Sol T digital
325 subscribers
51 photos
1 video
1 file
19 links
SOL T digital markating , cyber security and social investment
Facebook.com/soltdigital
Instagram.com/sol_tdigital

🌐 soltdigital.com

+251944101400
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 በረራ ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ተነሥቶ ወደ ኬንያ ናይሮቢ ይበር በነበረው አውሮፕላን በደረሰው የመከስከስ አደጋ ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ላጡ ወገኖቻችን ሁሉ ልባዊ ሀዘናችንን እንገልፃለን
ነብስ ይማር
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ 💚💛❤️
@soltevents
Zershe ወንድሜ its really greatest 💽 work take 🤚bro
#እንፋሎት
@zerubabelmolla
Forwarded from Power Gym spa & sport bar
Power gym addis
Your body workshop!!
@powergymaddis
Forwarded from Merkato Entertainment
Get ready for epic concert in Addis Abeba for New Year’s Eve with major artist performing live at Ghion Hotel!! Mark your calendar you don't wanna miss this spoken concert of the year!!
@merkatoentertainment
Forwarded from Merkato Entertainment
The wait is finally over!!! Start the count down for New Year's Eve concert at Ghion Hotel for the first time 4 international artist straight from Nigeria will be lighting up the stage with the one and only this generation hit artist @ROPHNAN!You don't wanna miss this epic concert of this year!🔥🔥🔥
@merkatoentertainment
የማይቀርበት የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ የሙዚቃ ድግስ እሁድ ነሃሴ 26 በጌትፋም ሆቴል ይደረጋል
13,000 ሺህ ህፃናትን ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ በማገዝ እየተዝናኑ ትውልድ ያስተምሩ!! መግቢያ: 12 ደብተር - 2 እስክርቢቶ - 2 እርሳስ - 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ
#onepackforonechild #onecanreallymakeadifference #music #concert #charity
@onepackforonechild
ወንድሜ ትድናለህ!!

አርቲስት ሙሉአለም ታከለ ባጋጠመው የኩላሊት ችግር ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጪ በመሆናቸው ዲያለሲስ እንዲጀምር የህክምና ባለሙያዎቹ ተናግረዋል በዚህም ከ ፀሎት ጀምሮ የተቻላቹን የበኩላቹን ድጋፍ እንድታደርጉ ስል በ እግዚአብሄር ስም እጠይቃለው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሙሉአለም ታከለ
1000182044184
#ሼር በማድረግ ይህን ወጣት እንታደገው
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
For any business owner also for any online sell & buy workers😁 here is Facebook boosting 🤩
with fair😍 price
Come and grow your online visibility
📱💵💰💳
Inbox now
@ermi1313
Forwarded from NEGUS Film production
Forwarded from Ab man
#Ab Man
#Ahadu
#Boss Management
#Kafu Production
#Hope
We are working with this film present to #worldwide.
am telling this proudly
@siifj
@sol_Tdigital
Who need Digital marketing for personal or company?

Facebook Ads
- page like
- to gate more post reache
- gate more call
- gate more massage

Instagram Ads
- gate more real followers
- gate more photo or video views
- increase your followers within a week
By 5k - 100+k

YouTube
- gate more real video views
- gate more real subscribers
- increase your watch hours

Contact
@Hammerinfo
Forwarded from Sol T digital
Who need Digital marketing for personal or company?

Facebook Ads
- page like
- to gate more post reache
- gate more call
- gate more massage

Instagram Ads
- gate more real followers
- gate more photo or video views
- increase your followers within a week
By 5k - 100+k

YouTube
- gate more real video views
- gate more real subscribers
- increase your watch hours

Contact
@Hammerinfo
አርብ ማታ በ ምነው ሸዋ ይጠብቁን
@sol_Tdigital
Forwarded from NEGUS Film production
ከFBI ደራሲና ዳይሬክተር ፦ የነፃነት ወርቅነህ አዲስ ሮማንስ ኮሜዲ ፊልም
#ክላስ_ሜት ከየካቲት 27 ጀምሮ
በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች
በቴክኖሎጂ ታግዞ ይህንን ወረርሽኝ መከላከል የህዝቡን ግንዛቤ ከማሳደግም በላይ ቅድመ ጥንቃቄውን እጅግ ከሚያግዙ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ አለም ላይ በርካታ ዌብሳይቶች ለዚሁ ተብለው ተሰርተዋል፡፡ TENA.ET እስካሁን በሀገራችን ከተሰሩ ጥሩ በሚባል መልክ የተሰራ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡

ዌብሳይቱ የኮሮና ቫይረስን [ COVID-19 ] ምልክቶችን በመጥቀስ ራሳችንን እንድንመረምርና ምን ያህል ተጋላጭ እንደሆንን የሚገልፅ ነው፡፡

ልብ ማለት ያለብን ግን ይህ ዌብሳይት የሕክምና እንክብካቤ ለማግኘት ውሳኔዎችን እንዲወስኑ ለመርዳት እንጂ ይህ ስርዓት የጤና እንክብካቤ ባለሙያዎችን ወይም የማንኛውንም ክሊኒካዊ ግምገማ አፈፃፀም አይተካም፡፡

ዌብሳይቱን ይጎብኙት https://tena.et/