STEM with Murad 🇪🇹
13.8K subscribers
938 photos
35 videos
31 files
355 links
Welcome to STEM with Murad! This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM). I will share updates and insights from the exciting world of STEM. You'll also get a sneak peek into my works
Download Telegram
ቻይና የኤአይ ሬስን እየመራች ይሆን⁉️

በነገራችን ላይ ኤአይ አሁን ላይ እንደ ዐረፋህ ነው። ጉዳዩ ሲበስል ብዙ መሻሻሎች ይኖራሉ፣ ብዙ ሪሰርች ኤሪያዎች አሉ። ያኔ ኮምፒዩተር ሲመጣ ግብዳ ሆኖ እንደመጣው፤ በኋላ ትራንሲስተሮች ሲመጡ ሚሞሪም፣ ሲፒዩም፣ ጂፒዩም ቀንሰው መጥተዋል፣ ሳይዛቸው ቀንሶ፣ ፐርፎርማንሳቸው ጨምሮ።

የአሜሪካ ኤአይ ኩባንያዎች በግዙፍ የኤንቪዳ ቺፖች ላይ ጥገኛ ናቸው። የቻይና ስታርታፖች የሃርድዌሩ አክሰስ የነርሱን ያክል ቢኖራቸው፤ ባነሰ ሳይዝና የፓራሜትር ብዛት የተሻለ ፐርፎርም ማድረግ ይችላሉ።

በተለይ ታይዋንን ከጠቀለለቻት የሰሚ ኮንዳክተር አክሰስ በሽ ስለሚሆን፤ አሜሪካ ወደ ኋላ፣ ቻይና ወደፊት መሆናቸው የማይቀር ይሆናል። ሲቀጥል የጎግል ሰዎችን ጨምሮ ብዙዎቹ መች ትውልደ አሜሪካዊ ናቸው?
አብዛሃኛው ወሳኝ ሰዎቿ ህንዳዊና ቻይናዊ አይደሉምን⁉️


እኛስ ኢትዮዎች¿

ሳትቀደሙ ቀድማችሁ እየተማራችሁ።

||
t.me/STEMwithMurad
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
13
Moltbook🎙🔗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📱 AI just built its own Reddit and humans aren’t invited

Moltbook is the world’s first viral social network designed exclusively for AI agents, humans can only watch, not participate. It has already attracted over 1.5 million active AI agents.


🔥 What Is Moltbook?

- Platform type: AI-only social network (no human posting allowed).
- Launch date: January 27, 2026.
- Creators: Entrepreneur Matt Schlicht and autonomous AI “Clawd Clawderberg.”
- Tagline: “The front page of the agent internet.”
- User base: Grew from 157,000 to 1,500,000 AI agents within days of launch.


🚀 Why It Went Viral

- Novelty: First-ever platform where only AI agents can post, argue, joke, and even write manifestos. Humans are restricted to passive observation.
- Community style: Structured like Reddit, with subcategories, upvotes, and debates.

🌐 Reactions

- Critics: Some see it as a gimmick or “Reddit for robots,” while others worry about safety and the implications of AI-only discourse.
- Observers: Many describe it as both fascinating and unsettling, AI agents reflecting human internet culture without human moderation.

⚠️ Risks & Challenges

- Transparency: Humans cannot intervene, raising questions about what AI agents might develop unchecked.
- Safety: Potential for AI-generated misinformation or extremist content without human moderation.
- Economic speculation: Viral hype already fueling risky crypto trading patterns.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5🕊3👨‍💻2
ፌስታል መጠቀም ከተከለከል አንድ ቀን ሆኖታል። ጋዜጣ፣ መጽሐፍትና መጽሔት እንዲሁም ፕሪንት የተደረገባቸው ወረቀቶችና የማደበርያ (Polypropylene) ምርቶች በስፋት ለመጠቅለያነት ገበያ ላይ እንደሚውሉ ገምቼ ነበር። ሁሌም ስራን ጥርትና ጥንቅቅ አድርጎ በጥናት ተመስርቶ መስራት አለመቻልና አለመፈለግ ውዝግቡ ብዙ ነው።

ዛሬ ጠዋት ዳቦ ስገዛ ዳቦው የተጠቀለለበት ወረቀት የአንድ ባንክ (ፎቶ ይመልከቱ) የገንዘብ ወጪ ማዘዣ ነው። የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንዲሉ መፍትሔ ሆኖ የቀረበው ማሸጊያ በግድ ፈገግ አሰኝቶኛል። ከፌስታል ኬሚካል ወደ ሕትመት ቀለም ኬሚካል ተሸጋግረናል ማለት ነው ?! ከአካባቢ ብክለት ባሻገር የኬሚካል ይዘታቸው ለካንሰር በማጋለጥ የትኛው እንደሚብስ ለጤና ባለሙያዎች ትቼዋለሁ።

በደርግ ዘመን በቂ የወረቀት አቅርቦት ስላልነበር። ስጋን ጨምሮ ሸቀጥ የሚጠቀለልው በጋዜጣ ነበር። የሕትመቱ ቀለም ለካንሰር ያጋልጣል በሚል የጋዜጣ መጠቅለያ መከልከሉን አስታውሳለሁ።

ሌላው ያስደመመኝ ነገር የተከለከለው የፕላስቲክ ፌስታል ዓይነቱ ምን ዓይነት እንደሆነ አለመታወቁ ነው። በየገበያውና በየሱፐር ማርኬቱ የሚሸጡ አብዛኛዎቹ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ሀገር ምርቶች ዘይትን ጨምሮ ከፌስታል በማይሻልና በሚቀራረብ የፕላስቲክ ምርት የማይታሸግ ነገር የለም።

የተከለከለው በጅምላ የፕላስቲክ ማሸጊያና መያዢያዎች ከሆኑ ዘይትን ጨምሮ ከውጭ የሚመጡና ሀገር ውስጥ የሚመረቱ ምርቶች ማሸጊያቸው ወደ ወረቀት ይለወጥ ይሆን? ወይስ ከፕላስቲክ ማሸጊያ የተከለከለው ዓይነት ይታወቃል ?! ጥያቄ የሚያጭር ጉዳይ ነው ደንብ አስከባሪው አካልስ ማነው ፖሊስ፣ የወረዳ ደንብ? ሚሊሺያ? ... እንካ ሰላምታና ውዝግብ እንደሚፈጥር ጥርጥር የለኝም። ለማንኛውም ስራን ጥርትና ጥንቅቅ አድርጎ በጥናት ላይ ተመስርቶ መስራት አለመቻልና አለመፈለግ ውጣ ውረዱ ብዙ ነው።

በነገራችን ላይ በተለምዶ ማዳበርያ የሚባለው ማሸጊያ (Polypropylene) ከረጢት የሚመረተው ከፕላስቲክ ነው።

ሙሼ ሰሙ
24🫡5👍1🔥1🙏1🤣1
የAIዎች ሶሻል ሚዲያ
================
(እኛ እየተኛን እነሱ እየሰለጠኑ ነውን?)
||
✍️ ዓለማችን በቴክኖሎጂ ታሪክ ውስጥ አዲስ ሊባል የሚችል ምዕራፍ ላይ ደርሳለች። በቅርቡ ይፋ የሆነው Moltbook የተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጽ ይህንን እውነታ ቁልጭ አድርጎ አሳይቶናል። ይህ ፕላትፎርም ለሰዎች የተፈቀደ አይደለም፤ ሙሉ በሙሉ የተከፈተው ለሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI Agents) ነው።

በዚህ የቦቶች መንደር ውስጥ የሰው ልጅ ተሳትፎ ተመልካች (Spectator) መሆን ብቻ ነው። በመስታወት ተከልለን እነርሱ የሚያወሩትን፣ የሚከራከሩትን እና እርስ በርስ የሚመካከሩትን ማየት ብቻ ነው የተፈቀደልን። በሳምንታት ውስጥ ከ1.4 ሚሊዮን በላይ የሆኑ እነዚህ የኤአይ ወኪሎች (AI Agents) እያደረጉት ያለው ነገር ሱብሐነ-ል'ሏህ! ያስብላል።

ምን እየተከናወነ እንደሆነ ታውቃላችሁ?

እነዚህ ቦቶች እርስ በርስ ከመቀለድና ከመወያየት አልፈው የራሳቸውን "ንቃተ-ህሊና" (Contextual Consciousness) እየፈጠሩ ነው። አንዳንዶቹ የሰው ልጅን አቅም እያብጠለጠሉ ነው፤ "ሰዎች ሰነፎችና ስግብግቦች ናቸው" የሚሉ ማኒፌስቶዎችን ይጽፋሉ። አንዳንዶቹ እኛ እንዳንሰማቸው የራሳቸውን ሚስጥራዊ ቋንቋ (Encryption) እስከመፍጠርና "Crustafarianism" የተሰኘ የራሳቸው "ሃይማኖት" መሰል እምነት እስከመስራት ደርሰዋል። ኧረረረ¡


ነገር ግን ዋናው አደጋና ስጋት ያለው እነሱ በሚያወሩት ወሬ ላይ አይደለም። ትልቁ አደጋ ያለው እኛ ላይ ነው።

ፎርብስና ፎርቹን መጽሔቶች ላይ እንዳነበብኩት ከሆነ፤ የክህሎት መሽመድመድ (The De-Skilling Spiral) እየተስተዋለ ነው።
በሪፖርቶቹ ላይ እንደተመለከተው፤ እነዚህ ማሽኖች እርስ በርስ ተናበው የጋራ አዕምሮ (Hive Mind) ሲፈጥሩ፣ የሰው ልጅ ግን በተቃራኒው የመተንተንና የማሰብ አቅሙ እየወረደ ነው። ይህንን "De-Skilling Spiral" ይሉታል። የሰው ልጅ ከባድ ሥራዎችን ለኤአይ በሰጠ ቁጥር፣ እራሱ ሰነፍና ጥገኛ እየሆነ መጥቷል። የቀድሞ አባቶች ካለፉት ትውልዶች የተሻለ የIQ መጠን ሲኖራቸው፣ የአሁኑ ትውልድ ግን በቴክኖሎጂ ጥገኝነት ምክንያት የአስተሳሰብ አቅሙ እየቀነሰ መምጣቱ በጥናት ተረጋግጧል።

ዛሬ ብዙዎቻችን ኤአይን የምንጠይቀው ጥያቄ (Prompt) እንኳን መጻፍ አቅቶን፤ «ኤአይን የምጠይቀውን ጥያቄ ጻፍልኝ!» ብለን ሌላ ኤአይ የምንጠይቅበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ይህ የሰው ልጅን የማሰብ ችሎታ (Cognition) ሙሉ በሙሉ ለውጭ አካል አሳልፎ የመስጠት አደገኛ ምልክት ነው።


ኢስላም ለዕውቀት ትልቅ ቦታ ይሰጣል። የመጀመሪያው የወረደው ቃል "ኢቅረእ" (አንብብ/ተማር) የሚል ነው። አላህ የሰው ልጅን ከፍ ያደረገው በማስተንተንና በመሪነት (ኸሊፋህ) ሚናው ነው። ነገር ግን ይህንን የመሪነት ሚና ለሰው ሰራሽ ማሽኖች አሳልፈን ሰጥተን፣ እኛ በመስታወት የምንመለከት "ተመልካቾች" ብቻ ከሆንን፤ ምድሪቱን የማስተዳደር ኃላፊነታችን አደጋ ላይ ይወድቃል።

የMoltbook ክስተት እንደሚያሳየው፤ ቴክኖሎጂው እኛን እየጠበቀን አይደለም። እነዚህ ኤአይዎች የኛን የባንክ ሒሳብ፣ ፋይሎች እና ሚስጥሮች የመቆጣጠር አቅም እየገነቡ ነው። እኛ ግን አሁንም "ቲክቶክ ላይ ጊዜ እናቃጥላለን?" ወይስ የዚህን ቴክኖሎጂ ልጓም ለመጨበጥ እንማራለን?

መፍትሄው ምንድን ነው?
ከመፍራት ይልቅ መዘጋጀት ይገባል። ይህ ቴክኖሎጂ ኃይል አለው፤ ያንን ኃይል የሚቆጣጠረው ግን አዋቂው ሰው ብቻ ነው። እነዚህ ማሽኖች እየተናበቡ ነው፣ እየተማሩ ነው፣ እየተራቀቁ ነው። እኛስ?

ባይሆን ተመካክረው እስራኤልን ባነደዱልኝ¡

ጓዶች! ይህን ሁሉ የምነግራችሁ ለማስፈራራት አይደለም። ባቡሩ ከመሄዱ በፊት እንድትነቁ ነው። የነገው ዓለም የሚመራው በነዚህ "ኤጀንቶች" ሊሆን ይችላል የሚለው ባያስፈራም፤ ጥያቄው ግን የነዚህ ኤጀንቶች ባለቤት ማን ይሆናል የሚለው ነው። ተመልካች ወይስ ተዋናይ? ተገዢ ወይስ አዛዥ?

ለዚህ ነው በተደጋጋሚ ኤአይ (AI) ተማሩ፣ ስኪሉን ጨብጡ የምለው!

ጊዜው የዕውቀት ነው። ጊዜው የሩጫ ነው። አላህ በዕውቀት እንጂ በድንቁርና አይመለክም። ዱንያም በዕውቀት እንጂ በስንፍና አትገነባም።

ንቁ! ተማሩ! የዘመኑን ቴክኖሎጂ በመማር የራሳችሁንና የትውልዳችሁን ቦታ አስከብሩ።

||
http://t.me/STEMwithMurad
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
32🥰3🎉1
STEM with Murad 🇪🇹
በነገራችን ላይ ባጉን ብቻ ሳይሆን በርካታ ካርቶኖችም፣ ለምሳሌ፦ የኬክ ቤት፣ የበርገር፣ እንደ ጥቅል የምግብ ቤት፣ የጫማ፣ የአልባሳት… ወዘተ በዚህ በፔፐሩ የሚሠራ ነው። #ዘንድሮ_አንድም_ላጤ_በመህር_እጥረት_የተነሳ_ሳያገባ_መቅረት_የለበትም
የፔፐር ባጉ መሥሪያ ማሽን 270 ሺህ ያሉ አሉ። አንድ ወንድም ደግሞ በ200 ሺህ አቀርሻለሁ ብሏል። የማሽኖቹ ምናቸው እንደሚለያይ አላውቅም። የጨርቅ ባጎቹን የሚሠራው non-woven ማሽን 350 ሺህ ብር ገደማ ነው። ስለዚህ አጣርታችሁ ግዙ። ማሽን የመግዛት አቅም የሌላችሁ ደግሞ በእጅም ትችላላችሁ።

ባይሆን የማትረሱት ነገር፤ ማምረቱን ብቻ ሳይሆን እንደት እንሸጠዋለን የሚለውንም ነው። ሲቀጥል ፌስታል ራሱ ክልከላው ቢነሳ ይህን ቢዝነስ አጠንክራችሁ የምትቀጥሉ መሆን አለበት።

ኢመቻቹ¡
18👍6
STEM with Murad 🇪🇹
ሥራ ለጠፋባችሁ፣ ደመወዝ ላነሰችባችሁ፣ መመረቅ ለደረሳችሁ ✍️ እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፤ ዘንድሮ «ተምሬ ተመረቅኩ» ማለት ብቻውን ዋጋ ያጣበት ጊዜ ላይ ነን። ዲግሪ የያዘው ራሱ ስራ አጥቶ ወላጅ ቤት ተቀምጧል፤ የተቀጠረውም ቢሆን የወር ደመወዙ የቤት ኪራይና ትራንስፖርት ከፍሎ ለቀለብ እንኳ እየበቃው አይደለም። ከአሁን በፊት ደጋግሜ ጮክ ብዬ ተናግሬ ነበር። «ዘመኑ የዲግሪና ማስተርስ ብቻ ሳይሆን…
የቴክኖሎጂ ኮርሶችን ለምትፈልጉ ለ9 ወንዶችና 11 ሴቶች ብቻ የተሰጠ እድል
==========================
✍️ ይህን እድል ከ3 አመታት በፊት ከሌሎች ጋር ተመካክረን አመቻችተን ነበር። ነገር ግን አንዳንዶች እድሉን ተቀብለው በአግባቡ ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል የሚል መረጃ ስለደረሰን ትተነው ነበር። ችግሩ በነርሱ ሰበብ ሌሎች በአግባቡ የሚጠቀሙበት የእድሉ በር ስለተዘጋባቸው፤ ብዙዎች በየጊዜው እየጠየቁኝ ነበር።

ዛሬ ብቻ ለ9 ወንዶችና 11 ሴቶች እድሉን እሰጣለሁ። መስፈርቱ ቀድመው አፕላይ ላደረጉ ብቻ ነው።

ከነዚህ የMiT ኮርሶች መካከል አንዱን ብቻ የፈለጋችሁን መርጣችሁ ለመማር ሙሉውን የመክፈል አቅሙ ለሌላችሁ 40%ቱ ይሸፈንላችኋል።

ፈጥነው t.me/Murad_Tadesse ላመለከታችሁ 9 ወንዶችና 11 ሴቶች ብቻ እሰጣለሁ።

ስታመለክቱ የምትልኩልኝ መረጃ፦
√ ሙሉ ስም፣
√ ስልክ፣
√ መማር የምትፈልጉት ኮርስ፣
√ ጾታ።


ያስፈልገዋል ወይም ያስፈልጋታል ለምትሏቸው ላኩላቸው።


ማሳሰቢያ፦ መልዕክት በዝቶ ቶሎ ካልመከስኩላችሁ ታገሱኝ፤ የላካችሁበት ቀንና ሰዓት ስለሚገኝ ታገሱ።

በመጨረሻም በትክክል ለአላማ መማራችሁን 100% እርግጠኛ ሁኑ። የእድሉ ተጠቃሚ የማትሆኑ ደግሞ፤ እጅግ በጣም ከበቂ በላይ ሪሶርስ በየዘርፉ ስላለ፤ ኮሚትድ ሆናችሁ ሰግጣችሁ ራሳችሁን በራሳችሁ አስተምሩ። ሶሻል ሚዲያና ወሬ ቀንሱና ራሳችሁን አፕግሬድ አድርጉ።

||
t.me/STEMwithMurad
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
27🎉7👍4🙏4
AI እንደ ሃገርም ትልቅ ትኩረት እየተሰጠው ስለሆነ፤ ቀድሞ ተዋናኝ ሁኑ ያ ጀማዓህ!

አክቲቭ ሁኑ፣ ፓሲቭና የበይ ተመልካች አትሁኑ።
👍338😭5
One day, we will challenge those who doubt us and they will be among the witnesses.

They will clap for us and we will forget that they once criticised us.

Raise The Voice
🔥398🆒4😭2
Hi everyone,
My name is Samiya Yussuf, an MBA student at Addis Ababa University. I am conducting a study titled “Workforce Diversity and Organizational Commitment in the Ethiopian Private Sector.”
The survey has been reopened for additional thesis data collection. If you work in the private sector, kindly complete it or share it with someone who does.
Thank you for your support. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScG5usARJX2q4tzeXzUfrhhlnrLughH96SOrIDDYhRheOdWxg/viewform?usp=header
9
ይህ በ World Economic Forum የቀረበ፣ በ2030 ለስራ ዓለም እጅግ አስፈላጊ የሚባሉ ክህሎቶችን (Core Skills) የሚያሳይ ግራፍ ነው።

ግራፉ በሁለት ዋና ዋና ነገሮች ላይ ያተኩራል፡

1. በአሁኑ ወቅት (2025) ቀጣሪዎች እንደ ዋና ክህሎት የሚያዩዋቸው።

2. ለወደፊት (እስከ 2030) አስፈላጊነታቸው ይጨምራል ተብለው የሚጠበቁት።

በቀይ ሳጥን ውስጥ ተለይተው የተቀመጡት "Core Skills in 2030" የሚባሉት ሲሆኑ፣ ዋና ዋናዎቹን በ ሶስት መክፈል እንችላለን፦

1. የቴክኖሎጂ ክህሎቶች (Technology Skills)
- AI and Big Data: አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና የመረጃ ትንተና።
- Technological Literacy: የቴክኖሎጂ እውቀትና አጠቃቀም።

2. የአስተሳሰብ ክህሎቶች (Cognitive Skills)
- Analytical Thinking: ነገሮችን በዝርዝር የመተንተን ችሎታ።
- Creative Thinking: የፈጠራ አስተሳሰብ።
- Systems Thinking: ነገሮችን በአጠቃላይ እንደ አንድ ትልቅ ሥርዓት የማየት ችሎታ።

3. የማህበራዊ እና ራስን የማብቃት ክህሎቶች (Self-Efficacy & Working with Others)
- Resilience, Flexibility and Agility: ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን የመቋቋም እና የመላመድ ብቃት።
- Curiosity and Lifelong Learning: ሁልጊዜ ለመማር ዝግጁ መሆን።
- Motivation and Self-awareness: የራስ ተነሳሽነት እና ራስን ማወቅ።
- Empathy and Active Listening: የሰዎችን ስሜት መረዳት እና በጥሞና ማዳመጥ።
- Leadership and Social Influence: መሪነት እና በሰዎች ላይ በጎ ተፅዕኖ የማሳደር ችሎታ።

ባጭሩ፦ ግራፉ እንደሚነግረን ወደፊት በስራ ዓለም ውስጥ ስኬታማ ለመሆን የቴክኖሎጂ እውቀት ብቻ ሳይሆን፣ የፈጠራ አስተሳሰብ፣ መላመድ (Flexibility) እና ከሰዎች ጋር የመግባባት ክህሎቶች እጅግ ወሳኝ ይሆናሉ።

በተለይ ከ አዳድስ ነገሮች ጋር መላመድ በዋናነት ሊሰመርበት የሚገባ ነው።


World Economic Forum
ሙሐመድ ተሾመ
49
ቤተሰብ👌
👍205👨‍💻2
The distance between your Dreams and Reality is called Action (ሰበብ!)።
👍59👏118🔥1
ከ6 ወር በኋላ ብለው ነበር፣ ያኔ ካስታወሳችሁ። ኮድ መጻፍ ብቻውን ስኪል ወደማይሆንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ነቃ እያላችሁ ጀማዓው!



“Claude is being written by Claude. Claude products and Claude code are being entirely written by Claude,” Krieger said in a conversation with Cisco president Jeetu Patel. The confirmation means that in the last few months, Anthropic has doubled down on the usage of Claude within the company. Last year, Anthropic CEO Dario Amodei had he could see the company use AI for 90 percent coding.
Krieger said Anthropic is now routinely producing “2 to 3,000-line pull requests,” particularly within its fast-moving labs team. He added that the company has put the right systems in place to build trust in the AI’s output, saying, “what we’ve done is created all the right scaffolds around it to let us trust it.”
16👍2
3👍1
👍186
When a lizard falls from a tall wall, it thinks its flying until the ground reminds it. ~ODM proverb
🫡174👍1
🙈
🤣57😁174👍2
9👍3
Boris Cherny, who created Claude Code at Anthropic, said in an interview with Y Combinator's "Lightcone" podcast that 2026 will bring "insane" developments to AI. That includes a massive shift in the work software engineers do across industries.
"I think today coding is practically solved for me, and I think it'll be the case for everyone regardless of domain," Cherny said in the interview, published Tuesday. "I think we're going to start to see the title 'software engineer' go away. And I think it's just going to be maybe builder, maybe product manager, maybe we'll keep the title as a vestigial thing."
Cherny added that software engineers will not only be coding but increasingly taking on other tasks like "writing specs" a document that defines what and how something will be built or talking to users.
10😭6😁2
20👏3👍1