St.Paul's Hospital Millennium Medical College
18.6K subscribers
1.91K photos
23 videos
12 files
456 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
A delegation from King Faisal Hospital in Kigali, Rwanda commenced today a working visit to St. Paul Millennium Medical College. Ob-Gyns, Radiologists, ICU nurses, midwives and administrative staffs were part of the deligations. They will undergo experiance sharing in the various departments of St. Paul Millennium Medical College.   
It is well remembered that The King Faisal Hospital and St. Paul Millennium Medical College signed a memorandum of understanding a year ago to work together.
#አንድ_ርምጃ_ወደፊት_!
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሆስፒታል የአዲስ አበባ የቃጠሎ የድንገተኛ እና የአደጋ ህክምና መስጫ ሆስፒታል/አቤት/ በመንግስት በተመደበ 5 ቢሊዩን ብር በላይ በሆነ ወጪ ባለ አሥራ አምስት ወለል ሕንፃ ለማሠራት የሚያስችለውን እንቅስቃሴ በማከናወን ላይ ነው፡፡
ሕንፃው ከሚይዛቸው ወለሎች መካከል አራቱ ከምድር በታች ሲሆኑ የቀሩት አሥራ አንዱ ደግሞ ከምድር በላይ ናቸው፡፡ የሕንፃው መጨረሻ ፎቅ ላይ ለሄሊኮፕተር ማሳረፊያ የሚውል ቦታ ያለውና ለአስተዳደርና ለልዩ ልዩ ሥራዎች ማከናወኛ የሚውሉ በርካታ ክፍሎች ያሏቸው ሁለት ብሎኮች ከሕንፃው ጋር ተያይዘው ዲዛይን ተደርገዋል፡፡
ሕንፃው ሲጠናቀቅ ደረጃቸውን የጠበቁ 18 የቀዶ ሕክምናና 40 የማገገሚያ ክፍሎች፣ እንዲሁም ከ700 በላይ አልጋዎች ይኖሩታል፡፡ በተጨማሪም ከምድር በታች ከሚገኙት ወለሎች መካከል ሁለቱ ለየት ያሉ አገልግሎቶች እንዲሰጡ ታስቦ ተዘጋጅተዋል፡፡ ቦታውን በሊዝ የፈቀደው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ጽሕፈት ቤት ነው፡፡
ሕንፃው የሚሠራው በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት አዲሱ ገበያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡
#የጳውሎስ_አንድ_ርምጃ_ወደፊት_!_!
The School of Public Health Dean, Dr Samrawit Solomon, received a recognition from Addis Ababa tourism and culture bureau and Bitul tourism agency on April 24th, 2023 for her excellent work as a woman in leadership and research. She received a recognition certificate and gift from excellencies Dr Hirut kassaw head of the AA tourism office and zehara umed, vice chairman of the house of federation. Congratulations !
ለኮሌጁ ማሕበረሰብ በሙሉ

ምንግዜም ከኮሌጁ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተለውን መስፈንጠሪያ በመጫን ወደ ቴሌግራም ቻናሉ መቀላቀል ይቻላል ።

https://t.me/SPMMC
አንኳን ለ82ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
በትጋታችሁ የምትታወቁ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሚድዋይፎች እንኳን ለሚድዋይፍ ቀን አደረሳችሁ።
ክብር ለመላው ኢትዮጵያዊን ሚድዋይፎች!
Happy International Day of the Midwife to all our staff and midwives around the world.

Happy #IDM2023 🎉
#IDM2023
#midwifeintraining #studentmidwife #midwifelife #midwifery
ለምን ሚድዋይፍ ሆንኩኝ? እነሆ ምክንያቶቼ! የሚድዋይፎች ቀን መልዕክታቸው፡፡
"Why do you love being a midwife?" – IDM2023.
የዓለም ዓቀፍ የእናቶችን ቀን በማድረግ በእንጦጦ መናፈሻ (ፓርክ) የእግር ጉዞ አዘጋጅተናል፡፡ የእናቶቻችንን ፍቅር ለመዘከር ኑ አብረን በእግር ጉዞው እንሳትፍ፡፡ የጤና ምርመራም እናድርግ! ሁላችሁም ተጋብዟችኃል! መግቢያ በነጻ!
የመመዝገቢያ ማስፈንጠሪያው ይኸው!
ቀን፡ እሑድ ግንቦት 06/2015 ዓ.ም
ሰዓት፡ 1፡30-4፡00
Registration form link: bit.ly/walkforherhealth23
ዛሬ የዓለም ዓቀፍ የነርሶች ቀን ነው፡፡ በቅዱስ ጰውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በመላዉ ሀገራችን ለምትገኙ ነርሶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡
Today is the International Nursing Day of the Nurse. Joining in the celebration, #SPHMMC is recognizing and honoring the incredible work of St. Paul’s and beyond.
#InternationalNursesDay2023 #NationalNursesDay
#internationalnurseday
#InternationalNursesDay2023
#IND2023 #OurNursesOurFuture #YouMakeADifference
#FutureOfNursing #celebratenurses #nursesareheroes
#NurseAppreciation #NursingCommunity
ከስነ ምግበር እናፀረ ሙስና ስራ አስፈጻሚ የተላለፈ መልዕክት
የዓለም ዓቀፍ የእናቶችን ቀን በማድረግ በእንጦጦ መናፈሻ (ፓርክ) የእግር ጉዞ አዘጋጅተናል፡፡ የእናቶቻችንን ፍቅር ለመዘከር ኑ አብረን በእግር ጉዞው እንሳትፍ፡፡ የጤና ምርመራም እናድርግ! ሁላችሁም ተጋብዟችኃል! መግቢያ በነጻ!
የመመዝገቢያ ማስፈንጠሪያው ይኸው!
ቀን፡ እሑድ ግንቦት 06/2015 ዓ.ም
ሰዓት፡ 1፡30-4፡00

Registration form link: bit.ly/walkforherhealth23
የዓለም ዓቀፍ የእናቶችን ቀን በማድረግ በእንጦጦ መናፈሻ (ፓርክ) የእግር ጉዞ አዘጋጅተናል፡፡ የእናቶቻችንን ፍቅር ለመዘከር ኑ አብረን በእግር ጉዞው እንሳትፍ፡፡ የጤና ምርመራም እናድርግ! ሁላችሁም ተጋብዟችኃል! መግቢያ በነጻ!
ቀን፡ እሑድ ግንቦት 06/2015 ዓ.ም
ሰዓት፡ 1፡30-7፡300
Happy Mother’s Day! Join us for a community walk and health fair where you can engage in various wellness and Physical activities, attend informational booths, and receive health screenings, and access capacity-building support. Plus more!
Free event for all
Where: Entoto Kuriftu Park
Date: May 14th 2023
Time: 8:30-1:30 pm
( this Sunday, for our first "Walk for Her Health" event in observance of Mother's Day and Women's Health Week 2023.)
የማይቀርበት-ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!