St.Mary's University,College of Open and Distance Learning (CODL)
7.52K subscribers
149 photos
5 videos
128 files
66 links
This is the official telegram channel of St.Mary's University,College of Open and Distance Learning (CODL)
Download Telegram
Forwarded from Mohammed Ali
ድጋሚ ማስታወቂያ
ለርቀት ተማሪዎች በሙሉ
ለቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ የኦፕንና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ ለተማሪዎች የሚሰጠዉን የኦንላይን (Online) ድጋፍ አገልግሎት በማጠናከር
1ኛ ተማሪዎች የኮርስ ዉጤታቸዉን እንዲመለከቱ
2ኛ ተማሪዎች በሚከታተሏቸዉ ፕሮግራሞች መዉሰድ የሚገባቸዉን የኮርስ ዝርዝሮች (Course Breakdown)
3ኛ ተማሪዎች ያልወስዷቸዉንና ዉጤታቸዉ ያልተማሏሏቸዉን ኮርሶች (Course deficiency) ባሉበት ማወቅ የሚያስችል ሥርዓት የተዘረጋ በመሆኑ mysgs.smuc.edu.et/distance የሚለዉን ሊንክ (link) በመጫን አገልግሎቱን እንድታገኙ እናሳስባለን፡፡
ጥያቄዎች ካሉ በ 0118689428 ያሣዉቁን
ማስታወቂያ
ዉድ የዩኒቨርስቲያችን ነባር የርቀት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ
የተርሙ ምዝገባ የሚካሄደዉ ከህዳር 19/2015ዓ.ም እስከ ታህሳስ 18/2015ዓ.ም ሲሆን በወቅቱ መመዝገብ ላልቻለ ተማሪ በቅጣት ለተጨማሪ ሁለት ሳምንት ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ ለምዝገባ ስትመጡ የቀድሞዉን የምዝገባ ስሊፕ (Registration Slip) እና ከዩኒቨርስቲዉ የተሰጠዉን መታወቂያ ካርድ ያልያዘ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
Forwarded from Mohammed Ali
ማስታወቂያ
ለቅድስት ማርያም ዩኒቨረሲቲ ኦፕነና ርቀት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ
1. የተርሙ አሳይመንት በኦንላይን የተለቀቀ መሆኑ እና መስራት እንደምትችሉ
2. ተማሪዎች አሳይመንት ለመስራት codl.smuc.edu.et የሚለዉን ሊንክ በመጫን አሳይመንት በኦንላይን መስራት እንደምትችሉ
3. ያልገባላችሁ አሳይመንት ካለ በሚከተለዉ ጎጉል ፎርም(Google form) ሊንክ በመሙላት የምትወስዱትን ኮርስ አሳይመንት ማግኘት ትችላላቹሁ፡፡
https://forms.gle/7WG3qwZAMHyVX4P46