PhD Dissertation Defense!
Mr. Abdissa Yilma Tiky from College of Humanities and Social Sciences, Department of Technology and Innovation Management has successfully defended his PhD dissertation titled, “An Integrated Framework for AI-Driven Flood Susceptibility Mapping and Technology Acceptance in Adama City, Ethiopia."
Congratulations Dr. Abdissa Yilma Tiky!
#ASTU
#SSGI

🏆14❤4👍4👏2
የ2018 ዓ.ም የጳጉሜን ቀናት የኢትዮጵያ መንሠራራት በሚል መሪ ሐሳብ፣ በአምስቱ የጳጉሜን ቀናት ስያሜዎች ይከበራል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
ከምድር እስከ ህዋ …
SSGI

❤3
ጳጉሜ አንድ የእምርታ ቀን
"የስፔስ እና የጂኦስፓሻል ዘርፍ የተልዕኮ ስኬት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት"

🏆1
በአርባ ምንጭ እና በወላይታ ሶዶ ከተሞች የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ሥልጠና ተጠናቀቀ!
======= SSGI =======
በአርባ ምንጭና በወላይታ ሶዶ ከተሞች ለተለያዩ ዘርፎች ለተውጣጡ የቴክኒክ ባለሙያዎችና አስተባባሪዎች ሲሰጥ የቆየው የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት (DAS) ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው ከነሐሴ 23 እስከ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በሁለት ዙር በተከታታይ ቀናት በአርባ ምንጭና በወላይታ ሶዶ ከተሞች ተካሂዷል።
በስልጠናው ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመሬት አስተዳደር ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶ/ር ዳንኤል ዳሌ፣ የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ለከተሞች እድገትና ለዲጂታላይዜሽን ቁልፍ መሠረተ ልማት መሆኑን ገልጸዋል።
የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት በከተሞች ውስጥ አንድን ቦታ በቀላሉና በትክክል ለመለየት ከማስቻሉ ባሻገር፣ በከተሞች የሚሰጡ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማዘመንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ወሳኝ ሚና እንዳለውም አመልክተዋል።
በሁለቱም ከተሞች የዲጂታል አድራሻ መረጃ መሰብሰብ ሥራ በይፋ መጀመሩን የገለጹት ዶ/ር ዳንኤል፣ የመረጃ መሰብሰብ ሥራው በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቅም የሥራ መመሪያና አቅጣጫ መቀመጡን ጠቁመዋል።
በተጨማሪም በአርባ ምንጭና በወላይታ ሶዶ ከተሞች የተሰጠው ስልጠና በቀጣይ በዲላና በጂንካ ከተሞች እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
ዶ/ር ዳንኤል በመጨረሻም ስልጠናውን ላመቻቸውና ላዘጋጀው የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI)፣ ለአርባ ምንጭና ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደሮች፣ ለክልሉ ፕላንና መሬት ቢሮ ኃላፊዎች፣ እንዲሁም ለአርባ ምንጭና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች ላደረጉት አስተዋጽኦና ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል። እንዲሁም ለአሰልጣኞችና ለስልጠናው አስተባባሪዎች አድናቆታቸውን ገልጸዋል።

የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ፕሮጀክት ማናጀር አቶ አግማሴ ገበየሁ በበኩላቸው፣ በአርባ ምንጭና በወላይታ ሶዶ ከተሞች የተሰጠው ስልጠና በዋናነት ስለዲጂታል አድራሻ ምንነት፣ የላንድማርክ፣ የመንገድና የትራፊክ ምልክቶች መረጃ አሰባሰብ፣ እንዲሁም የዲጂታል አድራሻ ሥርዓቱን አጠቃቀም ያካተተ መሆኑን ገልጸዋል። ስልጠናውም በንድፈ ሐሳብና በተግባር የታገዘ መሆኑን አስረድተዋል።
አቶ አግማሴ አክለውም፣ የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ከጂኦስፓሻል መረጃና ከጂፒኤስ መረጃ ጋር የተሳሰረ በመሆኑ አንድን ቦታ በቀላሉና በትክክል ለመለየት የሚያስችል ሥርዓት መሆኑን ገልጸዋል። ይህም ለዲጂታል ኢኮኖሚው ከሚያበረክተው አስተዋጽኦ ባሻገር፣ ከተሞች ለቱሪስቶችና ለእንግዶች የበለጠ ምቹ እንዲሆኑና የቱሪዝም ዘርፉ እንዲያድግ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር አውስተዋል።
በመጨረሻም አቶ አግማሴ፣ የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ስልጠናው በሌሎች የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ትግበራ ሂደት ላይ ባሉ ከተሞችም እንደሚቀጥል ጠቁመዋል። በተጨማሪም ኢንስቲትዩቱ በ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ትግበራን ከ40 ከተሞች በላይ ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት በኢትዮጵያ ከተሞች የተሻለ የአድራሻ አገልግሎት፣ የዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት፣ የአገልግሎት ቀልጣፋነትና የቱሪዝም ተደራሽነትን ለማሳደግ የሚያግዝ ቁልፍ የጂኦስፓሻል መሠረተ ልማት ነው።
ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
ከምድር እስከ ህዋ …
SSGI
አቶ አግማሴ አክለውም፣ የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ከጂኦስፓሻል መረጃና ከጂፒኤስ መረጃ ጋር የተሳሰረ በመሆኑ አንድን ቦታ በቀላሉና በትክክል ለመለየት የሚያስችል ሥርዓት መሆኑን ገልጸዋል። ይህም ለዲጂታል ኢኮኖሚው ከሚያበረክተው አስተዋጽኦ ባሻገር፣ ከተሞች ለቱሪስቶችና ለእንግዶች የበለጠ ምቹ እንዲሆኑና የቱሪዝም ዘርፉ እንዲያድግ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር አውስተዋል።
በመጨረሻም አቶ አግማሴ፣ የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ስልጠናው በሌሎች የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ትግበራ ሂደት ላይ ባሉ ከተሞችም እንደሚቀጥል ጠቁመዋል። በተጨማሪም ኢንስቲትዩቱ በ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ትግበራን ከ40 ከተሞች በላይ ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት በኢትዮጵያ ከተሞች የተሻለ የአድራሻ አገልግሎት፣ የዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት፣ የአገልግሎት ቀልጣፋነትና የቱሪዝም ተደራሽነትን ለማሳደግ የሚያግዝ ቁልፍ የጂኦስፓሻል መሠረተ ልማት ነው።
ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
ከምድር እስከ ህዋ …
SSGI
Forwarded from Space Science and Geospatial Institute (Girma Dejene)
የማንሠራራት ቀን
ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ!
ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል። ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች መዘመንና የሥራ ዕድል ላይ እውነተኛ ብርሃን ከመሆኑም በላይ ለልጆቻችን የነገ ብሩህ ተስፋን የሚሰንቅ ታላቅ ርዕይ ነው። ከእንግዲህ ወደኋላ አንመለስም! በጀመርነው ታሪካዊ የማንሠራራት ጉዞ የልማት ኃይላችንን ይበልጥ በማፋጠን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ወደ ዘላቂ ብልጽግና ከፍ እናደርጋለን።
#PM

❤2