ፍልስፍና - Sophia
1.65K subscribers
361 photos
1 video
26 files
148 links
Download Telegram
" Today we live in a civilization which tries to lay its foundations by repressing , forgetting , Metaphysical Questions , though even this posture is once more metaphysical and itself lays the foundation of a Civilization. "

" በዚህ ዘመን የምንኖርበት የማኅበረሰባችን ሥልጣኔ ራሱን ዲበ አካላዊ ጥያቄዎችን በመጫን ፣ በመርሳት ፣ በመተው ላይ የመሠረተ ነው ፤ ነገር ግን ይህ ራሱን የቻለ ዲበ አካላዊ  አቋም እንደመሆኑ የማኅበረሰቡን ሥልጣኔ መሠረት እና ዕጣ ይወስናል ። "

[Christos Yannaras (Greek Philosopher , Eastern Orthodox Theologian) : Elements of Faith : Pp. 3]
" The Cure of pain is in pain itself. "

[(Rumi) : (Persian Islamic Scholar and Philosopher)]
" Thought is God's gift. Do not allow yourself to think casually. "

(Fr. Pavel Florensky : Russian Philosopher , Martyr , Scientist , Orthodox Theologian)
" Every human Soul has more meaning and Value than the whole of History "

" የእያንዳንዱ የሰው ልጅ ነፍስ ከመላው ታሪክ በላይ ዋጋ እና ክብር አለው ። "

(Nikolai Berdyeav : Russian Philosopher (Sophist) , Theologian)
1
አንዳንድ ሰዎች ግርምታን በመፍጠር አፍን ያሲዛሉ ። እንደመምህር ኢያሱ በሬንቶ ያሉ ሰዎች ፍልስፍና ን እንደተረዱት በሚገባ ያሳብቅባቸዋል ። አድምጠን ለመጠቀም ያብቃን !


Watch "ሰው ምንድን ነው? | ከመ/ር እያሱ በሬንቶ ጋር | ክፍል 1 | መልክ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ" on YouTube
https://youtu.be/IV8eDmXqaLk
" The Knowledge of anything , since all things have causes isn't acquired or complete unless its known by it's causes "

" ስለማንኛውም ነገር ያለን እውቀት (ሁሉም ነገሮች ምክንያት እንዳላቸው ሁሉ) ምክንያቱ በሆነለት ነገር እስካልታወቀ ድረስ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የታወቀ አያሰኘውም ። "

(Avicenna : Persian Polymath , Father of Early Modern Medicine)
1
" The business of philosophy is to teach man to live in uncertainty... not to reassure him, but to upset him. "

" የፍልስፍና ዋና ዓላማው ሰው ያለእርግጠኝነት ይኖር ዘንድ ማስተማር ነው ። እርግጠኛ እንዲሆን ሳይሆን እረፍት አጥቶ እንዲበሳጭ ነው ። "

[(Leo Shestov) , Russian Existentialist and Religious Philosopher)]
" I rebel therefore I exist. "

" አመጽኩ ስለዚህ እኖራለሁ ። "

[(Albert Camus) : French Philosopher , Dramatist , Journalist]
" He who has one enemy shall meet him everywhere. "

" አንድ ጠላት ያለው ሰው ሁሉ ቦታ ሊያገኘው ይገባል ። "

[(Omar Hayyam) : Persian Polymath , Islamic Philosopher , Poet ]
" It is hard enough to remember my opinions , without also remembering my reasons for them. "

" ሀሳቤን የሰጠሁበትን ምክንያት ሳያስታውሱ የሰጠሁትን ሀሳብ ማስታወስ ከባድ ነው ። "

[(Fredrich Nietzsche) : German Philosopher , Cultural Critic , and Philologist]
👍2
" The most thought - provoking thing in our thought - provoking time is we still don't think. "

" በዚህ ሀሳብ በሚያነሳሳ ዘመን ዋናው ሀሳብ አነሳሹ ነገር አሁንም አለማሰባችን ነው ። "

[(Martin Heidegger) : German Philosopher]
" To decide to become a philosopher seemed as foolish to me to decide to become as a poet. "

" ፈላስፋ ለመሆን መወሰን ባለቅኔ ለመሆን እንደመወሰን ያለ ሞኝነት መስሎኛል ። "

[(Karl Jaspers) : Psychiatrist , German Philosopher]
" Reason is a power or capacity where by we see or detect logical relationships among propositions. "

" ምክንያታዊነት ማለት በተንጸባረቁ ሀሳቦች መካከል የሚኖሩ አመክንዮአዊ ግንኙነቶችን ምናይበት አቅም ወይም ኃይል ነው ። "

[(Alvin Carl Platinga) : American Analytical Philosopher]
👍2
" A man can be himself only so long as he is alone ; and if he doesn't love solitude, he willnot love freedom ; for it is only when he is alone that he is really free. "

" ሰው ራሱ በራሱ መሆን የሚችለው ብቻውን ሲሆን ነው ። ስለዚህም ብቸኝነትን የማይወድ ሰው ነጻነትን ሊወዳት አይችልም ፤ ምክንያቱም ሰው እውነተኛ ነጻነትን የሚያገኘው ብቻውን ሲሆን ብቻ ስለሆነ ነው ። "

[(Arthur Schopenhauer) : German Philosopher]
👍3👏1