Space Science and Geospatial Institute
1.61K subscribers
5.53K photos
148 videos
21 files
524 links
Download Telegram
የኢንስቲትዩቱ አመራሮች እና ሠራተኞች "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በተካሄደው ሀገር አቀፍ ዘመቻ ላይ በነቂስ በመውጣት አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል።
      ======= SSGI=======
  (ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም SSGI)
​በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመተከል አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ለመጻፍ በተያዘው ታላቅ መርሃ ግብር መሠረት፣ ዛሬ ማለዳ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 በተካሄደው የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች እና የኢንስቲትዩቱ የስራ ባልደረቦች ተገኝተዋል።

​በዕለቱ በነበረው መርሃ ግብር ላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ክፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች በርካታ ችግኞቹን ተክለዋል።

ለተጨማሪ መረጃ:-
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
                ከምድር እስከ ህዋ …
                           SSGI
❤2