Forwarded from Sarina School grade 2
ለ2018ዓ.ም ልጆቻችሁን ያስመዘገባችሁ እና በተለያየ ምክንያት ዘግይታችሁ ለማስመዝገብ የሰባችሁ ወላጆች
የመፅሐፍት ክፍያውን እስከ ዕሮብ ሐምሌ 16/2017 ድረስ ማጨናቀቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

የመፅሐፍት ክፍያውን እስከ ዕሮብ ሐምሌ 16/2017 ድረስ ማጠናቀቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

Forwarded from Belete D
ማሣሠቢያ
የመፅሐፍት ክፍያ ከዓርብ ሐምሌ 25 በፊት የከፈላችሁ ወላጆች መፅሐፍ ስላመጣን ነገ ዕሮብ እና ሐሙስ ከጠዋቱ 3:00 - 5:00 ባለው ሠዓት መጥታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
==== ሂሳቡን ባንክ ያስገባችሁ መፅሐፍ ስትወስዱ ደረሰኝ ማሳየት ግዴታ ነው።
===== ሁለተኛ ዙር በቅርቡ ስለምናመጣ ያልከፈላችሁ ወላጆች እስከ ዓርብ ነሐሴ 02 ባለው ጊዜ እንድትከፍሉ እናሣሥባለን።

የመፅሐፍት ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች እስከ ዕሮብ ነሀሴ 14 ድረስ ብቻ ከላይ የተጠቀሰውን ዋጋ በተማሪው ስም ገቢ እንድታደርጉ እያሣሠብን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የመፅሀፍ ገንዘብ ማስገባት የማይቻል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

Forwarded from SARINA SCHOOL(ሣሪና ት/ቤት), ADDIS ABABA ETHIOPIA (STS M)
ማሳሰቢያ
የመማሪያ መፅሐፍት የከፈላችሁ ወላጆች መፅሀፍት ስላመጣን ከነገ ማክሰኞ ነሐሴ 20 - ዓርብ ነሐሴ 23/2017 ከጠዋቱ 3:00 - 6:00 ባለው ጊዜ ት/ቤት መጥተው እንዲወስዱ እናሳስባለን።

ዉድ የት/ቤታችን ቤተሰቦች በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች ሰርቪስ የምትፈልጉ ወላጆች እስከ ነሐሴ 25/2017 ዓ.ም ድረስ የልጅዎን መነሻ ቦታ ; ክፍሉን እና ስልክ ቁጥርዎን በት/ቤቱ ስልክ ቁጥር (0931199010) ቴሌግራም ላይ በመፃፍ እንድታስመዘግቡ ስንል በአክብሮት እያሳወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ያላስመዘገበ ቤተሰብ በኋላ ለሚኖረው የሰርቪስ እጥረት ኃላፊነቱን የሚወስድ ይሆናል ። የክፍያውን መጠንና ሌሎች መረጃዎችን ከምዝገባ በኋላ የምናሳውቅ ይሆናል።
Forwarded from SARINA SCHOOL(ሣሪና ት/ቤት), ADDIS ABABA ETHIOPIA (STS M)
ማሣሠቢያ
1. የትራንስፖርት(ሰርቪስ) ተጠቃሚ ተማሪዎችን እንድታሳውቁን ባልነው መሠረት ያሣወቃችሁን ወላጆች በተላከላችሁ የሂሣብ ቁጥር ክፍያ እንድትፈፅሙ እና ከሰኞ ጷጉሜ 3 ጀምሮ የሠርቪስ መታወቂያ እንድትወስዱ
2. በተለያየ አጋጣሚ የልጆቻችሁን መነሻ ቦታ ; ክፍል እና ስልካችሁን ያላሣወቃችሁን በ 0931199010 ላይ በቴሌግራም እንድትልኩልን እናሳስባለን
1. የትራንስፖርት(ሰርቪስ) ተጠቃሚ ተማሪዎችን እንድታሳውቁን ባልነው መሠረት ያሣወቃችሁን ወላጆች በተላከላችሁ የሂሣብ ቁጥር ክፍያ እንድትፈፅሙ እና ከሰኞ ጷጉሜ 3 ጀምሮ የሠርቪስ መታወቂያ እንድትወስዱ
2. በተለያየ አጋጣሚ የልጆቻችሁን መነሻ ቦታ ; ክፍል እና ስልካችሁን ያላሣወቃችሁን በ 0931199010 ላይ በቴሌግራም እንድትልኩልን እናሳስባለን
Forwarded from Sarina School grade 2
ማሣሠቢያ ለትራንስፖርት (የሠርቪስ) ተጠቃሚ ተማሪ ወላጆች:-
በተላከላችሁ አካውንት ቁጥር ክፍያ የፈፀማችሁ ወላጆች ዓርብ በ2/01/18 ከ4:00 - 7:00 ባለው ጊዜ የተማሪዎቹን መታወቂያ እንድትወስዱ እያሳሰብን ያልከፈላችሁ ወላጆችም ከፍላችሁ በተጠቀሠው ሰዓት የሠርቪስ ተጠቃሚ መታወቂያ እንዲወስዱ እናሳስባለን።

Forwarded from SARINA SCHOOL(ሣሪና ት/ቤት), ADDIS ABABA ETHIOPIA (Belete D)
ለሠርቪስ ተጠቃሚ ተማሪዎች
1. መነሻችሁ 24,22,ሴንትራል ሸዋ , ሲግናል ,ሱመያ መስጊድ አከባቢ, ኬብሮን ፋርማሲ (የቀድሞ ቤክማ) = 0961271113 በመደወል(ናቲ) አሽከርካሪውን ማግኘት ይቻላል በፊት ሃይገር ሠርቪስ ስትጠቀሙ የነበራችሁም በራሱ ትቀጥላላችሁ።
2. መነሻችሁ ሾላ በግ ተራ ቤክማ ዳቦ, የኛ ክሊኒክ, ቡና ባንክ ቹቹ ሜዳ, ወጣቶች ማዕከል አበቤ ሡቅ , ኬንያ ኤምባሲ , ሾላ ፖሊስ ጣቢያ , መሶብ ሀበሻ ሲሆን ሚስተር ብርሃኑ አብሮ በመሆን ያስተባብራል
የሚስተር ብሬ ስልክ : 0947006790
3. መነሻችሁ ብረታ ብረት, አራራት, ጉርድ ሾላ ቴሌ አከባቢ, ሾላ ቄጤማ ተራ, የቀድሞ ባዶ እግር አከባቢ 0911878610 ( አቶ ገብሬ) ( በፊት የገብሬ ሰርቪስ የነበሩ በራሱ ይቀጥላሉ)
4. በፊት የንጋቱ ሠርቪስ ስትጠቀሙ የነበራችሁ ተማሪዎች በራሱ ስለምትቀጥሉ የንጋቱ ስልክ 0913696273

ጥብቅ ማሣሠቢያ ለትራንስፖርት (ሰርቪስ) ተጠቃሚዎች
- በት/ት ቤቱ ስር ያሉ ሠርቪሶች የአቶ ገብሬ( ጥቁር 5L) , የናቲ (ሃይገር) ,የብሬ - አቶ አለሙ (አይሱዙ) እና የንጋቱ ( ሰማያዊ ታክሲ) መሆናቸውን እያሳሰብን የሠርቪስ ተጠቃሚ መታወቂያም እየሰጠን ያለነው በነዚህ ለሚጠቀሙ ተማሪዎች ብቻ ነው። በመሆኑም ከነዚህ ሰርቪሶች ውጪ ያሉት ከት/ቤቱ ጋር ምንም ዓይነት ውል እንደሌላቸው እንድታውቁ በጥብቅ እናሳስባለን።

ማሣሠቢያ ለወላጆች
የተማሪዎችን መፅሐፍት ከት/ቢሮ ሁለት ዙር አምጥተን ለተማሪዎች ማከፋፈላችን ይታወቃል በመሆኑም የ3ኛውን ዙር ቀጣይ ሳምንት ለማምጣት በዝግጅት ላይ ነን። ክፍያውን በተላከው ሒሳብ ቁጥር ያልከፈላችሁ ወላጆችም እስከ ሰኞ መስከረም 19/2018 ድረስ እንድታስገቡ እያሳሰብን ከዚህኛው ዙር በኋላ ምንም ዓይነት የመፅሐፍ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።

ከየካ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት በተላለፈልን መልዕክት መሠረት ነገ መስከረም 16/2018ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እያሳወቅን ሰኞ መስከረም 19/2018ዓ.ም ግን መደበኛ የሙሉ ቀን ት/ት እንደሚጀመር እናሳስባለን።
ከየካ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት በተላለፈልን መልዕክት መሠረት ነገ መስከረም 16/2018ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እያሳወቅን ሰኞ መስከረም 19/2018ዓ.ም ግን መደበኛ የሙሉ ቀን ት/ት እንደሚጀመር እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina School grade 2
ማሣሠቢያ ለወላጆች
የሠርቪስ ክፍያን በተመለከተ:-
በተለያየ ምክንያት የሠርቪስ ክፍያ ሳይከፍሉ ቀርተው ልጅዎት ግን እየተጠቀመ ከሆነ ክፍያውን ከዚህ በፊት ባሳወቅነው ሂሳብ ቁጥር እስከ ሰኞ መስከረም 19/2018 ድረስ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በ0931199010 ላይ በቴሌግራም እንዲልኩልን በጥብቅ እያሳሰብን ከማክሰኞ መስከረም 20/2018 ጀምሮ ከፍለው መታወቂያ የወሰዱትን ብቻ የምናስተናግድ ይሆናል።
የሠርቪስ ክፍያን በተመለከተ:-
በተለያየ ምክንያት የሠርቪስ ክፍያ ሳይከፍሉ ቀርተው ልጅዎት ግን እየተጠቀመ ከሆነ ክፍያውን ከዚህ በፊት ባሳወቅነው ሂሳብ ቁጥር እስከ ሰኞ መስከረም 19/2018 ድረስ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በ0931199010 ላይ በቴሌግራም እንዲልኩልን በጥብቅ እያሳሰብን ከማክሰኞ መስከረም 20/2018 ጀምሮ ከፍለው መታወቂያ የወሰዱትን ብቻ የምናስተናግድ ይሆናል።
Forwarded from SARINA SCHOOL(ሣሪና ት/ቤት), ADDIS ABABA ETHIOPIA (Belete D)
ሣሪና ት/ቤት
ማሳሰቢያ ለወላጆች
የት/ት የአገልግሎት ክፍያን ይመለከታል
በቅድሚያ ማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የልጅዎ የወርሃዊ ክፍያ የሚከፈለዉ ከቀን 25- 05 (ለምሳሌ የጥቅምት ወር ከመስከረም 25-ጥቅምት 05 ድረስ) መሆኑን እያሳወቅን በክፍያ መርሃ ግብሩ መሰረት ካልከፈሉ በየቀኑ 100ብር እየጨመረ የሚሄድ የቅጣት ክፍያ ጨምረዉ ገቢ ያደርጋሉ፡፡ ከ1ወር በኋላ ተማሪዎች ከት/ቤት ይሸኛሉ፡፡ ሲመለሱም የቅጣት ብሩን ከፍለዉ ትምህርታቸዉን ይቀጥላሉ፡፡ በዚህም መሰረት ወርሃዊ ክፍያ ሳይወዘፍ ተከታትለዉ እንዲከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡