St. Paul's Hospital Millennium Medical College-Center for Professional and Institutional Development (CPID- SPHMMC) invites you to join a virtual seminar on ' Diabetic Foot Which Leads to Ulceration' in collaboration with Lions Sightfirst Eye Hospital.
Speaker: Dr. Fabian Collis, M.D., Podiatrist
Lions Sightfirst Eye Hospital, Kenya
Moderator: Dr. Shilpa Mulki, Diabetologist
Lions Sightfirst Eye Hospital, Kenya
Panelists:
Mr. Kennedy Omondi, Advanced Wound Management Specialist
Lions Sightfirst Eye Hospital, Kenya
Dr. Feven Moges, M.D., Stoma and Wound care specialist
Duration: 2 hr.
Date: Friday, February 3rd, 2023
Starting time: 3:00 PM EAT
Register here: https://zoom.us/webinar/register/WN_qEuXYc9zS8m5ETSUxV0D3g

29 January is dedicated to World Leprosy Day day. Leprosy is an infection caused by slow-growing bacteria called Mycobacterium leprae.
Awareness is important for prompt and effective treatment.
#ActNowEndLeprosy
#WorldLeprosyDay
#ActNow
#EndLeprosy
#EndHD

To : All new residents assisigned to SPHMMC
አዲስ ለተመደባችሁ ሪዝደንቶች በሙሉ!
እንድታውቁት!
የመመዝገቢያ ቀን ከጥር 29 እስከ የካቲት 1/2015 ዓ.ም
የስራ ቅጥር በአስተዳደር ቢሮ (ቁጥር) 98 መፈጸም አለባችሁ፡፡ (ጤና ሚኒስቴር ስፖንሰር ላረጋቹ ብቻ)
ለቅጥር ምን ያስፈልጋል?
2 ጉርድ ፎቶ፣
ክሊራንስ ወረቀት ከምትሰሩበት መስሪያቤት፣
የትምህርት ማስረጃ ኦሪጅናል እና ኮፒ
ለትምህርት ምዝገባ (ለሬጅስትራር) ምን ያስፈልጋል?
ተጨማሪ 4 ፎቶ ;
ኦፊሻል ትራንስክሪፕት በ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1271 ማስላክ፡፡ (ከምዝገባ ቀን በፊት መድረስ አለበት)
ኦሪጅናል ዲግሪ ከ ሁለት ኮፒ ጋር፤
ግሬድ ሪፖርት
ስፖንሰር ደብዳቤ (ከጤና ጥበቃ ውጭ ስፖንሰር ለተደረጋቹ)

ማስታወቂያ
ከ08/05/2015 ዓ.ም - 12/05/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናቶች በ ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል እና በ ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ፈረንሳይ ሃገር ከሚገኘዉ st. luke st. joseph ሆስፒታል ጋር በመተባር በሚያስሉበት እና በሚያስነጥሱበት ጊዜ ሽንት መቆጣጠር ለማይችሉ እናቶች የቀዶ ህክምና ተካሂዷል፡፡ ይህም ህክምና ቀጣይነት ያለዉና ዘወትር በስራ ቀናት በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል የሚካሄድ በመሆኑ ችግሩ ያለባችሁ እናቶች የህክምናዉ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

ዛሬ ሁለት ተማሪዎቻችንን እናስተዋውቃችሁ።
የአብስራ ሲሳይ እና ሳሙኤል ጸጋዬ ይባላሉ። ሁለቱም በእዚሁ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ተወልደው አሁን ደግሞ እዚሁ የሕክምና ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ናቸው።
የአብስራ በ 1992 ዓ ም የተወለደች ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የአምስተኛ ዓመት ትምህርቷን እየተከታተለች ትገኛለች። ከተመረቀች በኋላም በማኅፀን እና ፅንስ ህክምና ስፔሻላይዝ አድርጋ የእናቶችን ሞት የመቀነስ ህልም አላት።
ሳሙኤል በበኩሉ በ 1996 ዓ.ም የተወለደ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የመጀመሪያ ዓመት የህክምና ተማሪ ነው። ትምህርቱን ሲጨርስ በውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻላይዝ አድርጎ ሀገሩን ማገልገል ይፈልጋል።
ሁለቱም ወጣቶች በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት መማራቸውን እንደ ትልቅ እድል ይቆጥሩታል፡፡ ወደፊትም ምርጥ ሐኪም ለመሆን ኮሌጁ መሰረት እያስያዘን ነው በማለት ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ!
ሐኪም ለመሆን ትልቅ ምኞት እና ራእይ ያላችሁ ኑ ኮሌጃችንን ምረጡት በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል!
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የማህበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/sphmmc
ኢንስትግራም፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc
ቴሌግራም ፡
https://t.me/SPMMC
ቲዊተር፡
https://twitter.com/SPHMMC_Official
ዩ ቲዩብ
https://www.youtube.com/@SPHMMC
ቲክቶክ
http://Www.tiktok.com/@sphmmc
ኢሜይል፡
info@sphmmc.edu.et

SPHMMC welcomes new residents with a two days Orientation Program
Today marks the second day of training for our newest residents. In all, 260 new residents have arrived from across the country to complete their specialty training. During their time here, they also will make an important impact on the care of our patients
Our college, SPHMMC, is on different social media platforms. Follow and stay up-to-date.
Facebook:
https://www.facebook.com/sphmmc
Instagram፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc
Telegram:
https://t.me/SPMMC
Twitter:
https://twitter.com/SPHMMC_Official
YouTube:
https://www.youtube.com/@SPHMMC
Tik Tok:
http://Www.tiktok.com/@sphmmc
Email:

በኮሌጃችን ሥር ያለው የ EHC(Ear and Hearing Care)Project Christian Blind Mission(CBM)ከተባለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እና በዶ/ር አለነ መሸሻ ዋና ተመራማሪነትየ National Population Based Hearing Survey (የጆሮና የመስማት ልኬት የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ በዛሬው ዕለት በአአ ከተማ በጉለሌ ክ/ከተማ በወረዳ 10 በይፋ ጀመረ።
ጥናቱ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ (CSA) በተመረጡ 100 (መቶ)ቀበሌዎች ይካሄዳል።
ከእንዳንዱ ቀበሌ 25 ቤተሰቦች Households)የሚመረጡ ሲሆን በተመረጡት ቤተሰቦች ውስጥ ያሉ የቤተሰብ አባላት በሙሉ( የመስማት ችግር ቢኖርባቸውም ባይኖርባቸውም) የጥናቱ አካል ይሆናሉ።
ጥናቱ የሚኖረው አገራዊ ፋይዳ ከፍተኛ በመሆኑ የተሳካ ይሆን ዘንድ፦
1ኛ.በየደረጃው ያሉ የመስተዳድር አካላት ጥናቱን እንዲያውቁትና ለጥናቱ ለተመረጡት ቤተሰቦች የሥራ ፈቃድ በመስጠት እንዲተባበሩ
2ኛ.አሠሪዎች ይሄንኑ ፋይዳ ተረድተው ለጥናቱ ለተመረጡ ሠራተኞቻቸው ፈቃድ እንዲሰጡ
3ኛ.የመገናኛ ብዙሃን ስለጥናቱ ጠቀሜታ የግንዛቤ ማሰጨበጫ መልዕክቶችን እንዲስተላልፉ እንዲሁም በዕጣ የምርመራ ዕድሉ የደረሳቸው ቤተሰቦች የየካባቢው የጤና ኤክስቴንሽን ባለሚሙያዎች በሚያሳውቋቸው ቦታ እና ቀናት መሠረት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ እናሳውቃለን።

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥር 9ቀን 2015ዓ.ም ቋሚ ቅጥር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ያመለከታችሁ ከ2013ዓ.ም ጀምሮ የተመረቃችሁ የጽሑፍ ፈተና የሚሰጠው ቅዳሜ የካቲት 11 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በቅዱስጳውሎስ ሆስፒታል ሚ/ህ/ኮሌጅ በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ለጽሑፍ ፈተና እንድትገኙ እናሳስበላን፡፡
ከተጠቀሰው ዓመተ ምህረት በፊት የተመረቃችሁ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በህክምና /Medicine/ ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች ቢሮ በመምጣት ፡ በስልክ እና በኢሜይል አየጠየቁን ይገኛሉ፡፡
በቅርቡ የቅበላውን መስፈርትና ምዝገባውን አስመልክቶ መረጃውን በዚህ ፌስ ቡክ እና በቴሌግራም ገጻችን የምንለቅ ይሆናል ፡፡ በትእግስት ጠብቁን፡፡
Facebook:
https://www.facebook.com/sphmmc
Instagram፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc
Telegram:
https://t.me/SPMMC
Twitter:
https://twitter.com/SPHMMC_Official
YouTube:
https://www.youtube.com/@SPHMMC
Tik Tok:
http://Www.tiktok.com/@sphmmc
Email:
info@sphmmc.edu.et
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በህክምና /Medicine/ ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች ቢሮ በመምጣት ፡ በስልክ እና በኢሜይል አየጠየቁን ይገኛሉ፡፡
በቅርቡ የቅበላውን መስፈርትና ምዝገባውን አስመልክቶ መረጃውን በዚህ ፌስ ቡክ እና በቴሌግራም ገጻችን የምንለቅ ይሆናል ፡፡ በትእግስት ጠብቁን፡፡
Facebook:
https://www.facebook.com/sphmmc
Instagram፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc
Telegram:
https://t.me/SPMMC
Twitter:
https://twitter.com/SPHMMC_Official
YouTube:
https://www.youtube.com/@SPHMMC
Tik Tok:
http://Www.tiktok.com/@sphmmc
Email:
info@sphmmc.edu.et
Admission requirements
1. The applicant should only be who took Ethiopian higher education entrance
Examination (EHEEE) in 2023 GC
2. Ethiopian higher education entrance examination (EHEEE) result should be:
a. For Afar, Borna'zone (Oromia) BenshágnulGumz, Gabmbella, Somali,
South Omo zone (SNNP), Wagehmira Zone (Amhara) and West Omo
Zone (SNNP):
For Male 400 and above
For Female 375 and above
b. For All other regions:
For Male 450 and above
For Female 425 and above
3. The transcript average mark from 9th -12th grade should be 80% and above.
4. High school transcript from 9th -12th grade should be uploaded.
5. EHEEE result print out that show clear admission number should be uploaded.
6. Application fee of100 Birr should be paid and the receipt should be uploaded.
7. The application will be complete if all necessary information is filled and uploaded.
8. PLEASE VISIT https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement FOR ONLINE APPLICATION. APPLICATION will be accepted only ONLINE. DO NOT COME PHYSICALLY TO THE COLLEGE.
Remark
• Written examination accounts 60% and will cover , Situational judgment tests
• Multiple mini interview (30%) (only for short listed applicant's)
• Academic records accounts10% (Transcript 5 % and EHEEE result 5%)
• The maximum intake capacity of the college is 65 students
• From the total Intake 15% will be accepted from the following emerging regions and
zone: Afar, Benshangul -Gumze, Borena (Oromia), Gambella, Somalia, South
Omo (SNNP), West Omo(SNNP), Wagimera ( Amhara)
• Written examination will be held on Sunday February 26, 2023 GC
• Written Examination and Interview will be given only in Addis Ababa, and place of
examination center will be communicated on the college official website, Facebook
and Telegram account.
• Bank Account number of the college: Commercial Bank of Ethiopia, St. Paul's
Hospital Millennium Medical A/C Number 1000208431068
• Contact: - phone: +251118965125.
• Online application starts on Tuesday, February 14 and the deadline is Wednesday, February 22, 2023 at 5 PM (11 o’clock local time).

እንደምን አረፈዳችሁ!
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የማህበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/sphmmc
ኢንስትግራም፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc
ቴሌግራም ፡
https://t.me/SPMMC
ቲዊተር፡
https://twitter.com/SPHMMC_Official
ዩ ቲዩብ
https://www.youtube.com/@SPHMMC
ቲክቶክ
http://Www.tiktok.com/@sphmmc
ኢሜይል፡
info@sphmmc.edu.et
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የማህበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/sphmmc
ኢንስትግራም፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc
ቴሌግራም ፡
https://t.me/SPMMC
ቲዊተር፡
https://twitter.com/SPHMMC_Official
ዩ ቲዩብ
https://www.youtube.com/@SPHMMC
ቲክቶክ
http://Www.tiktok.com/@sphmmc
ኢሜይል፡
info@sphmmc.edu.et
Forwarded from Abdi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ !
የማህበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/sphmmc
ኢንስትግራም፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc
ቴሌግራም ፡
https://t.me/SPMMC
ቲዊተር፡
https://twitter.com/SPHMMC_Official
ዩ ቲዩብ
https://www.youtube.com/@SPHMMC
ቲክቶክ
http://Www.tiktok.com/@sphmmc
ኢሜይል፡
info@sphmmc.edu.et
የማህበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/sphmmc
ኢንስትግራም፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc
ቴሌግራም ፡
https://t.me/SPMMC
ቲዊተር፡
https://twitter.com/SPHMMC_Official
ዩ ቲዩብ
https://www.youtube.com/@SPHMMC
ቲክቶክ
http://Www.tiktok.com/@sphmmc
ኢሜይል፡
info@sphmmc.edu.et
የሕክምና ትምህርት ለመማር በኦንላይን የተመዘገባችሁ ነገር ግን የሚፈለግባችሁን ዶክመንት ያላያያዛችሁ ስማችሁ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር አባሪ ሆኖ ተያይዟል፡፡
ስለዚህ ምዝገባው እስኪጠናቀቅ ደግማችሁ ምዝገባውን እንድትፈጽሙ እናሳስባለን፡፡ ስትመዘገቡ የስልክ ቁጥራችሁ ከዚህ ቀድም ያስገባችሁት መሆን የለበትም፡፡ በሌላ የስልክ ቁጥር አስገብታችሁ በድጋሜ እንድትመዝገቡ ስንል በትህትና እናሳስባለን፡፡
https://sphmmc.edu.et/2023/02/21/የህክምና-ትምህርት-ለመማር-የምታመለክቱ/