ፍልስፍና - Sophia
1.65K subscribers
361 photos
1 video
26 files
148 links
Download Telegram
" The most thought - provoking thing in our thought - provoking time is we still don't think. "

" በዚህ ሀሳብ በሚያነሳሳ ዘመን ዋናው ሀሳብ አነሳሹ ነገር አሁንም አለማሰባችን ነው ። "

[(Martin Heidegger) : German Philosopher]
" To decide to become a philosopher seemed as foolish to me to decide to become as a poet. "

" ፈላስፋ ለመሆን መወሰን ባለቅኔ ለመሆን እንደመወሰን ያለ ሞኝነት መስሎኛል ። "

[(Karl Jaspers) : Psychiatrist , German Philosopher]
" Reason is a power or capacity where by we see or detect logical relationships among propositions. "

" ምክንያታዊነት ማለት በተንጸባረቁ ሀሳቦች መካከል የሚኖሩ አመክንዮአዊ ግንኙነቶችን ምናይበት አቅም ወይም ኃይል ነው ። "

[(Alvin Carl Platinga) : American Analytical Philosopher]
👍2
" A man can be himself only so long as he is alone ; and if he doesn't love solitude, he willnot love freedom ; for it is only when he is alone that he is really free. "

" ሰው ራሱ በራሱ መሆን የሚችለው ብቻውን ሲሆን ነው ። ስለዚህም ብቸኝነትን የማይወድ ሰው ነጻነትን ሊወዳት አይችልም ፤ ምክንያቱም ሰው እውነተኛ ነጻነትን የሚያገኘው ብቻውን ሲሆን ብቻ ስለሆነ ነው ። "

[(Arthur Schopenhauer) : German Philosopher]
👍3👏1
" If there is anything worth fearing in the world, It is living in such a way that gives one cause for regret in the end. "

" በዓለም ላይ እንደው መፈራት የሚገባው ነገር ቢኖር አንድ ሰው ከኖረው ኑሮ የተነሳ በመጨረሻ ላይ ውጤቱ ጸጸት የሆነ እንደሆን ነው ።"

[(A.C. Grayling) : British Philosopher]
🔥1
I wonder, what are people most afraid of?
A new step, their own new word, that's what they're most afraid of.
~Fyodor Dostoevsky

(Book: Crime And Punishment)
5
" I don't feel that it is necessary to know exactly what I am. The main interest of life and work is to become someone else that you werenot in the beginning. "

" እኔ አሁን ላይ የሆንኩትን ማወቅ አስፈላጊ መስሎ አይሰማኝም ። ዋናው የሕይወት እና የሥራ ግብ መጀመሪያ ላይ ያልሆኑትን ሆኖ መገኘት ነው ። "

[(Michael Foucault) : French Philosopher and Historian]
" The end of law isnot to abolish or restrain, but to preserve and enlarge freedom. For in all states of created beings capable of law , where there isno law there isno Freedom.

" የሕግ ፍጻሜ ነጻነትን መገደብ ወይም ማጥፋት ሳይሆን ነጻነትን መጠበቅ እና ማላቅ ነው ። በማንኛውም ሕግ ባላቸው በተፈጠሩ ኑባሬዎች ውስጥ ሕግ ከሌለ ነጻነት የለም ። "

[(John Locke) : Physician and English Philosopher]
" Those who can make you believe absurdities can make you commit atrocities. "

" ኢአመክንዮአዊ የሆኑ ነገሮችን እንድታምን የሚያደርጉህ እነርሱ ኀጢአት የሆኑ ነገሮችንም ሊያሠሩህ ይቻላቸዋል ። "

[(M. de Voltaire) : French Philosopher]
" Hell is Truth seen late. "

" ሲኦል እውነታን ከረፈደ ማየት ነው ። "

[(Thomas Hobbes) : English Philosopher and Major Contributor for Modern Political Philosophy]
🔥4
" Be a Philosopher but amidst all your Philosophy be still a man. "

" ፈላስፋ ሁን ግን በያዝክከው ፍልስፍና ሁሉ መሀል ሰው ሁን ። "

[(David Hume) : Scottish Enlightment Philosopher]
👏1
" It is the mark of an educated mind to be able to entertain a thought without accepting it. "

" ሀሳብን ሳይቀበል በሀሳቡ መመሰጥ የተማረ ጭንቅላት መታወቂያ ነው ። "

[(Aristotle) : Greek Philosopher and Polymath]
" Life isnot a problem to be solved but a reality to be experienced. "

" ሕይወት የሚፈታ ችግር ሳይሆን የምንለምደው እውነታ ነው ። "

[(Søren Kierkegaard) : Danish Theologian and Philosopher]
1
" Man is the measure of Everything. "

" የሰው ልጅ የሁሉም ነገር መለኪያ ነው ። "

[(Prothagoras) : Pre-Socratean Greek Philosopher]