SNNPR Health Bureau
2.78K members
526 photos
2 videos
8 links
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ

🌐 https://www.snnprhb.gov.et

🔵 https://m.facebook.com/snnprhealthbureau

📞 +251 46 220 6334

📩 149, Hawassa, Ethiopia
Download Telegram
to view and join the conversation
የተቀናጀ የዓይን ቆብ ቀዶ ህክምና ባለሙያዎች የምረቃ እና ማስጀመሪያ ፕሮግራም በቡታጅራ ከተማ ተካሔደ

የተቀናጀ የዓይን ቆብ ቀዶ ህክምና ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ መና መኩሪያ በመክፈቻ ንግግራቸው ትራኮማ መከላከል ከሚቻላቸው በሽታዎች አንዱ በመሆኑ የአይናችንን ንጽህና ካልጠበቅንና በጊዜ ካልታከምን ለአይን ስውርነት የሚያዳርግና በኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ የሚፈጥር በመሆኑ የህብረተሰባችንን ሕይወት ለመታደግና የበሽታው ስርጭት ምጣኔ እንዳይጨምር ብሎም በሽታውን ከአገራችን ለማስወገድ በቅንጅትና በኃላፊነት መስራት እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡

የዘርፍ ኃላፊው አያይዘውም ትራኮማ በሽታን ከዚህ በፊት በትኩረት ተሰርቶበት ውጤት የተመዘገበበት ቢሆንም በጉራጌ፤ ስልጤና ሀዲያ ትኩረት የሚሹ አካባቢዎች በመሆናቸው የስርጭቱ ምጣኔ ሳይጨምር በተመረጡት ዞኖችና ወረዳዎች ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራበት የሚገባ በመሆኑ የተቀናጀ የዓይን ቆብ ቀዶ ህክምና ባለሙያዎች የአንድ ወር ስልጠና ተሰጥቷቸው የህብረተሰቡን ችግር እንዲቀረፍ አመራሩ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ በመስጠት ፤የግብአት ጉድለቶችን በማሟላት ከምን ጊዜም ሊሰራበት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡

ወ/ሮ ሕይወት ሰለሞን በጤና ሚኒስቴር የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዳሬክተር የትራኮማ በሽታ ትኩረት ተሰጥቶት ያለበት በሽታ ቢሆንም በአንዳንድ ቸልተኝነት ምክንያት በአገራችን አሁንም ከዚህ ችግር ጋር እየተጓዝን በመሆናችን ያላነሰ ቁጥር ያላቸው ወገኖች ድጋፍ የሚሹ በመኖራቸው ይህንን ችግር ለመቅረፍ የሰው ኃይል፤ የግብአት ማሟላት እና ቁርጠኝነት አማራጭ የሌለው በመሆኑ ሁላችንም በትኩረት መስራት ወሳኝ እንደሆነ ገልጸዋሉ፡፡

facebook SNNPR Health Bureau
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ተጨማሪ 10 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል

ዛሬ ህዳር 11/2013 ዓ.ም ባለፉት 24 ሰዓታት ዉስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ በተደረገው 867 የላብራቶሪ ምርመራ 10 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ በአጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 3,999 ደርሷል፡፡ እንዲሁም በአጠቃላይ የተመረመሩ ሰዎች ቁጥር 137, 944 ደርሷል፡፡

በዛሬው ዕለት በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል፡-
• ከጉራጌ ዞን 5 (5ቱም ከኢዣ )፣
• ከሐዲያ ዞን 3 (1ከሆሳዕና፣ 1 ከሻሾጎና 1 ሶሮ)
• ከቡርጂ ልዩ ወረዳ 2 በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡

በትላንትናው ዕለት ካገገሙ 27 ሰዎች መካከል ከጉራጌ 15፣ ከወላይታ 6፣ ከጋሞ 3፣ ከሐላባ 2፣ እና ከሀዲያ 1 መሆናቸው ታውቋል፡፡ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 3,862 ደርሷል፡፡

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
ህዳር 11/2013 ዓ.ም

የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,488
• በበሽታው የተያዙ - 452
• ህይወታቸው ያለፈ - 13
• ከበሽታው ያገገሙ - 342

አጠቃላይ 104,879 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,620 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል ፤ 65,325 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።

315 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
ህዳር 12/2013 ዓ.ም

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ተጨማሪ 6 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል

ዛሬ ህዳር 12/2013 ዓ.ም ባለፉት 24 ሰዓታት ዉስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ በተደረገው 710 የላብራቶሪ ምርመራ 6 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ በአጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4,005 ደርሷል፡፡ እንዲሁም በአጠቃላይ የተመረመሩ ሰዎች ቁጥር 138, 654 ደርሷል፡፡

በዛሬው ዕለት በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል፡-
• ከጉራጌ ዞን 3 (2ቱ ከኢዣና ከወልቂጤ 1)፣
• ከደ/ኦሞ ዞን 2 (2ቱም ከውባአሪ) ፣
• ከሐዲያ ዞን 1 ( ከሌሞ 1)በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡

በትላንትናው ዕለት ካገገሙ 14 ሰዎች መካከል ከጉራጌ 2፣ ሐዲያ 8፣ የም 1ና ከወላይታ 3 መሆናቸው ታውቋል፡፡ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 3,876 ደርሷል፡፡

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
ህዳር 13/2013 ዓ.ም

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ተጨማሪ 5 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል

ዛሬ ህዳር 13/2013 ዓ.ም ባለፉት 24 ሰዓታት ዉስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ በተደረገው 653 የላብራቶሪ ምርመራ 5 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ በአጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4,010 ደርሷል፡፡ እንዲሁም በአጠቃላይ የተመረመሩ ሰዎች ቁጥር 139, 307 ደርሷል፡፡

በዛሬው ዕለት በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል፡-
• ከጉራጌ ዞን 3 (3ቱም ከኢዣ)፣
• ከሐዲያ ዞን 2 (2ቱም ከሆሳዕና )በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡

በትላንትናው ዕለት ካገገሙ 10 ሰዎች መካከል ሐዲያ 6፣ ከወላይታ 2 እና ከጋሞ 2 መሆናቸው ታውቋል፡፡ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 3,886 ደርሷል፡፡

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
ህዳር 14/2013 ዓ.ም

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ተጨማሪ 9 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል

ዛሬ ህዳር 14/2013 ዓ.ም ባለፉት 24 ሰዓታት ዉስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ በተደረገው 786 የላብራቶሪ ምርመራ 9 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ በአጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4,019 ደርሷል፡፡ እንዲሁም በአጠቃላይ የተመረመሩ ሰዎች ቁጥር 140, 093 ደርሷል፡፡

በዛሬው ዕለት በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል፡-
• ከካፋ ዞን 6 (6ቱም ከቢጣ)፣
• ከሐዲያ ዞን 2 (2ቱም ከሆሳዕና ) እና
• ከጌዴኦ ዞን 1 ( ከዲላ 1) በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡

በትላንትናው ዕለት ካገገሙ 9 ሰዎች መካከል ሐዲያ 5 እና ከወላይታ 4 መሆናቸው ታውቋል፡፡ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 3,895 ደርሷል፡፡

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
ህዳር 14/2013 ዓ.ም

የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 4,963
• በበሽታው የተያዙ - 418
• ህይወታቸው ያለፈ - 4
• ከበሽታው ያገገሙ - 148

አጠቃላይ 106,203 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,651 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል ፤ 65,839 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።

326 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።


የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
ህዳር 15/2013 ዓ.ም

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ተጨማሪ 24 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል

ዛሬ ህዳር 15/2013 ዓ.ም ባለፉት 24 ሰዓታት ዉስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ በተደረገው 473 የላብራቶሪ ምርመራ 24 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ በአጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4,043 ደርሷል፡፡ እንዲሁም በአጠቃላይ የተመረመሩ ሰዎች ቁጥር 140, 566 ደርሷል፡፡

በዛሬው ዕለት በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል፡-
• ከሐዲያ ዞን 12 (7ቱ ከአ/ሌሞ፣ ከሌሞ 3፣ ከጊቤ 1 እና ከሶሮ 1 )፣
• ከጉራጌ ዞን 8 (7ቱ ከኢዣ እና ከወልቂጤ 1)፣
• ከሐላባ ዞን 3 (2ቱ ከቁሊቶና ከዌራ 1) እና
• ከጌዴኦ ዞን 1 (ከዲላ 1) በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡

በትላንትናው ዕለት ካገገሙ 10 ሰዎች መካከል ሐዲያ 3 (ከህክምና ማዕከል) እንዲሁም ከወላይታ 4 እና ከካፋ 3 (እራሳቸውን ቤታቸው ውስጥ ለይተው ከቆዩበት ያገገሙ) መሆናቸው ታውቋል፡፡ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 3,905 ደርሷል፡፡

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
ህዳር 15/2013 ዓ.ም በ24 ሰዓታት 388 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፤ የ10 ሰዎች ህይወት ደግሞ አልፏል

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 91 የላብራቶሪ ምርመራ 388 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 106 ሺህ 591 መድረሱንም ሚኒስቴሩ ያወጣው እለታዊ መረጃ ያመለክታል። ከዚህ ባለፈ የ10 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል፡፡
የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
ህዳር 16/2013 ዓ.ም

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ተጨማሪ 17 ሰዎች በኮቪድ-19 የተያዙ ሲሆን 11 ሰዎች ደግሞ ማገገማቸው ተረጋግጧል

ዛሬ ህዳር 16/2013 ዓ.ም ባለፉት 24 ሰዓታት ዉስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ በተደረገው 829 የላብራቶሪ ምርመራ 17 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ በአጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4,060 ደርሷል፡፡ እንዲሁም በአጠቃላይ የተመረመሩ ሰዎች ቁጥር 141, 395 ደርሷል፡፡

በዛሬው ዕለት በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል፡-
• ከሐዲያ ዞን 6 (3ቱ ከሆሳዕና፣ ከጊቤ 1፣ ከሚሻ 1 እና ከሻሾጎ 1 )፣
• ከጉራጌ ዞን 5 (2ቱ ከወልቂጤ፣ ከሙ/አክሊል 1፣ ከጉመር 1 እና ከከኮኪር ገደባኖ 1)፣
• ከወላይታ ዞን 4 (3ቱ ከሶዶ እና ከዳ/ሶሬ 1)፣
• ከካፋ ዞን 2 (2ቱም ከቦንጋ ) በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡

በትላንትናው ዕለት ካገገሙ 11 ሰዎች መካከል ከሐዲያ 3 እና ከወላይታ 8 መሆናቸው ታውቋል፡፡ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 3,916 ደርሷል፡፡

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
ህዳር 16/2013 ዓ.ም

ዛሬ ህዳር 16/2013 ዓ.ም ባለፉት 24 ሰዓታት ዉስጥ በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ስርጭቶ መረጃ የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
የአፍሪካ የማስክ ሳምንት

የአፍሪካ የማስክ ሳምንት (AfricaMaskWeek) በሀገራችን እንዲሁም በመላው አፍሪካ ከሕዳር 14 እስከ ሕዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል፡፡ ይህ 'ማስክ አፍሪካ' በሚል መሪ ቃል የተጀመረው ንቅናቄ ማስክን በአግባቡ ማድረግ የሚኖረውን ጠቀሜታ ለማስተማር እና በአግባቡ ለመጠቀም የሚያግዝ ነው ፡፡

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በበርካታ ሀገራት ጉዳቱ እየጨመረ እና በሕብረተሰብ ጤና እንዲሁም ማህበራዊ ሁነቶች ላይ ጫና በሚያሳድርበት በአሁኑ ሰዓት ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል በዓለም ጤና ድርጅት የተረጋገጠ አንደኛው መንገድ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ በአግባቡ ማድረግ በመሆኑ ማህበረሰቡ በንቅናቄው ትክክለኛ የማስክ አጠቃቀምን በመማር እና የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ በትክክል በማድረግ እና ሌሎችም እንዲያደርጉ በማገዝ የበሽታውን ስርጭት እንግታ፤ኃላፊነታችንን እንወጣ !

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
ህዳር 17/2013 ዓ.ም

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ተጨማሪ 8 ሰዎች በኮቪድ-19 የተያዙ ሲሆን 27 ሰዎች ደግሞ ማገገማቸው ተረጋግጧል

ዛሬ ህዳር 17/2013 ዓ.ም ባለፉት 24 ሰዓታት ዉስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ በተደረገው 738 የላብራቶሪ ምርመራ 8 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ በአጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4,068 ደርሷል፡፡ እንዲሁም በአጠቃላይ የተመረመሩ ሰዎች ቁጥር 142, 133 ደርሷል፡፡

እንዲሁም በትናንትናው ዕለት አንድ ጻታቸው ወንድና ዕድሜያቸው 70 ዓመት የሆኑ የሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ ነዋሪ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው በህክምና ማዕከል በመቆየት ላይ እያሉ ህይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል፡፡

በዛሬው ዕለት በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል፡-
• ከጉራጌ ዞን 4 (ከጉብሬ 1፣ ከጉመር 1፣ ከቸሀ 1 እና ከአበሽጌ 1)፣
• ከሐዲያ ዞን 3 (2ቱ ከሆሳዕና እና ከጎምቦራ 1 )፣
• ከወላይታ ዞን 1 (ከዳ/ጋሌ 1) በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡

በትላንትናው ዕለት ካገገሙ 27 ሰዎች መካከል ከወላይታ 11፣ ከካፋ 8፣ ከጋሞ 6 እና ከጌዴኦ 2 መሆናቸው ታውቋል፡፡ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 3,943 ደርሷል፡፡

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
የኢትዮጲያ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ዕለታዊ መግለጫ
ሐሙስ ህዳር 17/2013የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,789
• በበሽታው የተያዙ - 560
• ህይወታቸው ያለፈ - 8
• ከበሽታው ያገገሙ - 427

አጠቃላይ 107,669 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,672 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል ፤ 67,001 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።

327 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ