https://youtu.be/srpI7778MZc
የ ዚጊ ዛጋ (ጅሎ) አነጋጋሪው እና አስገራሚው 👏 video clip (ሼኬሬ)
አሁኑኑ ይመልከቱት
@soltevents
የ ዚጊ ዛጋ (ጅሎ) አነጋጋሪው እና አስገራሚው 👏 video clip (ሼኬሬ)
አሁኑኑ ይመልከቱት
@soltevents
Amazing 🎬 just say wow
u mest be watch this
https://www.youtube.com/watch?v=E9xUEazrAXw
↘presents↙
@soltevents
u mest be watch this
https://www.youtube.com/watch?v=E9xUEazrAXw
↘presents↙
@soltevents
YouTube
Skat Nati - Sira | ስራ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Ethiopian Music : Skat Nati - Sira | ስራ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable
Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
Instagram : https://www.instagram.com/hopemuisc/
Twitter : https://t…
Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable
Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
Instagram : https://www.instagram.com/hopemuisc/
Twitter : https://t…
ይድረስ ለሙዚቃ አፍቃርያን እንዲሁም ለመላው ጓደኞቼ በሀገር ውስጥም ሆነ ካገር ውጪ ለምትገኙ እነሆ በኔ እውቀት መጠን ሳይሆን በአምላክ ፍቃድ ስራዬን አጠናቅቄ መጥቻለሁ ታዲያ በዚህ ብልጭታ በሆነች እውቀቴ የትሻለ ስራን ለመስራት አይኔን በሙዚቃው ኢዱስትሪ ኢስት አፍሪካ የተሻለ እድገት ላይ የሚገኙት ዩጋንዳዎችላይ ትኩረቴን አድርጌ ብዙ ውጣውረዶችን በማሳለፍ በጣም ብዙ ወጭ አውጥቼ ኡጋንዳላይ አዲሱን የሙዚቃ ክሊፕ አጠናቅቄ ይኸው ተጋቭዙልኝ እላለው መቼም ስው ደግሶ ሲጠራን እክብረን ከደስታው እንደምንካፈል ሁሉ እኔም ዛሬ እፍኝ በማትሞላው ችሎታዬ የስራኋትን ህልሜን ሳይሆን ጅማሬዬን ምታሳያችሁን ስራ ተጋበዙልኝ ትንሽ ስለክሊፑም የተውስነ ንገር ልበላችሁ ከሊፑ የተሰራው በዩጋንዳ HEIGE MONTEGE በተባለ ታዋቂና ኢንተርናሽናል ፈቃድ ያለው ታዋቂ የአለም አቀፍ ዘፋኞችን ስራ የሰራ ፕሮዳክሽን ሲሆን ከሰራላቸውም መካከል EDIY KENZO: SHIBA: BRATHERS MUSIC :BEBY WAINE………እና የሌሎችንም ታዋቂ ዘፋኞች ስራ የሰራ ነው የኔም ስራ በነሱ መሰራቱ ብዙ ጥቅሞችን ያስገኝልኛል። ከነዚም ጥቅሞች መካከል አለም አቀፍ ሚዲያዎች ላይ የመታየት ጉዳይ ነውለምሳሌ በ MTV, AFRO BET,TRASE TV, HO ሌሎችም ላይ የመጫወት እድሉ ከፍተኛ ነው ። ስራው በ5 አይነት ቋንቋ የተሰራ ሲሆን አማረኛ፣እንግሊዘኛ፣ኪሱሀሊ፣ወላይተኛ፣ ኑዌር ....በጋራ በማቀናጀት የተሰራ ነው። በፊውቸሪግ ቡል ቡል የተሳተፈበት ሲሆን ምርጥ የሙዚቃ ብቃት እንዳለው በሀገሩም ኡጋንዳም ቡዙ ስራዎቹ አድናቆትን አስገኝተውለታል እኔም አብሬው በመስራቴ ደስተኛ ከመሆን በላይ ብዙ ልምድን አጊንቼበታለሁ በጥሩ ሁኔታ ተቀናጅተን ጥሩ ለማድረግ ሞክረናል። የተቀረፀበትም ካሜራ RED ONE c12 ካሜራ ሲሆን በሆሊውድ ሙዚክ ቪዲዎ የሚጠቀሙበት ካሜራ ነው። ስለስራው ይሄን ካልኩኝ በስራዬ ላይ ከጎኔ ሁናቹ ላደረጋችሁልኝ ትብብር ከልብ አመሰግናለሁ ‼
ሰይድኦማር፣ዲጄዊሊ፣አስቴር አሰብ፣አሸናፊ ፈንታሁን፣ሙሉአለም ታከለ፣ዮዳ ፓርትነር ፒ አል ሲ፣ነብዩ አብርሀም፣ሪታ የጨርቆስዋ፣ ታሪኩ ካሳሁን፣ሙሌ ሩት፣ ዮኒግራፊክስ፣ሎሚ ቱዩብ፣ዲጄ ኤቢ እና የዲጄዎች ማህበር እና በስም ያልጠቀስኳችሁ ውድ አድናቂዎቼ እና የኢትዮጵያ ልጆች ስላረጋችሁልኝ እና ወደፊት ስለምታድርጉልኝ ድጋፍ ከወዲሁ እጅ ነሳሁ በስራዬ ላይ ትልቅ አሰተዋፅኦ ላደረጋቹ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ‼ሼር በማድረግ ትብብራቹ አይለየኝ TOMY+ FT BUL BUL https://youtu.be/hYrZS9JQxWQ

Tomas hailu (Tomy+) FT. LTD Bul Bul (GGA) she don't like- Ethiopian Music 2018 official Video)
Forwarded from Yonny On The Beat
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Happy Easter from me and my team to you guys
Here is a sample from my next release intitled "Trap Warrior"
It will be out on April 14, 2018
Enjoy!!!
Here is a sample from my next release intitled "Trap Warrior"
It will be out on April 14, 2018
Enjoy!!!
👏👏 በጣም ምርጥ ስራ ሙሌ&ኤፎ
ልታዩት የሚገባ #1 clip
@soltevents
Watch "Mulualem Takele & Ephrem Amare - Teshenfialehu | ተሸንፌያለሁ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/vVFuU_Hi0wk
ልታዩት የሚገባ #1 clip
@soltevents
Watch "Mulualem Takele & Ephrem Amare - Teshenfialehu | ተሸንፌያለሁ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/vVFuU_Hi0wk
YouTube
Mulualem Takele & Ephrem Amare - Teshenfialehu | ተሸንፌያለሁ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Ethiopian Music : Mulualem Takele & Ephrem Amare | ሙሉአለም ታከለ እና አፍሬም አማረ - Teshenfialehu | ተሸንፌያለሁ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable
Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
Instagram…
Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable
Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
Instagram…