አዲሷ ፔጋሱስ 1 (PEGA-SUS1) ሳተላይት በአጠቃላይ ዘጠኝ ሳተላይቶችን እንደሚያካትት በተገለጸው ስብስብ ውስጥ የመጀመሪያዋ ፈር ቀዳጅ ናት።
በቀጣይም ለ6G ቴክኖሎጂ እና ለቻይና የሳተላይት ኢንተርኔት ፈጠራ ትልቅ መሠረት በመጣል ከመሬት እስከ ህዋ የሚዘልቅ የተቀናጀ የመገናኛ መረብ ለመገንባት መንገድ ትከፍታለች ተብሎ ተስፋ ተይዟል።
#SSGI EBC
#ChinaSpace #PEGASUS1 #SatelliteTechnology #GalaxySpace #SpaceInnovation

❤1
Forwarded from Ministry of innovation and technology (MinT)
ስትራይድ 2.0 (STRIDE 2.0)!!!
================
የኢትዮጵያን የ50 ዓመታት የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን (STI) ጉዞ እና የዲጂታላይዜሽን ስኬቶች የሚያከብር፣ ባለፉት አምስት ዓመታት የተመዘገቡ ዋና ዋና ብሔራዊ ስኬቶችን የሚቃኝ እንዲሁም ለሚቀጥሉት 50 ዓመታት አቅጣጫ የሚያስቀምጥ አገር አቀፍ ሁነት ነው።
ሁነቱ ከመስከረም 19 እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም. (እንደ ፈረንጀቹ አቆጣጠር ከሴፕቴምበር 29 እስከ ኦክቶበር 1 ቀን 2026) በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ይከናወናል።
ይህ ሁነት የሃሳቦች፣ የእድገት፣ የቴክኖሎጂ እና የመፃኢ እድሎች ማመላከቻና የባለራዕዮች መገናኛ ቦታ ይሆናል።
የ50 ዓመታት ጉዞ እና እድገት፤ የአምስት ዓመት ስኬት፣ ከዛሬ ውጥን የቀጣይ 50 ዓመታት ጉዞ ይጀምራል።
ይምጡ ይጎብኙን።
መግቢያ በነፃ!
ሁነቱ ለህዝብ ክፍት በሚሆንባቸው ሁለት ቀናት (በመስከረም 20 እና መስከረም 21) በጠቅላላው 750 ነፃ የጎብኚዎች መግቢያ ፈቃዶች (Passes) የተዘጋጁ ሲሆን፣ በየቀኑ 375 ነፃ ፈቃዶች የሚሰጡ ይሆናል።
ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም
ቀን፦ ከመስከረም 19 እስከ መስከረም 21(ከሴፕቴምበር 29 እስከ ኦክቶበር 1)
አዘጋጅ፦ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
#STRIDE2 #EthiopiaSTI50 #InnovationForTheNext50 #DigitalEthiopia #ScienceTechnologyInnovation #MInT

ለመስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ
የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ በሆነ መንገድ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበር በዓል ነው።
በዓሉ ቤተሰባዊ እና ማኅበራዊ ቀለም አለው። ቤተሰብ ይገናኝበታል።
ሠፈሩ ይሰባሰብበታል። ከተማውና አካባቢው ወደ አንድ አደባባይ ይተምበታል።
ከእንጨት እስከ ደመራ ያለው መሰባሰብም የመደመርን ኃይል የሚያሳይ ተምሳሌት ነው።
በዓሉን በምናከብርበት ጊዜ ሁሉ የኢትዮጵያን ዐቅሞች እያሰባሰብንና እየደመርን ታላቅ ሀገራዊ ዐቅም ለመፍጠር እንትጋ።
በድጋሚ መልካም በዓል ይሁን!
ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ትኑር!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ!
መስከረም 16፣ 2019 ዓ.ም
የክቡር የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት
ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
ከምድር እስከ ህዋ …
SSGI

❤4🔥1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፤ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
======= SSGI =======
የመስቀል በዓል የብርሃን፣ የሰላም እና የአብሮነት ምልክት ነው።
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለመስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል።
መልካም በዓል!

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የብሔራዊ ዳታ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባ የብሔራዊ የዳታ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ በሰፊው ተወያይቶ እና ግብአቶችን በማከል ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
ረቂቅ አዋጁ የተዘጋጀው የኢትዮጵያን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ግቦች ለማሳካት ነዉ። በተጨማሪም የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምርና የፈጠራ አቅምን ለማጎልበት፣ የኢኖቬሽንና የዲጂታል ኢኮኖሚ እድገትን ለማፋጠን እና በዳታ የተመራ የኢኮኖሚ ልማት ሥርዓት ለመገንባት እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡
የዳታ ደህንነትንና ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እንዲሁም የዳታ መጋራትን፣ የዳታ ተናባቢነትንና የዳታ መልሶ አጠቃቀምን በማጠናከር የመንግሥት አገልግሎቶችን ለማዘመን ረቂቅ አዋጁ ተዘጋጅቷል፡፡