Space Science and Geospatial Institute
1.61K subscribers
5.53K photos
148 videos
21 files
524 links
Download Telegram
የኢንስቲትዩቱ አመራሮች እና ሠራተኞች "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በተካሄደው ሀገር አቀፍ ዘመቻ ላይ በነቂስ በመውጣት አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል።
      ======= SSGI=======
  (ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም SSGI)
​በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመተከል አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ለመጻፍ በተያዘው ታላቅ መርሃ ግብር መሠረት፣ ዛሬ ማለዳ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 በተካሄደው የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች እና የኢንስቲትዩቱ የስራ ባልደረቦች ተገኝተዋል።

​በዕለቱ በነበረው መርሃ ግብር ላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ክፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች በርካታ ችግኞቹን ተክለዋል።

ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
                ከምድር እስከ ህዋ …
                           SSGI
❤2
እንኳን ደስስ አለን!!
በአንድ ጀምበር 805.3 ሚለዮን ችግኝ ከተባበርን ፣ አንድ ላይ ከቆምን የማንችለው የማናሳካው ነገር የለም።

ይኼ ስኬት በጥቃቅን አጀንዳ ኢትዮጵያን መከፋፈል ለሚፈልጉ ጥሩ ማስተማሪያ ነው።

የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ባለሙያዎችም የድርሻቸውን ተወጥተዋል።

ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
                ከምድር እስከ ህዋ …
                           SSGI
❤2👍1
በሀገራችን የሚከሰቱ የመሬት መንሸራተት አደጋዎች ከከባድ ዝናብ፣ ከዳገታማና ተዳፋት መልክዐ-ምድራዊ አቀማመጥ፣ ከአፈሩ አይነት አና የአለት መዋቅር ሁኔታዎች፣ ከውሃ ተፋሰስ ጥግግት እንዲሁም ከመሬት አጠቃቀምና አያያዝ ጋር በተያያዙ ምክንያቶች የሚከሰቱ መሆናቸውን ጥናቶች ያመላክታሉ።

ምንም እንኳን አሁን ባለው የኤልኒኖ ተፅዕኖ ምክንያት በአንዳንድ አካባቢዎች ከመደበኛ በታች የሚጠበቅ  የዝናብ ሁኔታ ቢኖርም፣ በከባድ እና በተራዘመ ዝናብ ምክንያት በተለይ የመሬት መንሸራተት ተጋላጭነታቸዉ ከፍተኛ ተብለዉ በተለዩ ስፍራዎች ላይ  አደጋ የመከሰት  እድል ሊኖር ይችላል ።

በመሆኑም ከዚህ አኳያ ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳቶችን ለመከላከል ነዋሪዎች ከተለመደው በላይ  ከባድ የዝናብ መጠን ሲኖር አንዲሁም ይህን መሰሉ ዝናብ ለረጅም ጊዜ በሚቆይበት ወቅት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲደረግና የሚመለከታቸው አካላትም የቅድመ ማስጠንቀቂያና የአደጋ ስጋት ቅነሳ እርምጃዎችን እንዲወስዱ እንመክራለን።

የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) ቀደም ሲል ባካሄዳቸው የመሬት መንሸራተት ተጋላጭነት  ጥናቶች፣  ተጋላጭ ቦታዎችን ለይቶ ተደራሽ ያደረገ ሲሆን በየጊዜዉ የሚወጡ  ሳይንሳዊ ትንተናዎች እና ምክረ-ሃሳቦችን  በድህረ-ገፅ https://disaster.ssgi.gov.et/advisory  እንዲከታተሉ እናሳስባለን።
❤1
They are discovering how to communicate ideas, challenge assumptions, and transform concepts into real world solutions.
This is what STEM education should look like.

Hands on. Purpose driven. Inspiring.

At FASESA, we are not simply preparing students for careers in science and engineering.

We are empowering a generation of African problem solvers who will shape the future of space exploration and technological innovation.

The future is not waiting for them. They are already building it.

ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
                ከምድር እስከ ህዋ …
                           SSGI