩ የቴክኖሎጂው ዓለም ቁንጮዎች በሙሉ የሞዴሉን አቅም ለመከላከያ (Defense) ሊጠቀሙበት ተስማምተዋል!

🎀 የ AI ቴክኖሎጂ ወደ "Agentic AI" (ራሳቸውን ችለው ኮድ የሚፅፉ፣ የሚያስቡና ውሳኔ የሚወስኑ ሞዴሎች) እያደረገ ያለው ሽግግር ሌላ ሌቭል ላይ ደርሷል። ከዚህ በኋላ የሶፍትዌር ኢንጂነሪንግም ሆነ የሳይበር ደህንነት ልክ እንደ ድሮው አይሆንም።

እናንተስ ስለዚህ ቴክኖሎጂ ምን ታስባላችሁ? ይህ አቅም ለዓለም ስጋት ነው ወይስ በረከት? ሀሳባችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡ!

||
t.me/STEMwithMurad
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
34👍2
👍176👏1
በነዳጅ ጉዳይ የምትጠቅም አንድ ሲስተም ላስተዋውቃችሁ
==============================
✍️ ያው ሰሞኑን የነዳጅ ጉዳይ አሳሳቢ ሆኖ የለ። በማደያዎች ላይ የሚታየው ረጃጅም ሰልፍ አድካሚ ነው፣ በየትኛው ማደያ ናፍጣ ወይም ቤንዚን እንዳለ፤ በአካል እዛ ተሂዶ ካልሆነ በስተቀር አድካሚ ነው። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በ24 ሰዓት ቆይታ በፌስቡክ ገፁ የሚለቀው መረጃ አለ፣ በየትኛው የአዲስ አበባ 132 ገደማ ማደያዎች ምን ያክል መጠን ያለው ነዳጅ እንዳለ የሚጠቁም። ግን 24 ሰዓት ረጅም ነው፣ የንግድ ቢሮውን የፌስቡክ ገፅ የማይጠቀሙም ይኖራሉና የመረጃ ክፍተት ይኖራል።


ይህንን ችግር ለመፍታት "EthioFuel" የተሰኘውን አዲስ የዲጂታል መፍትሄ ይዤ ብቅ ብያለሁ።
EthioFuel ምንድን ነው?
ይህ ስርዓት የነዳጅ አቅርቦትን ከነበረው የተዘበራረቀ እና በእጅ የሚሰራ አሰራር ወደ ዘመናዊ፣ ዳታን መሰረት ያደረገ እና ፈጣን ስርአት የሚቀይር የነዳጅ ክትትል እና የወረፋ መጠበቂያ ሲስተም ነው።

ከተወሰኑ ፌቸሮቹ መካከል፦
የነዳጅ ክምችት እና ሎኬሽን (Live Map): ማደያው ነዳጅ አለው ወይስ የለውም? ምን ያህል ቀርቶታል? ያ ማደያ የሚገኘው አሽከርካሪው ካለበት በምን ያክል ርቀት ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች በስልክ ብቻ በቀጥታ ማግኘት ይቻላል።

ነዳጅ ለመቅዳት ስታስቡ በኦንላን ወረፋ ቀድሞ መያዝ(Virtual Queue):
መንገድ በመዝጋት ሰልፍ መጠበቅ ይቀራል። በስልክ ቁጥር ብቻ ወረፋ በመያዝ፣ ከፊት ለፊታችሁ ስንት መኪና እንዳለ ማወቅ ይቻላል። በቦታው ስትደርሱም ወረፋ ስትይዙ ሲስተሙ የሰጣችሁን QR Code ስካን ያደርግና የማደያው ተቆጣጣሪ፣ ይቀዳላችኋል።

የማጭበርበር መከላከል: የነዳጅ ስርቆትን ወይም ያለአግባብ መጠቀምን ለመቆጣጠር መኪኖችን በታርጋ እና በታንከር መጠናቸው ይቆጣጠራል።
አንድ አሽከርካሪ የሆነ ማደያ ቀድቶ ሂዶ፣ በህገ ወጥ መምገድ ሽጦና ቶሎ ጨርሶ ወደ ሌላው ሂዶ እየቀዳ የሌላውን እድል እንዳያጣብብ፣ ሲስተሙ በቀላሉ በኤአይ ፌቸሩ ይለየዋል።

ለባለድርሻ አካላት የተዘጋጀ ዳሽቦርድ:
Ethiopian Ministry of Trade and Regional Integration እና የነዳጅ ማደያ ባለቤቶች በቀጥታ ስርጭት (Real-time) መረጃን በመከታተል የተሻለ ውሳኔ እንዲወስኑ ያግዛቸዋል።


ይህ አሽከርካሪዎች፣ የነዳጅ ማደያ ባለቤቶች ወይም የመንግስት አካላት ከሆናችሁ፡
በዚህ ዘርፍ ሌላ ምን አይነት ችግር አለ?
ምን አይነት ፌቸር ቢጨመር ትፈልጋላችሁ?
ሀሳባችሁን አጋሩኝ።

ሞክሩት፡ 📲 ethiofuel.muradtadesse.com

እንደ አሽከርካሪ ሆናችሁ ለማየት:
ስልክ: 0912345678
ፓስወርድ: 12345678

OTP የሚልከውን ቀለል ያደረግኩት፣ ለእያንዳንዱ ኦቲፒ ክፍያ ስላለው ነው። ትክክለኛ ኦፊሲያል ለተግባር ሲውል፤ በዛ መልኩ ይስተካከላል።


ከአዲስ አበባ ባሻገር፣ በየትኛውም ክልል የሚገኝን ማደያ ወደ ሲስተሙ ማስገባት ይቻላል። የማደያ ዝርዝር የተጠቀምኩት የአዲስ አበባዎቹን ነው። ሎኬሽን ጦር ኃይሎች ያለውን ኖክ ማደያ ነው ለሁሉም ያደረግኩት፤ ምክንያቱም በቀላሉ የሌሎቹን ማደያ ሎኬሽን ማፕ ላይ ላገኘው አልቻልኩም። ወደ ሲስተሙ የተመዘገበ የዛ ማደያ ተቆጣጣሪ ትክክለኛውን የራሱን ማደያ ሎኬሽንና መሰል መረጃ በትክክል ማስገባት ይችላል።



https://www.linkedin.com/posts/muradtadesse_ethiofuel-techforgood-activity-7449476550158168064-pyP-?utm_source=share&utm_medium=member_desktop&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRyc
👍38👏2717🎉3
What's next⁉️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16👍7🔥1🥰1