ኢንስቲትዩቱ ከኮሪደር እና ወንዝ ዳርቻ ልማት ባለስልጣን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
======= SSGI =======
(ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም፣ SSGI) የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር እና ወንዝ ዳርቻ ልማት ባለስልጣን ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ በላቸው ፀሐይ እና የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ከድር አደም መፈራረማቸው ተገልጿል።
የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ በላቸው ፀሐይ እንደገለጹት፣ ስምምነቱ በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ላሉ የኮሪደርና የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራዎች ዘመናዊ የጂኦስፓሻልና የስፔስ ቴክኖሎጂ መረጃዎችን በመጠቀም ትክክለኛና ሳይንሳዊ የውሳኔ አሰጣጥን ለማጠናከር ያግዛል ብለዋል።
አክለውም፣ ለልማት ሥራዎቹ አስፈላጊ የሆኑ የካርታ፣ የሳተላይት ምስልና የመሬት መረጃዎችን በጋራ እንደሚደራጁ ገልጸዋል።
በተጨማሪም የጂኦስፓሻል መረጃና ቴክኖሎጂ በከተማዋ የኮሪደርና የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራዎች ላይ በስፋት እንዲውል እንደሚሰራም ተናግረዋል።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ከድር አደም እንደተናገሩት በተቋማቱ መካከል የተፈረመው ይህ የመግባቢያ ስምምነት የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማትና የወንዝ ዳርቻ ማሻሻያ ፕሮጀክቶች በትክክለኛ መረጃ በሳይንሳዊ ጥናትና በዘመናዊ የመረጃ ሥርዓት እንዲመሩ የሚያግዝ መሆኑን ገልጸዋል።

❤2
በስምምነቱ መሠረት ተቋማቱ በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ በሙያዊ ስልጠና፣ በምርምርና በቴክኒክ ድጋፍ ዘርፎች በቅንጅት እንደሚሰሩም በስምምነቱ ተገልፆዋል።
ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
ከምድር እስከ ህዋ …
SSGI

ዛሬ ሌሊት በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ የሚከሰተው አስደናቂው "የደም ጨረቃ" እና የጠፈር ምስጢር
======= SSGI =======
በጥንታውያን ዘንድ ብዙ ፍርሃትና ግርምት ይፈጥር የነበረው፣ በሳይንሱ ደግሞ እጅግ አስደናቂው የጠፈር ትዕይንት ተብሎ የሚገለጸው የጨረቃ ግርዶሽ ዛሬ ሌሊት በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ይከሰታል።
ሐሙስ ለዓርብ አጥቢያ በሚደረገው በዚህ ሁነት፣ ሙሉ ጨረቃ በመሬታችን ጥቁር ጥላ ውስጥ አልፋ እስከ 96 በመቶ የሚሆነው ገጽታዋ ሲሸፈንና ወደ ዝገት ቀይ ቀለም ስትቀየር የማየት እድል ይገጥመናል።
ይህ ክስተት ዝም ብሎ በድንገት የሚከሰት ሳይሆን፣ ከሁለት ሳምንት በፊት በስፔን ሰማይ ላይ ከተከሰተው ታላቁ የፀሐይ ግርዶሽ ጋር በጥንድ የተያያዘ የጠፈር ዳንስ ነው።
ጨረቃ መሬትን የምትዞርበት መንገድ በ5 ዲግሪ ያህል ያጋደለ በመሆኑ በየወሩ ግርዶሽ ባይፈጠርም፣ በዓመት ሁለት ጊዜ ግን ፀሐይ፣ መሬት እና ጨረቃ በአንድ መስመር ላይ ይሰለፋሉ።
ይህ በሳይንሱ "የግርዶሽ ወቅት" ተብሎ የሚጠራው መስኮት ሲከፈትም፣ የፀሐይ እና የጨረቃ ግርዶሾች በሁለት ሳምንት ልዩነት ተከታትለው መከሰታቸው የሳይንስ ግዴታ ይሆናል።
ዛሬ ሌሊት ጨረቃ በመሬት ጽልም ጥላ ውስጥ ስታልፍ ሙሉ በሙሉ ጨልማ አትጠፋም። ከዚህ ይልቅ የመሬታችን ከባቢ አየር የፀሐይን አጫጭር ሰማያዊ ብርሃናት ስቦ አስቀርቶ፣ ረዣዥሞቹን ቀይ የብርሃን ሞገዶች ብቻ አሳልፎ ወደ ጨረቃ ገጽታ ስለሚረጫት፣ ጨረቃ ውብና ግርማ ሞገስ ያለው "የደም ጨረቃ" (Blood Moon) መልስ ትይዛለች።
በኢትዮጵያ የምንገኝ ታዛቢዎች ይህንን ድንቅ የተፈጥሮ ክስተት ከሌሊቱ 11፡33 እስከ ጠዋቱ 12፡15 ባለው ጊዜ ውስጥ በምዕራብ በኩል አድማስ ላይ በግልጽ መመልከት እንችላለን።

ከፀሐይ ግርዶሽ በተለየ መልኩ ይህን ሁነት ለመመልከት ምንም ዓይነት የዓይን መከላከያ መነጽር የማያስፈልግ በመሆኑ፣ ቀና ብሎ ወደ ሰማይ በመመልከት ብቻ የፍጥረት ጥበብን ማደንቅ እንደሚቻል በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት መረጃ አመላክቷል።
ይህ አጋጣሚ የዘንድሮው ዓመት የመጨረሻው የግርዶሽ ክስተት በመሆኑ እና ቀጣዩ መሰል ታላቅ የጨረቃ ግርዶሽ እስከ ታኅሣሥ 2021 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ በመሆኑ፣ ዛሬ ሌሊት ሰማዩ ግልጽ ከሆነ አደራዎን ቀና ብለው ይህንን አስደናቂ የተፈጥሮ ድንቅ እይታ እንዳያመልጥዎት።
#BloodMoon #Astronomy #SpaceScience #Ethiopia #የጨረቃግርዶሽ #የተፈጥሮድንቅ #ኢትዮጵያ #ሳይንስ

Educational Field Visit to the Ethiopian Artificial Intelligence Institute
======= SSGI =======
Today, our ESKC Summer Camp trainees participated in an inspiring educational field visit to the Ethiopian Artificial Intelligence Institute, where they were given an exceptional opportunity to explore ongoing technological developments, research activities, and the practical applications of artificial intelligence.