ፍልስፍና - Sophia
1.65K subscribers
361 photos
1 video
26 files
148 links
Download Telegram
" ... The Philosophy of the Isolated " I " The Gnoseological Metaphysical individualism emanates from the unfinished science that being and knowing are disconnected, incompatible, and their connection a statement of dogmatism, prejudice. "

(Gasan Gusejnov : The Linguistic Aporia of Aleksei Losev's Mystical Personalism, PP 8 - Quote from Aleksei Losev)
👍1
" The depressive-narcissistic subject has no capacity for conclusion. Yet without a conclusion, everything dissolves and becomes a blur. It is not by chance that indecision, or inconclusiveness (Unentschlossenheit)—the inability to arrive at a decision or finish anything (die Unfähigkeit zum Ent-Schluss)—constitutes a symptom of depression. Depression characterizes our age; thanks to excessive openness and unlimitedness, the capacity to close and conclude has disappeared. "

(Byung Chul Han, The Agony of Eros ; as quoted from The Article " The Narcissification of the Self " By Treydon Lunot)
👍1
" Dasien is Care "

  (Martin Heidegger)
👍5
እውነታ(Reality) እና ምናብ(Fantasy) በአሁናዊ ሕላዌያችን በጨረፍታ ሲታይ ...

በጥንት ግሪክ ፍልስፍና ገናና በሆነው ፕሌቶ ዲበ አካላዊ(Metaphysics) ትንተና መሠረት The world of Being and The World of Becoming የሚለው አለው ። በዚህ አሁናዊ ዓለም ላይ የምናያቸው ማንኛቸውም ምንነቶች(World of Becoming) በላይኛው ዓለም(World of Being(Forms)) እውነተኛ ማንነት አላቸው ። በመሆኑም በዚህ ምድር ያለው ማንነታቸው ምናባዊ እንጂ እውነተኛ አይደለም ። እውነተኛው ማንነታዊ እውነታቸው በላይኛው ዓለም እውነታ ውስጥ ያለ ነው ።

በዘመናዊው ፍልስፍና ውስጥ በ18ኛው መ.ክ.ዘ የተነሣው እና በፍልስፍናው ልዩ የሆነ ታላቅ አንቱታን ያተረፈው ጀርመናዊው ፈላስፋ ኢማኑኤል ካንት በነገረ እውቀት(Epistemology) ትንተናው ውስጥ የፕሌቶን ሀሳብ ትይዩ በሆነ መልኩ ያስቀምጣል ። ይኸውም በውጪ ያለው በራሱ የሆነው(Neumena - Things in themselves) አለ ። እኛ በአእምሯችን ውስጥ ስለውጪው ነገር የሚፈጠርልን ደግሞ(Phenomena - Things as They Appear to us.) አለ። የመጀመሪያው የፕሌቶን World of Forms ይመስላል ፤ ምክንያቱም እውነታ ለፕሌቶ በላይኛው ያለው ዓለም እንደሆነ  እና ነገሮች እውነተኛው ማንነታቸው እና ምንነታቸው በዛ እንዳለ ሁሉ ለካንት ደግሞ ነገሮች በራሳቸው ያላቸው ምንነት እና ማንነት(Neumena) እንዲሁ እውነታነታቸው ስለሆነ ነው ። የፕሌቶ The World of Becoming ደግሞ የእውነታው ዓለም ነጸብራቅ እንጂ ራሱ እውነታው እንዳልሆነ ሁሉ የካንት Phenomena ነገሮች በራሳቸው እንደሆኑት እንደእውነታነታቸው ሳይሆን የእነርሱ ነጸብራቅን የሚወክል በመሆኑ በዚህ የሁለቱ ፈላስፎችን ትይዩዋዊ ዲበ አካላዊ ብሎም ነገረ እውቀታዊ አረዳድ መገንዘብ እንችላለን ።

የዚህ ጽሑፍ መሠረታዊ ዓላማ የፕሌቶን እና የኢማኑኤል ካንትን ፍልስፍና በንጽጽር ማሳየት ሳይሆን የእነርሱ ፍልስፍና በዘመናችን በሕይወታችን የተገለጠበትን መንገድ በጥቂቱ መጠቆም ብቻ ነው ። 

ከላይ ያመጣነውን የሁለቱን ፈላስፎች ሀሳብ እስኪ በምንኖረው ሕይወት(ሕልውናችን) ውስጥ እንመልከተው - በፕሌቶ World of Becoming (በካንት Phenomena ዓለም) ውስጥ ነው?  ወይስ በፕሌቶ The world of Beings (በኢማኑኤል ካንት Neumena ላይ ነው) ሕልውናችን ያለው ? ...

በእኔ መረዳት ሕልውናችን ያለው ምናባዊ በሆነው ምንነት እና ማንነት ላይ ነው ። የምንኖረው እውነታን(Reality) በሚሳተፍ(Experience) ሕልውናዊ አኗኗር ሳይሆን ምናባዊ(Fantasy) በሞላበት ፣ እውነታ ግን በሚመሥል ስሑት ሕልውና ውስጥ ነው ።

ምናባዊው ሕልውና ላስተዋለው በጠባዩ ምቾትን የሚሰጥ ፣ ስቃይ እና ሕመምን የሚቀንስ ፣ ደስታን ያለማቋረጥ ማጣጣምን የሚያበረታታ አነዋወር ነው ። ይህንንም በተለይ በዚህ ዘመን ማኅበራዊ ሚዲያን መጠቀማችን ውስጥ በሚገባ የምንታዘበው ነገር ነው ። ይኸውም ማኅበራዊ ሚዲያ በመጠቀማችን በማያቋርጥ የደስታ ጫፍ ላይ መድረስን ራሳችንን በማስለመድ በእውኑ ዓለም የሌለ ምናባዊ ቅዠታዊ ሕይወትን(ሕልውናን) ተለማምደናል ። በዚህም ለእውኑ ዓለም ስልቹ ፣ ሐሞተ ፈሰስ ፣ ደካማ ፣ በቀላሉ የሚበገር ፣ ትእግስት የጎደለው ፣ በጥቂት መከራ ተስፋ ቆርጦ ራሱን እስከማጥፋት የሚደርስ ፣ ለውሳኔ የሚቸገር ኑባሬን ገንብተናል ። ከራሳችን ወጥተን ወደ እውናዊው ዓለም ከመሄድና እውነታን ከመሳተፍ ፣ እውነታን በእውነታነቷ ከማግኘት ይልቅ እውነታን በምትመስል በውስጣችን በምንፈጥራት ምናብ እውነታን እናጣለን ።

እውነታ በአንጻሩ ተግባራዊ መውደቅ መነሳትን ፣ ተስፋ አለመቁረጥን ፣ አለመበገርን ፣ ስቃይ እና መከራን ለተሻለ ነገር ሲባል መቀበልን የሚያመጣ እውነታዊ ሕልውናን የሚያጎናጽፍ ኑባሬ ነው ። ሕይወት(ሕልውና) በማኅበራዊ ሚዲያ እንደምናየው አይደለም ። በዚያ እንደምናየው የማይጨበጥ ፣ የማይዳሰስ ፣ ሀሳባዊ ሳይሆን በተግባር ዕለት ዕለት የሚሳተፉት ፣ የሚጀምሩት ፣ የሚሄዱበትና የሚደርሱበት አጠቃላይ የሰው ልጅ ጉዞ ነው ። ይህን እውነታዊ ሕልውና ታዲያ መቼ ነው መኖር የምንጀምረው ? ...

ሰዎች ወደምናባዊ ሕልውና የሚወስዳቸውን መንገድ ለይተው አውቀው በተቆጣጠሩበት በመጨረሻም በቆረጡበት መጠን ከእውነታ ጋር መገናኘት መሳተፍ ብሎም መኖር ይጀመራሉ ። ለምናብ በሞቱበት መጠን ለእውነታ ሕያው ይሆናሉ ።

በአጠቃላይ ምናባዊ ሕልውና በተለያዩ ምክንያቶች(ማኅበራዊ ሚዲያ በእኔ መረዳት ዋናው ምክንያት ነው።) እውነታዊ ሕልውና ባላቸው ሰዎች ላይ የሚፈጠር ኑባሬ ቢሆንም ሰዎች በራሳቸው እውነታ እንደመሆናቸው እውነታዊ ሕልውና ብቻ የሚያስፈልጋቸው እንዲሁም የሚጠቅማቸው ነው ። ይህን እውናዊ ሕልውና በኖሩበት መጠን ደግሞ ምናባዊው ኑባሬ የሚቆጣጠሩት ገፋ ካለም የሚቆርጡት የሚተዉት ነው ። ከምናብ ወደእውነታ እንምጣ !
👍144🔥2
Interviewer : " What is Philosophy ? "

Lord Bertrand Russell :

" Well that is a very controversial question. I think no two Philosophers will give you the same answer. My own view would be that Philosophy consists of speculations about matters where exact knowledge is not yet possible. ''

(An Interview with B. Russell)
👍122
Philosophy Now - Issue 168, June/July 2025

Philosophy Now is a lively and readable magazine for everyone interested in ideas. It isn't afraid to tackle all the major questions of life, the universe and everything.

Published every 2 months, it tries to corrupt innocent citizens by convincing them that philosophy can be exciting, worthwhile and comprehensible, and also to provide some enjoyable reading matter for those already ensnared by the muse, such as philosophy students and academics.
3
Philosophy Now - August/September 2025

Philosophy Now is a lively and readable magazine for everyone interested in ideas. It isn't afraid to tackle all the major questions of life, the universe and everything.

Published every 2 months, it tries to corrupt innocent citizens by convincing them that philosophy can be exciting, worthwhile and comprehensible, and also to provide some enjoyable reading matter for those already ensnared by the muse, such as philosophy students and academics.
8👍1👏1
ሕይወት በጥያቄዎች የተሞላች ሲኾን፥ መሃይማን ደግሞ ለጥያቄዎቹ በሙሉ መልስ አላቸው!

ሶቅራጥስ
15
" The whole history of recent times in relation to science and technology shows that if you plant the seed of applied science and technology , it proceeds to grow and grows according to the laws of it's own being and the laws of it's being arenot necessarily the same as our being ; hence many people in societies sense that man is being subjected to his own inventions , that he is now the victim of his own technology, the victim of his own applied science. Instead of being in control of it.

The development of recent social and scientific history has created a world in which man seems to be made for technology rather than the other way around. We have to start to think about this problem very seriously and see how we could reestablish control over our own inventions. "

(Aldous Huxley - 1894 - 1963 G.C)
2👍1
የምዕራባውያን_ፍልስፍናና_ሥልጣኔ_ታሪክ_በቀለ_ተገኝ.pdf
50.1 MB
መጽሐፍ አንድ:-የጥንቱ ዘመን ፍልስፍናና ሥልጣኔ

ክፍል አንድ:-እምቅድመሶቅራጥስ

የግሪኮች ሥልጣኔ ከመሬት አነሣሱ
ሚሊጦሳዊው ትምህርት ቤት
ጲፃጐራስ
ሔራቅሊጦስ
ጳርሜኒዲስ
ኤምጲዶቅሊስ
የአቴና ባህላዊ ሥልጣኔ
አናግዛጐራስ
አቶሚስቶቹ
ጵሮታጐራስ

ክፍል ሁለት:- ሶቅራጥስና ፕሌቶ ( አፍላ ጦን )

ሶቅራጥስ
በጥንቱ ሥልጣኔ የስፓርታ ፈንታ
ፕሌቶ የፍልስፍና ተአምኖቱን የቀዳባቸው ምንጮች
የፕሌቶ ተምኔተ ዓለም (ዩቶፒያ)
የፕሌቶ ጽርሓ አርአያዊ አሚነህላዌ
የፕሌቶ ዘለዓለማዊት ሕይወት
የፕሌቶ መድበላተ ዓለማት
በፕሌቶ ፍልስፍና የገሐዳዩና የጽሩዩ
ሐሊዮት ዕውቀት

የ ም ዕ ራ ባ ው ያ ን ፍ ል ስ ፍ ና ና ሥ ል ጣ ኔ
ታ ሪ ክ (፩)።

ከበርትራንድ ረስልና ሌሎችም ምርጥ ሊቃውንት መስተዋጽእ።

በቀለ ተገኘ መኮንን
8👏2
📚 Philosophy; a Christian Introduction
✍🏼 James K. Dew
📖 408pp

(درآمدی مسیحی بر فلسفه، نوشته جیمز دیو)

#فلسفه
#فلسفه_مسیحی
#تاریخ_فلسفه
#History_of_Philosophy

▶️ CONTENTS

1 Introduction to Philosophy

1⃣ Part 1: Epistemology

2 Truth and Knowledge

3 Justification and Reformed Epistemology

4 Skepticism, Certainty, and Modern Science

5 Faith, Reason, and Modern Science

6 Natural Revelation and Natural Theology

2⃣ Part 2: Metaphysics

7 The Nature of Reality

8 Properties and Universals

9 Particulars

10 Freedom and Determinism

11 Minds, Bodies, and Human Persons

3⃣ Part 3: Philosophy of Religion

12 The Existence of God

13 Evil and the Hiddenness of God

14 Divine Interaction: Miracles and Prayer

15 The Possibility of Life after Death

4⃣ Part 4: Ethics

16 Metaethics

17 Normative Ethics

Glossary of Terms

Bibliography

Scripture Index

Author Index

Subject Index

🔸🔸
@philosophic_books
@homerbooks
@homerquotes
4👍4
19 Philosophy a Christian Introduction.pdf
8.4 MB
📚 Philosophy; a Christian Introduction
✍🏼 James K. Dew
📖 408pp

(درآمدی مسیحی بر فلسفه، نوشته جیمز دیو)
🔸🔸
@philosophic_books
@homerbooks
@homerquotes
👍2
የፍልስፍና_ትምህርት_Philosophy_Vol_I_ከየማነ_ገብረ_ማርያም_1.pdf
87.9 MB
አ ን ደ ኛ ፡ ክ ፍ ል ።

የግኖሲዮሎጂ ፡ ጥናት ፡

ምዕራፍ ፡ አንድ ።
የሰው ፡ ዕውቀት ፡ ኀይልና ፡ ወሰን ።
፩ኛ ፤ ዶግማቲዝም ፡
፪ኛ ፤ ስኬፕቲሲዝም ፡
፫ኛ ፤ ፕራግማቲዝም ፡
፬ኛ ፤ ፖሲቲቪዝም ፡
፭ኛ ፤ ክሪቲሲዝም ፡

በነዚህ ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ በተጠቀሱት ፡ ዐምስት ፡ ቲዎሪዎች ፡ ላይ ፡ ልናደርገው ፡የሚቻለን ፡ ጥቂት ፡ ፍርድ ፡

ምዕራፍ ፡ ኹለት ።
የሰው ፡ ዕውቀት ፡ ምንጭ ።
፩ኛ ፤ ኢምፔሪሲዝም ፡
፪ኛ ፤ ሬሺናሊዝም ፡
፫ኛ ፤ ክሪቲሲዝም ፡

ከዚህ ፡ በላይ ፡ በተጠቀሱት ፡ በሦስቱም ፡ ቲዎሪዎች ፡ ላይ ፡ ልንሰጠው ፡ የሚቻል ፡ጥቂት ፡ ፍርድ ።

ምዕራፍ ፡ ሦስት ።
የዕውቀት ፡ ተሳቢ ።
፩ኛ ፤ ሪያሊዝም ፡
፪ኛ ፤ አይዲያሊዝም ፡
፫ኛ ፤ ፌኖሜኖሎጂ

በነዚህ ፡ አሁን ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ በተዘረዘሩት ፡ ሦስት ፡ ቲዎሪዎች ፡ ላይ ፡ ለማድረግ ፡ የሚቻል ፡ ጥቂት ፡ ፍርድ ።

ኹለተኛ ፡ ክፍል ።

የሜታፊዚክስ ፡ ጥናት

ምዕራፍ ፡ አንድ ።
ኦንቶሎጂ ።
፩ኛ ፤ ማቲሪያሊዝም ፡
፪ኛ 1 አይዲያሊዝም ፡
፫ኛ ፤ ፓራለሊዝም ፡
፬ኛ ፤ ዱያሊዝም ፡

አሁን ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ በተጠቀሱት ፡ ቲዎሪዎች ፡ ላይ ፡ ለማድረግ ፡ የሚቻል ፡ጥቂት ፡ የሐሳብ ፡ ፍርድ ።

....
👏53🔥1
የፍልስፍና_ትምህርት_Philosophy_Vol_II_ከየማነ_ገብረ_ማርያም_1_1.pdf
62.4 MB
ምዕራፍ፡፩ ፤ የሎጂክ ፡ ጥናት, ግዙፍና ፡ ረቂቅ ፡ ነገሮች - ቍጥር - አዎንታና፡ አሉታ ።

ምዕራፍ፡፪፤ ለየብቻቸው ፡ ሆነው ፡ ሊነገሩ ፡ ስለሚቻሉና፡ ከሌላው፡ጋራ፡ ካልሆነ፡ በቀር ፡ ተለይተው፡ ሊጠቀሱ፡ ስለማይቻሉ፡ አንዳንድ ፡ ነገሮች፤ እንዲሁም ፡ ስለ ፡ ልዩ ፡ ልዩ ፡ ነገሮች ፡ ጠባይና ፡ መታ ወቂያ ፡ ወይም ፡ መለያ፡ ሁኔታዎች ።

ምዕራፍ፡፫፤ ተወራራሽ ፡ ነገሮችና ፡ ሁኔታዎች — ባለቤትና ፡ አንቀጽ — ውለታ አመልካችና፡ አወላዋይ፡ሐሳቦች ሌሎችም፡ነገሮች። ...

ምዕራፍ ፡፬ ፤ የሲሎጂዝም ፡ አቀራረብና ፡ አሰካክ ፤ እንዲሁም፡ በውስጡ ፡ ስለሚገኙ ፡ ቀጥታን ፡ ወይም ፡ አወላዋይ ፡ መንገድን ፡ በመከ ተል ፡ ስለሚነገሩ ፡ አንዳንድ ፡ ሁኔታዎች ።

ምዕራፍ ፡ ፭ ፤ ውሳኔና ፡ በእንዲህ፡ ዐይነት ፡ ተግባር ፡ ላይ ፡ ሊጠበቁ ፡ ስለ ሚገቡ ፡ አንዳንድ፡ ደንቦች ፤ እንዲሁም ፡ ስለ ፡ ስሕተት፡ አመጣጥ ፡ ጕዳይ ።

ከዚህ ፡ በላይ ፡ ለተገለጸው፡ የሎጂክ ፡ ጥናት ፡ ጠቀም ፡ ያለ ፡ ሐሳብ ፡ ለማግኘት ፡ ሲፈለግ ፡ ቀጥለው ፡ የተመለከቱትን ፡ መጻሕፍት ፡ መመልከት ፡ ይቻላል ።

ምዕራፍ፡ ፩፤ የኤቲክስ ፡ ክፍል ፡ ምን ፡ አቋም ፡ እንዳለውና ፡ ምንስ ፡ ነገሮ ችን ፡ እንደሚያጠና ፡

አንድ ፡ ሥራ ፡ መልካምነቱና ፡ መጥፎነቱ ፡ የሚለየው ፡ በምን ፡ እንደሆነ ።

(ሀ) ሂዶኒዝም ፡
(ለ)ዩቲሊቴሪያኒዝም ፡
(ሐ) ፔርፌክሽኒዝም ፡

፪ (ሀ) የሚታየው፡ የሰውየው ፡ ፈቃደኛነት፡ እንጂ፤ የሥራው፡ ውጤት፡እንዳይደለ ፡ ከዚህ፡በላይ፡ በተገለጹት ሐሳቦች፡ላይ፡የምናቀርበው፡ፍርድ፡ .. ፺፪

ምዕራፍ፡፪ ፡ስለ ፡ ደግና ፡ ስለ ፡ ክፉ ፡ ሥራ'ያለን፡ የሞራል' ስሜት ፡ አመጣጡ ፡ እንዴት ፡ እንደሆነና ፡ ከየት ፡ እንደሆነ ።
( ሀ) ኤምፒሪሲዝም ፡
(ለ) ሬሽናሊዝም ፡

....
6🔥3👏2👍1