Luuk bon ⚽️
39 subscribers
1.17K photos
381 videos
5 files
184 links
Sport news in world
Download Telegram
+4 ደቂቃ
🏆 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጨዋታ ........

⌚️ 90' ተጠናቀቀ

ቼልሲ 1-1 ቪያሪያል

⚽️ 26' ዚያች ⚽️ 73' ሞሬኖ

ወደ ተጨማሪ 30' የምናመራ ይሆናል !
ፍፁም ቅጣት ምት የሚመቱ ይሆናል
የፍፁም ቅጣት ምት:

🔵 ቼልሲ:
🟡 ቪላርያል:
ቼልሲ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ሻምፕዮን ሆኗልሆኗል።።
ጨዋታውን ከጅማሬው እስክ ፍፃሜው ድረስ ስናስተላልፍ የነበርንው
@zak ነበርku መልካም አዳር ይሁንላችሁ🙏🙏!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልበሻ ክፍል ውስጥ ካንቴ እና ዙማ ዳንሳቸውን ተመልከቱት
ማንችስተር ሲቲ ለሀሪ ኬን ዝውውር አዲስ የ 150 ሚልየን ዩሮ የዝውውር ገንዘብ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።

ቶተንሀም አሁንም ቢሆን ተጫዋቹን ለማቆየት እንደሚያስቡ የተገለፀ ሲሆን - ሲቲዎች አሁንም ተስፋ አልቆረጡም።
አቡበከር ናስር ዛሬ ማለዳ ወደ አዳማ አቅንቷል

ከብሔራዊ ቡድን አጋሮቹ ጋር ወደ አዳማ ሳያቀና ቀርቶ የነበረው አጥቂ ዛሬ ረፋድ ወደ ስፍራው ማምራቱ ተረጋግጧል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን በቅርቡ ማድረግ እንደሚጀምር ይታወቃል። በተለይ ከጋና እና ዚምቡዋቤ ጋር ላሉበት ቀዳሚ ጨዋታዎች ከቀናት በፊት ዝግጅት የጀመረው ቡድኑም ወደ አዳማ ሲያቀና አቡበከር ናስርን ሳይዝ እንደሆነ ተዘግቦ ነበር።

ሰኞ ከስብስቡ ጋር የኮቪድ-19 ምርመራ አድርጎ የነበረው አቡበከር ከግል ጉዳይ ጋር በተያያዘ የብሔራዊ ቡድኑን አሠልጣኝ ለሦስት ቀን ፍቃድ ጠይቆ ነበር። ተጫዋቹ አዲስ አበባ የነበረውን ጉዳይ ትናንት መስመር ካስያዘ በኋላም ዛሬ ማለዳ ወደ አዳማ በማቅናት ብሔራዊ ቡድኑን እንደተቀላቀለ ተረጋግጧል። ተጫዋቹ ዛሬ በሚኖረው የቡድኑ ልምምድ ላይም ተሳታፊ እንደሚሆን ተገልጿል ።
Check out Luuk bon sport 🥎🏈🏉🏐🏓🥍🏸: https://t.me/sporthule
የጋና እና ኢትዮጵያ ጨዋታ በሞሮካዊ ዳኞች ይመራል !

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጋና ኢትዮጵያን የምታስተናግድበት ጨዋታ በሞሮኮ ዳኞች ይመራል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2022 የካታር ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከዚምባብዌ ፣ ጋና እና ደቡብ አፍሪካ ጋር መደልደሏ ይታወሳል፡፡ በያዝነው ወር መጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታዎቹ የሚጀመሩ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያም ከጋና ጋር ለምታደርገው መርሀግብር በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ መሪነት በአዳማ ከተማ ዝግጅት በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡የመጀመሪያውን ጨዋታ ከሜዳዋ ውጪ ጳጉሜ 3 በጋና በኬፕ ኮስት ስታዲየም ዕለተ ዕርብ ምሽት 1፡00 ላይ የምታደርግ ሲሆን ይህን ጨዋታ የሞሮኮ ዜግነት ያላቸው ዳኞች እንዲመሩት ካፍ መርጧል፡፡

በዋና ዳኝነት የ42 አመቱ ጄይድ ሬድዋንስ ሲመሩት በረዳት ዳኝነት አዝጋው ላህሰን እና አከርካርድ ሙስጠፋ፣ በአራተኛ ዳኝነት ደግሞ ጃይድ ጃላላ ይመሩታል፡፡ የጨዋታው አሰሰር በመሆን ቶጓዊው ላውሰን ሆግባን፣ በኮሚሽነርነት ደግሞ ጎሜዝ ማርቲን ከጋምቢያ መሆናቸው ታውቋል።Soccer Ethiopa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☀️ መልካም ቀን ☀️

ኤይሊንግ ብራውት ሃላንድ 🔥🔥
ካርሎ አንቸሎቲ ክርስቲያኖ ሮናልዶን በዚህ ክረምት ወደ ሪያል ማድሪድ መመለስ ይፈልጋል።
ፔየር ኤሜሪክ ኦባማያንግ ወደ ባርሴሎና !

የአርሰናሉ የፊት መስመር አጥቂ ስፍራ ተጫዋች ኦባማያንግን ባርሳዎች የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

በዝውውር ላይም የቀድሞውን የሊቨርፑል ተጫዋች #ፊሊፕ_ኩቲኒሆ የዝውውሩ ላይ መጨመር ይፈልጋሉ።
ፒኤስጂዎች ፖል ፖግባ በ 2022 በማንችሰተር ዩናይትድ ቤት ያለው ኮንትራት ሲጠናቀቅ በነፃ ዝውውር ለመቀላቀል ከተስማማ በሳምንት 600,000 ዩሮ ለማቅረብ ዝግጁ ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዋልያው ተጋጣሚውን ዛሬ ያውቃል

ሀገራችን ኢትዮጵያ ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ተጋጣሚዎቹን ምሽት በሚካሄደው የ ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት የሚያውቁ ይሆናል

የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓቱ ከምሽቱ 1:00ሰዓ ጀምሮ እንደሚካሄድ ሲጠበቅ ትልልቅ እንግዶች የሚታደሙት ይሆናል
🇩🇪የ ጀርመን ሱፐር ካፕ የ ፍፃሜ ጨዋታ

⌚️ዛሬ ምሽት 3:00

ዶርትመንድ ከ ባየር ሙኒክ

🏟ሲግናል ኢዱና ፓርክ
እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም
🥖አደረሳችሁ አደረሰን🥖