በጎ ፈቃደኛ ነርሶች ይፈለጋሉ!
ከ3 አስከ 6ወር ነጻ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ BSc ዲግሪ እና ክሊኒካል ነርሶችን እንፈልጋለን፡፡
ስለዚህ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ፈቃደኛ የሆናችሁ ከጥር 9 ቀን ጀምሮ በተከታታ ይ ለአስር የስራ ቀናት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለምዝገባ ዋናውን የትምህርት ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ ይዞ መምጣት ያስፈልጋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፡ የኮሌጁ ሰው ሀብትና ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት(ቁጥር -98)
t.me/spmmc

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ!
#Epiphany
#Epiphany
We are very happy to announce that we are going to launch a new dialysis center at Dessie Hospital. Currently, we have trained three nurses who are to be equipped to administer dialysis treatment to patients. This center will make a big impact on the town of Dessie and the surrounding areas. We are proud to support this effort.
We are also working to launch various other medical services in Dessie hospital. Stay tuned!
Trainee nurses from Dessie Specialized Hospital.
We are also working to launch various other medical services in Dessie hospital. Stay tuned!
Trainee nurses from Dessie Specialized Hospital.
በስኳር ሕመም ምክንያት የዓይን ችግር( Diabetic macular edema) ላጋጠማችሁሕሙማን በመርፌ የሚሰጥ የመድኃኒት ሕክምና (Avastin injection ) ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህ በስኳር ህመም ምክንያት የዓይን ችግር ( Diabetic macular edema) አለባችሁ ተብላችሁ መደኃኒቱን በተለያየ ምክንያት ማግኘት ያልቻላችሁሕሙማን 976 በመደወል ከየካቲት 2 -15 ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
የቅዱስ ጳወሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
የዓይን ሕክምና ትምህርት ክፍል
#DiabeticRetinopathy #MacularEdema #VisionLoss #WeakVision #Diabet
የቅዱስ ጳወሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
የዓይን ሕክምና ትምህርት ክፍል
#DiabeticRetinopathy #MacularEdema #VisionLoss #WeakVision #Diabet
Allow us to introduce you to this year’s top graduating medical student: Rekik Abebe. She is graduating with a 3.87 GPA and in the future hopes to specialize in interventional radiology! We are proud of you, Rekik!
On February 27th, 2022, we will be honoring her and all of our other graduates at a ceremony at Skylight Hotel in Bole.
#classof2021_SPHMMC
On February 27th, 2022, we will be honoring her and all of our other graduates at a ceremony at Skylight Hotel in Bole.
#classof2021_SPHMMC
Pseudoexfoliation syndrome (PXF) is a disease that causes the deposition of white, fluffy material in the eye and is associated with many ocular and systemic problems. Clinical studies show that PXF is very prevalent in Ethiopia and is the leading cause of secondary glaucoma.
St. Paul’s, in collaboration with the University of Tasmania and Sight for All Australia, has begun a genetic study on PXF and glaucoma in Ethiopia which aims to identify the genes associated with PXS and glaucoma among patients. According to Dr Girum, principal investigator, this work is expected to expand our knowledge of glaucoma in Ethiopia and has the potential to support other research on possible management approaches.

Meet Bamlak Gashawbeza Batu! He is a medical student with the second-highest GPA at 3.84. In the future, he’s excited to specialize in Radiology. Help us congratulate Bamlak!
Join us on February 27th, 2022 at Skylight Hotel to honor him and all of our other graduates!
#classof2021_SPHMMC
Join us on February 27th, 2022 at Skylight Hotel to honor him and all of our other graduates!
#classof2021_SPHMMC
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የማኔጅመንት ቦርድ በየካቲት 9/2014 ባደረገው ስብሰባ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ለዶ/ር እንግዳ አበበ ገላን አፀደቀ፡፡ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሕክምና ኮሌጅ የዶ/ር እንግዳ አበበን መረጃዎች ከገመገመ በኋላ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ ::
ፕሮፌሰር እንግዳ አበበ ገላን የሕክምና ዲግሪያቸውን (MD) ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ፣ የቀዶ ህክምና ስፔሻሊቲ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀዶ ህክምና እንዲሁም የሰብ-ስፔሻሊቲ ዲግሪያቸውን በኩላሊት ንቅለ ተከላ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የህክምና ኮሌጅ አግኝተዋል። እንደሁም የተለያዩ አጫጭር የሞያ ስልጠናዎችን በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ተከታትለዋል፡፡
ፕሮፌሰር እንግዳ አበበ ገላን በግላቸውና ከሙያ አጋሮቻቸው ጋር ከ40 በላይ በምርምር የተደገፉ ጥናታዊ ፅሁፎችን በታወቁ ሀገራዊና አለምዓቀፋዊ መፅሄቶች ላይ ለህትመት አብቅተዋል፡፡
ከነዚህም መካከል 15ቱ ተገምግመው የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ለማግኘት ከሚጠበቅባቸው 40 የህትመት ነጥብ 62.5 አስመዝግበዋል። በተጨማሪም የተለያዩ ኃላፊነቶችን በመውሰድ በታላቅ ትጋት ለኮሌጁ አገልግሎት የሰጡ ሲሆን በርካታ የማህበረሰብ አገልግሎቶችና የሙያ ነክ አስተዋጽኦ አበርክተዋል። በቀዶ ህክምና የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው ፕሮፌሰር እንግዳ አበበ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሕክምና ኮሌጅ በሚገኘው የህክምና ትምህርት ቤት ውስጥ የቀዶ ህክምና ትምህርት ክፍል ሀላፊ ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ።

Dr. Seifu Bacha, SPHMMC Head of the Cardiology, Internist & Interventional Cardiologist, recently shared the impact of St. Paul’s cardiac center. He stated, “St. Paul’s Hospital Millenium Medical College’s cardiac center is located on the premises of St. Peter Hospital. It has been performing advanced invasive cardiac procedures for the last couple of years. These include: Coronary Angiography (CAG), Percutaneous Coronary Interventions (PCI), Percutaneous Mitral Balloon Commisurotomy (PMBC) and Permanent Pacemaker Implantation. Importantly, despite the high cost of establishing the center and very expensive consumables, all these services are being provided free of any charge so far, which has helped the less fortunate who could not have otherwise afforded to pay for the care at a private set up or travel abroad! The photo below depicts a procedure on a 62 year old diabetic patient who came with Acute Myocardial infarction (STEMI). The CAG revealed his LAD artery was totally occluded at its proximal part. The occlusion was successfully opened and stented by the cathlab team with no complications”.
አዲስ ለተመደባችሁ ሪዝደንቶች በሙሉ!
እንድታውቁት!
የመመዝገቢያ ቀን የካቲት 24 እና 25/2014 ዓ.ም
የስራ ቅጥር በአስተዳደር ቢሮ (ቁጥር) 98 መፈጸም አለባችሁ፡፡
ለቅጥር ምን ያስፈልጋል?
ጉርድ ፎቶ፣ ክሊራንስ ወረቀት ከምትሰሩበት መስሪያቤት፣
የትምህርት ማስረጃ ኦሪጅናል እና ኮፒ
ለትምህርት ምዝገባ (ለሬጅስትራር) ምን ያስፈልጋል?
የቅጥር ደብዳቤ ይዛችሁ ወደ ሬጅስትራር ሄዳችሁ ትመዘገባላችሁ፡፡
ተጨማሪ 4 ፎቶ ; ኦፊሻል ትራንስክሪፕት በ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1271 ማስላክ አለባቸው፡፡(ከምዝገባ ቀን በፊት መድረስ አለበት)
ኦሪጅናል ዲግሪ ከ ሁለት ኮፒ ጋር፤ ግሬድ ሪፖርት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ ስፖንሰር ለሚያደርጋችሁ ሬዚደንቶች ቅጥር መፈጸም አያስፈልግም።የስፖንሰር ደብዳቤ እና ከላይ ለ ሬጅስትራር የሚያስፈልገውን ይዛችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡
የኦሪየንቴሽን ቀን
ሰኞ የካቲት 28 ቀን ጠዋት 3 ሰዓት
ቦታ፡ በፓስተር ግቢ ትልቁ የስብሰባ አዳራሽ