Space Science and Geospatial Institute
1.46K subscribers
5.05K photos
138 videos
21 files
412 links
Download Telegram
Audio
እሁድ ማለዳ ጥቅምት 13/2/15 ዓ.ም አየር ላይ የዋለው የኢንስቲትዩቱ የሬዲዮ ፕሮግራም
👍3
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ትምህርታዊ አምድ ሕዳር 16ቀን 2015 ዓ.ም
👏1
Audio
ኢንስቲትዩቱ ከኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት ኤፍኤም 97.1ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው ከምድር እስከ ህዋ… የተሰኘው የሬዲ ፕሮግራም እሁድ ማለዳ ሕዳር 18 ቀን 2015 ዓ.ም
Audio
ከምድር እስከ ህዋ…. የሬዲዮ ፕሮግራም 7ኛ ሳምንት እሁድ ማለዳ 25/3/2015 ዓ.ም
ሕዳር 27ቀን 2015 ዓ.ም
Training and Technology Transfer Lead Executive (3T’s) 12 ያህል ለሚሆኑ የኢንስቲትዩቱ ባለሞያዎች “Python based research data analysis and display tools” በሚል እርሰ ጉዳይ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡
👏1
Audio
ከምድር እስከ ህዋ… ሬዲዮ ፕሮግራም ታህሳስ 2ቀን 2015 ዓ.ም
👏1
ታህሳስ 5ቀን 2015ዓ.ም
------------------
ኢንስቲትዩቱ ጥራቱን የጠበቀ ቶፖግራፊክ ካርታ አምርቶ ለተጠቃሚዎች ለማቅረብ የሚያስችል ስልጠና መስጠት ጀመረ
----------------------------

ኢንስቲትዩቱ ለካርታ ስራ መሪ ስራአስፈፃሚ 24 ያህል ለሚሆኑ ባለሞያዎች ጥራቱን የጠበቀ ቶፖግራፊክ ካርታ አምርቶ ለተጠቃሚዎች ለማቅረብ የሚያስችል ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡
ስልጠናውን አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጡን የስፔስና ጂኦስፓሻል ስታንደርዳይዜሽን መሪ ስራአስፈፃሚ አቶ እስራኤል ገብረመስቀል እንዳሉት ስልጠናው እርስ በርስ ልምድ ከመለዋወጥ ባለፈ በክፍሉ የሚገኙ ባለሞያዎች በቀጣይ ጥራቱን የጠበቀ ቶፖግራፊክ ካርታ አምርቶ ለተጠቃሚዎች ከማቅረብ አኳያ ትልቅ አቅም ይፈጥርላቸዋል ሲሉ ገልፀዋል፡፡
👏1
ታህሳስ 10 ቀን 2015 ዓ.ም
---------------------------------
የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የመጀመሪያዋን የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት (ETRSS-1) ወደ ህዋ የመጠቀችበትን ታህሳስ 10 ቀንን እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ የሚከበረውን የጂኦግራፊክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (GIS) ቀን በአንድላይ በማጣመር በአንድ በኩል “ETRSS-1 እናመሰግናለን” በተጓዳኝ “የጂኦስፓሻል ኢንደስትሪ በኢትዮጵያ” በሚል እሳቤ ታህሳስ 17 ቀን 2015ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች እና የኢንስቲትዩቱ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሳይንስ ሙዚየም በተለያዩ ኩነቶች በደማቅ ሁኔታ ያከብራል፡፡
👍2👏1