የኢንስቲትዩቱ አመራሮች እና ሠራተኞች "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በተካሄደው ሀገር አቀፍ ዘመቻ ላይ በነቂስ በመውጣት አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል።
======= SSGI=======
(ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም SSGI)
በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመተከል አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ለመጻፍ በተያዘው ታላቅ መርሃ ግብር መሠረት፣ ዛሬ ማለዳ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 በተካሄደው የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች እና የኢንስቲትዩቱ የስራ ባልደረቦች ተገኝተዋል።
በዕለቱ በነበረው መርሃ ግብር ላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ክፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች በርካታ ችግኞቹን ተክለዋል።
ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
ከምድር እስከ ህዋ …
SSGI

❤2
እንኳን ደስስ አለን!!
በአንድ ጀምበር 805.3 ሚለዮን ችግኝ ከተባበርን ፣ አንድ ላይ ከቆምን የማንችለው የማናሳካው ነገር የለም።
ይኼ ስኬት በጥቃቅን አጀንዳ ኢትዮጵያን መከፋፈል ለሚፈልጉ ጥሩ ማስተማሪያ ነው።
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ባለሙያዎችም የድርሻቸውን ተወጥተዋል።

❤2👍1