St.Paul's Hospital Millennium Medical College
18.2K subscribers
1.57K photos
21 videos
11 files
427 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የፈርቲሊቲ እና የስነተዋልዶ ማእከልን መርቀው ከፈቱ፡:
ማዕከሉ የመካንነት ችግር ላጋጠማቸው እናቶች አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመ ነው፡፡
የመጀመሪያው የመካንነት ህክምና ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ የካቲት 3/2011 ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተቀናጀ የመካንነት ህክምና የሚሰጠውን የስነ-ተዋልዶ ህክምና ማዕከል መርቀው ከፈቱ።

ማዕከሉ ከሴቷ እንቁላል ከወንዱ ዘር በመውሰድ ከማህፀን ውጪ ልጅ እንዲፈጠር በማድረግ መልሶ በሴቷ ማህጸን ውስጥ ጽንሱን የማስቀመጥ በቴክኖሎጂ የታገዘ የህክምና አገልግሎት የሚሰጥበት ነው።

ማዕከሉን መርቀው የከፈቱት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እንደተናገሩት የማዕከሉ መቋቋም አገልግሎት ፈልገው ሲንገላቱ የነበሩ ሰዎችን ችግር ለመፍታት ይረዳል።

የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ጤናማና ቤተሰቧን የምትመጥን ሴት መፍጠር ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል።

ማዕከሉን ለማጠናከር ሁሉም በትብብር እንዲሰራ በመጠየቅ ወደ ማዕከሉ የሚመጡ ጥንዶች ምኞታቸው እንዲሳካ ተመኝተዋል።

የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን በበኩላቸው ቤተሰብ መውለድና ማዘግየት ሲፈልጉ እንደየምርጫቸው አገልግሎት መስጠት የጤና ሚኒስቴር ዓላማ ነው ብለዋል።

እስካሁን የማዋለድና መውለድን ማዘግየት ለሚፈልጉ ቤተሰቦች የወሊድ መቆጣጠሪያ አገልግሎት በመላው አገሪቱ እየተሰጠ የነበረ ቢሆንም መውለድ ለማይችሉ አገልግሎቱ አልነበረም።

እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ የማዕከሉ መከፈት በኢትዮጵያ መውለድ የማይችሉ አምስት ሚሊዮን ለሚደርሱ ጥንዶች አገልግሎት በመስጠት የተሟላ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት እንዲኖር ያደርጋል።

ማዕከሉ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም የህክምና ኮሌጅ ስር የሚገኝ ነው።

በኮሌጁ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስትና የማዕከሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ቶማስ መኩሪያ ለኢዜአ እንዳሉት ማዕከሉ የተቀናጀ የመካንነት ምርመራ ለመስጠት የተከፈተ ነው።

ቀደም ሲል በግል የጤና ተቋማት እንጂ በመንግስት ደረጃ የተቀናጀ የመካንነት ህክምና አገልግሎት እንዳልነበረ በመግለጽ መንግስት አገልግሎቱን ሊጀምር መሆኑን ሰምተው በቅዱስ ጳውሎስ ከታዩት ከአንድ ሺህ 700 በላይ የመካንነት ችግር ያለባቸው ጥንዶች 500 የሚሆኑት አገልግሎቱን እየጠበቁ ይገኛሉ።

በመሆኑም ማዕከሉ በቀጣዩ ዓመት ከስድስት ወር አገልግሎት መስጠት የሚችለው 500 እና ከዛ በታች በመሆኑ አቅም ያላቸው ሌሎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ መክረዋል።

ኮሌጁ የህክምና ማዕከሉን ማቋቋም ያስፈለገው በተፈጥሮ መንገድ ልጅ መውለድ የማይችሉ ሰዎችን ቁጥር ከግምት በማስገባትና ለመርዳት መሆኑን አስረድተዋል።    

ማዕከሉ በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ 22 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኝ ሲሆን 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ሆኖበታል ነው።

በታዳጊ አገሮች በተፈጥሮ መንገድ ልጅ መውለድ የማይችሉ ጥንዶች ከ10 እስከ 15 በመቶ እንደሚሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ

የስነ-ተዋልዶ ህክምና ማዕከል መርቀው ከፈቱ።

ENA
President Sahle-work Zewde praises Dr. Senait for her contribution to the successful opening of St. Paul’s fertility center. Dr. Senait has received a certificate of recognition from the president’s hand.
ከታሪክ ማህደር
ዳግማዊ አጼ ምኒሊክ የመንግስታቸውን አመራር ሲያዘምኑ በቁጥር አስራ አንድ የሚሆኑ መሰረያ ቤቶች አዋቀሩ፡፡ የጤና ጉዳይ ግን የሚከታተል በአገር ግዛት ሚኒስቴር ስር እንዲሆን አድርገውት ነበር፡፡ ኃላፊውም ሊቀ መኳስ ከተማ በላይ ነበሩ፡፡ ጊዜውም 1901 ዓ.ም ነው፡፡ በየካቲት 1934 ደግሞ የሕዝብ ጤና ጥበቃ ዲርክሲዮን ተብሎ የአገር ግዛት ሚኒስቴር አካል ሆኖ ስራውን ቀጠለ፡፡
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በታሪኳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ያቋቋመችው በ1940 ነው፡፡ ከአዋጁ በኋላ በ1941 ዓ.ም ከአገር ግዛት በመውጣት ራሱን ችሎ ስራ ጀመረ፡፡የመጀመሪያው ሚኒስቴርም ብላታ ዘውዴ ነበሩ፡፡ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉትን ሚኒስቴሮች ፎቶ ግራፋቸውን ይመልከቱ፡፡
BLACK HISTORY MONTH: HONORING AFRICAN-AMERICAN PIONEERS OF MEDICINE

Daniel Hale Williams

The Pennsylvania native was one of the first physicians in the U.S. to perform open-heart surgery in 1893. In 1891, he also founded the Provident Hospital and Training School for Nurses, the first racially integrated nursing and intern program in the U.S.
Executive Board designates 2020 as the “Year of the Nurse and Midwife”

30 January 2019, Geneva - The Executive Board, today, designated the year 2020 as the “Year of the Nurse and midwife”, in honor of the 200th birth anniversary of Florence Nightingale. This proposal will now be presented to Member States of the 72nd World Health Assembly for consideration and endorsement.

The year 2020 is significant for WHO in the context of nursing and midwifery strengthening for Universal Health Coverage. WHO is leading the development of the first-ever State of the World’s Nursing report which will be launched in 2020, prior to the 73rd World Health Assembly. The report will describe the nursing workforce in WHO Member States, providing an assessment of “fitness for purpose” relative to GPW13 targets. WHO is also a partner on The State of the World’s Midwifery 2020 report, which will also be launched around the same time. The NursingNow! Campaign, a three-year effort (2018-2020) to improve health globally by raising the status of nursing will culminate in 2020 by supporting country-level dissemination and policy dialogue around the State of the World’s Nursing report.
Nurses and midwives are essential to the achievement for universal heath coverage. The campaign and the two technical reports are particularly important given that nurses and midwives constitute more than 50% of the health workforce in many countries, and also more than 50% of the shortfall in the global health workforce to 2030. Strengthening nursing will have the additional benefits of promoting gender equity (SDG5), contributing to economic development (SDG8) and supporting other Sustainable Development Goals.
Over 25000 Likes ... Thank You!!!
We have reached 25000 likes through our facebook page. Thank you to all of our followers for your support...Thank you everyone..!! Please share this with your friends!! Let’s get up to 50000 !!!!.A Big Thank you to everyone for Liking us, Commenting & encouraging us. Thanks again..!!! Thank u Everyone!! Thank u Friends!! For 25000 Likes!! Warm Regards SPHMMC communications
የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን ረቂቅ አዋጅ ለውይይት ቀርቧል። ረቂቅ አዋጁ ምን ይዟል? ማካተት ያለበት ነገር አለን ......የምትሉ ሰነዱን አንብባችሁ አስተያየት ስጡኝ ብሏል ጤና ሚኒስቴር ። ማሰፈንጠሪያውን ብትነኩት ሰኑዱን ታገኘላችሁ።