I want to learn more and more to see as beautiful what is necessary in things; then I shall be one of those who make things beautiful. Amor fati: let that be my love henceforth! I do not want to wage war against what is ugly. I do not want to accuse; I do not even want to accuse those who accuse. Looking away shall be my only negation. ~Friedrich Nietzsche
(Book: The Gay Science https://amzn.to/3bkOga2)
(Art: Painting by Sean Cheetham)

ክሬግን ካወቅህ አልቪን ፕላንቲንጋን አለማወቅ ከባድ ነው! ፕላንቲንጋን ያወቅኀቸው በክሬግ ንግግሮችና መጻሕፍት ሲሆን በተጨማሪም በትችትም ይሁን በመልካም ተጽዕኖ በሚገለጹት አንድ አንድ መጻሕፍትም ስለ እሳቸው እሰማ ነበር።
ስለ ፍልስፍና በሃገራችን በተለይ በአማኙ ዘንድ ያለ የተንሸዋረረ አመለካከቴን በመለወጥ ተጽዕኖ ካሳደሩብኝ ፈላስፎች ውስጥ አንዱ ናቸው። ማለትም ፍልስፍና እንደ ሲኒኮች ራስን መጣል ማለት እንዳልሆነ፣ ከፈጣሪ መሸሽ እንዳልሆነ፣ ይልቁን ስለ አንድ ነገር አጥብቆ የማሰቢያ መንገድ እንደሆነ ያየሁባቸው ሰው ናቸው።
ወጣት እያሉ ሃርቫርድ ዩኒቨርሱቲ ለመማር ውጤት መጥቶላቸው የገቡ ቢሆንም በእምነታቸው ላይ ጥያቄ ተፈጥሮባቸው በነበረበት ወቅት ነበር ሃሪ ጀለማ የሚባል አስተማሪ በሌላ ዩኒቨርሲቲ ፍልስፍናን በጥልቀት እንደሚያስተምር ያወቁት።
ይፀልዩ በነበረበትም ጊዜም የፈጣሪ መገኘት (God's presence) ይሰማቸው ነበር። በኃላ ትምህርታቸውን አቋርጠው ሃሪ ጀለማ በሚያስተምርበት ተቋም ተመዝግበው የፍልስፍና ትምህርታቸውን ተከታተሉ። በዚህ ጊዜ የተለያዩ ቋንቋዎችን ያጠኑ ነበር። በዋናነት ለፍልስፍና ጥናታቸው እንዲያግዛቸው የሚያደርግን ቋንቋ ነበር የሚያጠኑት። ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኃላ መጽሐፍ ጻፉ። እሱም God and other minds የሚል በይዘቱ ለየት ያለ ማለትም ኢአማንያን የሚሞግት ብቻ ሳይሆን አማኝ ፈላስፎችንም የሚሞግት መጽሐፍ ነበር። በኃላ ቆይተው ሌሎችን መፃህፍት ፃፉ።
ከመጻሕፍቶቻቸው የገረመኝ ለእኔ ትልቅ መስለው የተሳሉብኝን ፈላስፎች እነ Immanuel Kant, Marx, Sigmund Freud (ፈላስፋ ባይሆንም) እና ሌሎችንም እየሞገተ አስተማሪዎቻቸውንም እነ William Alistonን ንፁህ ፍልስፍናዊ መንገድ መሞገታቸውና እንደውም የ William Alistonንንም አመለከት ማስቀየራቸው ስለሰውየው አእምሮ ፈጣሪን መማስገን እንዳበዛ አደረገኝ።
በእርግጥ በኃላ እድሜያቸው እየጨመረ ሲመጣ በመጀመሪያው መጽሐፋቸው የሁለቱንም ጎራዎች ሙግት እንደደመሰሱት ሳይሆን ለTheistic arguments ክፍት ሆነዋል። ማለትም የ ክርስቲያን belief ያለ ሙግት warranted or justified ነው ብለው ካሳዩ በኃላ ለሌሎች ሙግቶች አስፈላጊነት መጀመሪያው ላይ ከነበረው አመለካከታቸው በተለየ መልኩ እንደሚያስፈልጉ ግን significanceኣቸው ያን ያህል እንዳልሆነ ጠቁመዋል። በዚህም ከሁለት ደርዘን በላይ ሙግቶች በ1980ዎቹ መጨረሻ አስተዋውቀዋል።
የማልደብቀው ሌክቸር ሲሰጡ የሚያሳዩት ፈገግታና ትህትና በእውነት ልቤን ያስፈነድቀዋል። አንዴ ስለ Christian scholarship ለማስተማር Biola university ተጋብዘው እያለ በመሃል ሞቃቸውና ኮታቸውን አወለቁት። ከዛም የሚቀበላቸው ሰው ሳይጠብቁ፣ አጃቢ ሳያግተለትሉ፣ የሚያስተምሩትንም ት/ት ሳያስተጓጉሉ፣ ኮታቸውን ወደ መሬት ወርውረውት ማስተማር መቀጠላቸውን ሳይ ስሜቴ ድብልቅልቅ አለ። የኛ ሃገር "አገልጋዮች" ትዝ አሉኝ። በተጨማሪም የቴምፕለተን ፕራይዝ ሲያሸንፉም በእንግድነት ተጋባዥ ተናጋሪዎች ተናግረው ከጨረሱ በኀላ ያሳዩት ትህትና እንደወጣት አስገርሞኛል። አይ ትህትናና እውቀት። ብቻ በዚህም ድርጊታቸው ሳቡኝ።
በተደጋጋሚ ሌክቸሮቻቸውን ስሰማ በእኔ አዕምሮና በሃገሬ ህዝብ አዕምሮ ተስሎ እንዳለው የፈላስፋ ምስል አይደለም ያስተዋልኩት። ይልቁን ፈጣሪን የሚያመሰግኑ፣ ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ የሚሰጡ፣ ለቤተክርስቲያን አባቶች ትልቅ አክብሮት ያላቸው ምርጥ አሳቢ መሆናቸው ቀልቤን ገዛው።
ከባለቤታቸውም ጋር ሲተዋቁና በባለቤታቸው የተሳቡበትን ሁነት እንዲህ ገልፀዋል፦ “...Plantinga describes himself as having been ‘captivated by her generous spirit and mischievous, elfin sense of humor’...”
ለመጀመሪያ ጊዜ ያነበብኩት የእሳቸው መጽሐፍ Knowledge and Christian belief የሚለውን ሲሆን ለመረዳት ከብዶኝ የነበረ ቢሆንም አብዛኛው አሳብ ግልፅ ነበር። ከዛ God and other mindsን ቀለጠልኩ፣ Does God have nature?, God, freedom and evil,...ሳነብብ ለእኔ ቢያንስ ቢያንስ እንደእሳቸው መተንተን ባልችል መጻሕፍቶቻቸውን ስለምን እንደሚናገሩና ምን አይነት ይዘት እንዳላቸው በመግለፅ ለሰዎች recommend እንዳደርግ አስችለውኛል ብዬ አስባለሁ።
እኚህ ሰው በአለማችን ካሉ ተጽእኖ ፈጣሪ
ፈላስፎች በ7ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡ ሲሆን አሁን የአልዛይመር በሽታ ተጠቂ ናቸው።
ማጠቃለያ፣
#በሚገርም ሁኔታ እነሱን (Dr. Norman Geisler, Dr. William Lane Craig, and Dr. Alvin Plantinga) በጥርጣሬ ነበር ስከተላቸው የነበረው። ማለትም ወደ አንድ ጥግ እንዳይወስዱኝ የሚል ግንዛቤ ያነሰው ቅዠት አይነት። አሁን በእነሱ አመለካከት የእኔን እፈትሽበታለሁ።
#በተለይ በዘመናችን የ atheism, pluralism, n relativism እይታ ከቤተክርስቲያን የምትወጡ ወጣቶች በእውነት መልስ አለ። ተረጋጉ። ቢያንስ ቢያንስ የእኒኚህን ሰዎች መጻሕፍትና ቪዲዮ ሌክቸር ተከታተሉ። ልባቹን ባለማስታበይ ክፍት አድርጋቹ ተማሩ። የቸርች ሽማግሌ ጥያቄህን አልመለሱም ማለት፣ ቤተሰቦችህ ጥያቄህን አልመለሱም ማለት የክርስትና እምነትህ ትክክል አይደለም ማለት አይደለም። ተረጋጉ🙏
© Yeshitela yigezu

👍1
As the children grow up you feel that you are an example, a support for them; that even after you die your children will always keep your thoughts and feelings, because they have received them from you, they will take on your semblance and likeness. So you see this is a great duty. ~Fyodor Dostoyevsky
(Book: Notes From the Underground https://amzn.to/3QiUma0)
(Art: Painting by Daniel Gerhartz)

ሶቅራጥስ ፡- የሚከለክለን የለም፣
ዩቲፔሮ፣ እኔን በተመለከተ የሚከለክለኝ ምክንያት የለም፡፡ ይሁንና ይህን ፈቃደኝነትህ በቃልህ መሠረት እኔን በማስተማር ሂደት ላይ ይህን ያኽል የሚያግዝህ ስለመሆኑ አንተን የሚመለከት ጉዳይ ነው፡፡
ዩቲፔሮ ፦ አዎን፣ ቅድስና ሁሉም አማልክት የሚወዱት ነው፣ ተቃራኒው ደግሞ ሁሉም አማልክት የሚጠሉት ነው፣ ይህም ርክሰት ነው፣ ማለት እችላለሁ፡፡
ሶቅራጥስ ፡- ይህንን አቋም ጭምር እንመረምረው ዘንድ ይገባ ይሁን፣ ዩቲፔሮ፣ እውነታውን ለማየት እንድንችል? ነው ወይስ እንዲሁ እንለፈው፣ በውጤቱም የገዛ ራሳችንና የሌሎችን ሃሳብ እንቀበል፣ እናም ማንኛውም ሰው ቀለል አድርጎ አንድ ነገር እንዲህ ነው ብሎ ሲል እንስማማ? ተናጋሪው በሚናገረው ላይ መመልከት የለብንም?
ዩቲፔሮ ፦ አለብን እንጂ፡፡ ይህም ሆኖ በኔ በኩል ሃሳቡ ትክክል እንደሆነ ነው የማምነው፡፡
ሶቅራጥስ ፡- ስለዚህ እንኳን አሁን በአጭር ጊዜ ውስጥ የተሻለውን እናውቃለን፣ጓደኛዬ፡፡ ከሁሉም ቀድሞ ልረዳው የምሻው ነጥብ ቅዱሱ ቅዱስ የሆነው በአማልክቱ ዘንድ ስለተወደደ ነው፣ ወይስ የወደዱት ቅዱስ ስለሆነ ነው የሚለውን ነው፡፡
ዩቲፕሮ ፦ አልያዝኩህም፣ ሶቅራጥስ፡፡
ሶቅራጥስ ፡- መልካም፣ የበለጠ ግልጽ ላደርግልህ እሞክራለሁ፡፡ ስለመሸከምና ሸክም፣ ስለመመራትና መሪ እናወራለን፣አይደለም እንዴ፣ እንዲሁም ስለማየትና የሚያየው ነገር? በነዚህ ሁኔታዎች ሁሉ ልዩነት እንዳለና ልዩነቱም የት ጋር እንዳለ ለመረዳት ትችላለህ?...ይቀጥላል
( The Euthyphro dilemma:,ዝክረ ሶቅራጠስ፣ዩቲፕሮ፣ ገጽ 36)
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo

ጋዜጠኛው፦ፍልስፍና ያሳብዳል ??
.
ስብሐት፦ፍልስፍና አያሳብድም።አንድ ሰው ፍልስፍና አንብቦ ካበደ መጀመሪያውኑ ለማበድ የሚያበቃ እርሾ በውስጡ ነበር ማለት ነው።
.
ጋዜጠኛው ፦ፍልስፍና ለምን በጥርጣሬ ይታያል??
.
ስብሐት፦ ብዙ ሰዎች ፍልስፍናን በሩቁ ይላሉ ይፈራሉ።መጀመሪያዉኑ የነበራቸው እምነት ጠንካራ ስላልነበር ትንሽ ፍልስፍና እንዳነበቡ ከስር መሰረታቸው ይናጋሉ! ! ! ልባቸው በጥርጣሬ ይሞላል።ልብ አድርግ ያናጋቸው ፍልስፍናው አይደለም!ቀድሞ የነበራቸው ደካማ እምነት ነው !!!
.
ከ ቃለመጠይቅ የተቀነጨበ

👍5❤1
All mankind is divided, as it was at all times and is still, into slaves and freemen; for whoever has not two-thirds of his day for himself is a slave. ~Friedrich Nietzsche
(Book: Human All Too Human https://amzn.to/3wdu4Ow)
(Art: Illustration by Steve Cutts)

I was wondering whether we, as Westerners, are fooling ourselves to a great extent. We are willing to imagine that we are a tolerating society, that we have welcomed all the forms of the past, all the cultural forms that are foreign to us, that we welcome behavior, language and sexual deviances. I wonder if this is an illusion… In other words, if with the purpose of knowing insanity we must first exclude the insane. Perhaps we could say that with the purpose of knowing other cultures undoubtedly, we have had to not only marginalize them, not just look down on them over our shoulder, but also exploit them, conquer them and in a way, through violence, keep them silenced. ~Michel Foucault
(Book: Politics, Philosophy, Culture: Interviews and Other Writings https://amzn.to/3QI4I3C)
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
(Book: Politics, Philosophy, Culture: Interviews and Other Writings https://amzn.to/3QI4I3C)
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
❤1
Every time I hear a political speech or I read those of our leaders, I am horrified at having, for years, heard nothing which sounded human. It is always the same words telling the same lies. And the fact that men accept this, that the people’s anger has not destroyed these hollow clowns, strikes me as proof that men attribute no importance to the way they are governed; that they gamble – yes, gamble – with a whole part of their life and their so called 'vital interests'. ~Albert Camus
(Book: Notebooks 1935-1942 https://amzn.to/3PFQkHC)

👍3🔥1