በኢንስቲትዩቱ የህጻናት ማቆያ ማዕከል ”Building Tomorrow” በማንሰራራት ቀን የምርቃት መርሃግብር አከናወነ፡፡
=======SSGI=======
ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ለልጆቻችን የነገ ብሩህ ተስፋን የሚሰንቅ ታላቅ ርዕይ ቀን በሆነው በማንሰራራት ቀን ህፃን የማርያም ታመነን ለመጀመሪያ ጊዜ አስመረቀ።
የፌደራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 መሰረት ተደርጎ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ተቀጥረው ለሚሰሩ ሴት ሰራተኞች ከአራት ወር እስከ ሶስት ዓመት የዕድሜ ክልል ያላቸው ህጻናት አስፈላጊውን እንክብካቤ እንዲያገኙ የሚያስችለው ይህ የህጻናት ማቆያ ማዕከል ”Building Tomorrow” ህፃን የማርያም ታመነ እድሜዋ ሶስት ዓመት ስለሞላት የምርቃትና የሽኝት መርሃግብር ተደርጓላታል።
በዚህ መርሃግብር ላይ የኢንስቲትዩቱ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ ወ/ት ፍሬህይወት ጋሮምሳ እንደገለጹት የህጻናት ማቆያ ማዕከሉ በእናቶችም ሆነ በህጻናት ሲደርስ የነበረውን ችግር ሙሉ በሙሉ መቅረፍ ከማስቻሉም ባሻገር የመንግስት ሠራተኞች ከህፃን ልጆቻቸው ርቀው በሚሰሩበት ወቅት ሙሉ ትኩረታቸውንና አቅማቸውን በስራቸው ላይ አለማድረጋቸው፣ በተደጋጋሚ ከስራ ገበታቸው መቅረታቸው፣ ቅልጥፍናቸውና የራስ የመተማመን መንፈስ መቀነሱ እንዲሁም የኢኮኖሚ አቅማቸው እንዳያድግ እያሳደረ ያለውን አሉታዊ ተፅዕኖን መቀነስ የሚያስችል መሆኑን ተናግረዋል፡፡
#SSGI

"ጳጉሜ 3 የጽናት ቀን
======= SSGI =======
ኢትዮጵያን ስናስብ፣ ሌት ተቀን በጽናት በመቆም ሀገርን ከጠላት ለመጠበቅ ወጥተው ለሚያድሩት ብርቱ የፀጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ ከፍታ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም፡፡ ለዚህም ነው በዚህ የጽናት ቀን፣ ለሀገረ-መንግሥታችን ዘላቂነትና ሉዓላዊነት ሲሉ ውድ ሕይወታቸውን የከፈሉትን የጀግኖቻችንን ታሪካዊ መስዋዕትነት በከፍተኛ ሀገራዊ ክብር የምንዘክረው፡፡
ዛሬ ላይ ሀገራችን በራሷ ዕውቀትና በልጆቿ አቅም የላቀ የቴክኖሎጂ ብቃት ያላቸውን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን፣ ዘመናዊ የታጠቁ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን፣ ከባድ መሣሪያዎችንና መድፎችን፣ እንዲሁም ተተኳሽ ጥይቶችን በራሷ ወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች ማምረት ችላለች፡፡ ይህ በራስ የመቆም አቅም፣ የሕዝባችን ሰላምና የሁለንተናዊ ኢኮኖሚ እድገታችን ጽኑ መሠረት በመሆኑ፣ ሀገራዊ ጽናታችንን በተጨባጭ ልማትና በጠንካራ የመጠበቅና የመከላከል አቅም እያረጋገጥን የኢትዮጵያን ዘላቂ ብልጽግና እናጸናለን!"
የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
ከምድር እስከ ህዋ …
SSGI

❤1
ጳጉሜ 4 የኅብር ቀን
==============
ኢትዮጵያችን በሀገር በቀል እሴቶቿ፤ የነገውን ብሩህ ተስፋዋን በገዛ እጆቿ እየቀረጸች ትገኛለች!
በትውልድ ቅብብሎሽ ያገኘናቸውን ድንቅ የሀገር በቀል እሴቶቻችንን በማጎልበት እና በመደመር ፍልስፍና በመመራት፣ ለጽኑ ኅብረብሔራዊ አንድነታችን የማይናወጥ መሠረት ጥለናል። ታሪካዊውን ሀገራዊ ምክክር የመጀመር የታሪክ እጥፋት ተነስተን፣ የሁሉም ዜጎቻችንን ሕይወት ከሚለውጡ ሰው-ተኮር የኮሪደር ልማታችን፣ የበጎ ፈቃድ ስራዎቻችን እንዲሁም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብርን በተግባር እውን እስከማድረግ ድረስ፤ ሁላችንም በአንድነት ስንቆም የጋራ ትርክቶቻችን ወደ ጋራ ስኬት እንደሚያሻግሩን በተግባር አሳይተናል።
እኛ የምንገነባው አካታች የሆነች፣ በኢኮኖሚ ራሷን የቻለች፣ የአብሮነትና መረዳዳት ባህል የጎለበተባት ጠንካራ ሀገር ብቻ ሳይሆን የሁሉንም ኢትዮጵያውያን የጋራ ታላቅነትና እምቅ አቅም በተግባር እያረጋገጥን እንገኛለን። በአንድነት ወደ ብልጽግና ጉዟችን እንቀጥላለን።
አንድ ህዝብ፣ ታላቅ ሀገር ኢትዮጵያ!
የክቡር የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት
ለተጨማሪ መረጃ:-
የSSGI የማህበራዊ ትስስር ገጾች

ኢንስቲትዩቱ ጳጉሜ 4 «በሕብር ቀን» ለሲኒየር ሠራተኞች የሽኝትና የምስጋና መርሃ ግብር አካሄደ።
======= SSGI =======
(ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም SSGI)
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ለበርካታ ዓመታት ኢንስቲትዩቱን ብሎም ሀገራቸውን በትጋትና በቁርጠኝነት ያገለገሉ እና በቅርቡ ወደ ጡረታ የተሸጋገሩ ሲኒየር ሠራተኞችን የሸኚትና የምስጋና መርሃግብር አካሂዷል።
በመርሃግብሩ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ (ዶ/ር) ተገኝተው፣ የሲኒየር ባልደረቦች ኢንስቲትዩቱን ብሎም ለሀገራቸው ዕድገትና ስኬት ላደረጉት የላቀ አስተዋጽኦ እንዲሁም ባሳዩት የሥራ ትጋትና ቁርጠኝነት ምስጋና አቅርበዋል።
ዶ/ር አብዲሳ አክለው ሲኒየር ሠራተኞቹ ያካፈሉት የሥራ ልምድና ዕውቀት ለኢንስቲቲዩቱ አሁናዊ አቅምና ለወደፊት እድገት ጠቃሚ መሠረት መሆኑን ገልጸው፣ በታማኝነት ላበረከቱት አገልግሎት
ኢንስቲትዩቱ ስም አድናቆታቸውንና አክብሮታቸውን ገልጸዋል።
በመርሃግብሩ ለይ ሲኒየር ባልደረቦችም በኢንስቲትዩቱ ያሳለፉትን የሥራ ዘመን በማስታወስ ስሜታቸውንና ተሞክሯቸውን አጋርተዋል።
በኢንስቲትዩቱ ውስጥ ባሳለፉት የሥራ ዘመን ያገኙትን የሙያ ልምድ፣ ከባልደረቦቻቸው ጋር የገነቡትን ግንኙነት እና በሥራ ሂደታቸው ያሳለፏቸውን የሥራ ልምዶች በማንሳት እንዲሁም ይህንን መርሃግብር ኢንስቲቲዩቱ በማዘጋጀቱ ያላቸውን አድናቆትና ምስጋና አቅርበዋል።

❤4