Exam Notes Tahsas.docx
17.5 KB
Tahsas 6 & 7
ማስታወቂያ
ዉድ የተከበራችሁ የቅ/ማሪያም ዩኒቨርስቲ የርቀት ተማሪዎች ታህሳስ 6 እና 7 ፈተና የወሰዳችሁ በሙሉ የተፈተናችሁት ኮርሶች ዉጤት እንዲገባለችሁ አሳይመታችሁን እስከ እሁድ 14/04/2016ዓ.ም እንድታጠናቅቁልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ አሳይመንት ያልገባላችሁ ካላችሁ አሳይመንት እንዲገባላችሁ ከታች ባለዉ ሊንክ በመጠቀም እንዲገባላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
https://forms.gle/7WG3qwZAMHyVX4P46

Google Docs
Data Collection Form for Non-Enrolled Students
If you are not yet enrolled, please take a moment to complete the following Data Collection Form. This will help us gather the necessary information and assist you further.
Please submit the form as soon as possible. If you know other students who are not…

Forwarded from St.Marrys Unversity Registrar (Am L)
Data Collection Form (መረጃ መሰብሰቢያ ቅፅ)
የ2013 A የመጀመሪያ ተርም የኦንላይን (Online) ኮርሶቹ LMS ላይ ያልገባላቹሁ ይህንን ሊንክ በመጠቀም ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
https://forms.gle/7WG3qwZAMHyVX4P46
ማሳሰቢያ፡ ይህ ፎርም የሚሞላዉ ለ2013 A የመጀመሪያ ተርም ምዝገባ ተመዝግበዉ ኮርሶቹ ኦንላይን ላይ ያልገባላቹሁ ወይም አልከፍትም ያላቹሁ (Invalid Username and Password) ብቻ የሚሞላ ሲሆን ነገር ግን ኮርሶቹ ገብቶላቹሁ ይህን ፎርም የምትሞሉ ለሚፈጠረዉ ችግር ምንም አይነት ቅሬታ የማናስተናግድ መሆናችን እናሳስባለን።
ለበለጠ መረጃ 0115546665 በመደወል መረጃ የማግኘት ትችላላችሁ።
የ2013 A የመጀመሪያ ተርም የኦንላይን (Online) ኮርሶቹ LMS ላይ ያልገባላቹሁ ይህንን ሊንክ በመጠቀም ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
https://forms.gle/7WG3qwZAMHyVX4P46
ማሳሰቢያ፡ ይህ ፎርም የሚሞላዉ ለ2013 A የመጀመሪያ ተርም ምዝገባ ተመዝግበዉ ኮርሶቹ ኦንላይን ላይ ያልገባላቹሁ ወይም አልከፍትም ያላቹሁ (Invalid Username and Password) ብቻ የሚሞላ ሲሆን ነገር ግን ኮርሶቹ ገብቶላቹሁ ይህን ፎርም የምትሞሉ ለሚፈጠረዉ ችግር ምንም አይነት ቅሬታ የማናስተናግድ መሆናችን እናሳስባለን።
ለበለጠ መረጃ 0115546665 በመደወል መረጃ የማግኘት ትችላላችሁ።
Google Docs
Data Collection Form for Non-Enrolled Students
If you are not yet enrolled, please take a moment to complete the following Data Collection Form. This will help us gather the necessary information and assist you further.
Please submit the form as soon as possible. If you know other students who are not…
Please submit the form as soon as possible. If you know other students who are not…
ለቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ተመራቂ የርቀት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ
ታህሳስ 6 እና 7 2016ዓ.ም የተሰጠዉን የተርም ማጠቃለያ ፈተና በተለያየ ምክንያት ያልተፈተናችሁ ተማሪዎች ከታህሳስ 16 እስከ ታህሳስ 22 2016ዓ.ም ባሉት ቀናት ወደየ ዲፓርትመንታችሁ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

Forwarded from Meseret Gudeta
ማስታወቂያ
ታህሳስ 6 እና 7 /2016ዓ.ም የማጠቃለያ ፈተናችሁን የወሰዳችሁ እና የቀጣይ ተርም ምዝገባ ያላከናወናችሁ ከዛሬ ታህሳስ 24 /20016 ዓ.ም ጅምሮ እስከ ታህሳስ 29/2016 ዓ.ም ብቻ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት በመቅረብ ምዝገባ እንድታከናዉኑ እያሳወቅን ከነዚህ ቀናት በኋላ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

pls join this HEEE Telegram channel: https://t.me/+J_H5YHW9ETdhMDI0
Telegram
CODL Graduates HEEE Info
Mohammed Ali invites you to join this group on Telegram.
Forwarded from Behailu
ማስታወቂያ
የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ
ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ስለሆነም በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትናችሁ ያላለፋችሁ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የምታካሂዱትና የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የምትመርጡት ከታች በተገለጸው ማስፈንጠሪያ (Link)
(https://exam.ethernet.edu.et)
ስለሆነ፣ ከጥር 08 እስከ ጥር 15/ 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በቴሌ ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል registration@ethernet.edu.et በኩል ድጋፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ
1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የምታካሂዱት እና የአገልግሎት ክፍያ የምትፈፅሙት በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።

exam.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
Forwarded from Denbel
ማብራሪያ
ከዚህ በላይ የተጠቀሰው ማሳሰቢያ በመጀመሪያ ዲግሪ የህግ ፕሮግራም ለተመዘገቡ የርቀት ተማሪዎች የታሰበ መሆኑን ልብ ይበሉ።

Forwarded from Mohammed Ali
ማስታወቂያ
ዉድ የተከበራችሁ የቅ/ማሪያም ዩኒቨርስቲ የርቀት ተማሪዎች ታህሳስ 6 እና 7 ፈተና የወሰዳችሁ በሙሉ የተፈተናችሁት ኮርሶች ዉጤት እንዲገባለችሁ አሳይመታችሁን እስከ 14/05/2016ዓ.ም እንድታጠናቅቁልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ አሳይመንት ያልገባላችሁ ካላችሁ አሳይመንት እንዲገባላችሁ ከታች ባለዉ ሊንክ በመጠቀም እንዲገባላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
https://forms.gle/7WG3qwZAMHyVX4P46
ዉድ የተከበራችሁ የቅ/ማሪያም ዩኒቨርስቲ የርቀት ተማሪዎች ታህሳስ 6 እና 7 ፈተና የወሰዳችሁ በሙሉ የተፈተናችሁት ኮርሶች ዉጤት እንዲገባለችሁ አሳይመታችሁን እስከ 14/05/2016ዓ.ም እንድታጠናቅቁልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ አሳይመንት ያልገባላችሁ ካላችሁ አሳይመንት እንዲገባላችሁ ከታች ባለዉ ሊንክ በመጠቀም እንዲገባላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
https://forms.gle/7WG3qwZAMHyVX4P46
Google Docs
Data Collection Form for Non-Enrolled Students
If you are not yet enrolled, please take a moment to complete the following Data Collection Form. This will help us gather the necessary information and assist you further.
Please submit the form as soon as possible. If you know other students who are not…
Please submit the form as soon as possible. If you know other students who are not…
Forwarded from Meseret Gudeta
4_5875023912374375534.pdf
109.6 KB
Forwarded from Denbel
Notice
We are pleased to inform you that the first round of tutorial sessions for the selected courses of the Higher Education Exit Exam (HEEE) has been scheduled. This notice is a reminder and request for your attendance at these important tutorial sessions. Your presence is highly valued and will greatly contribute to your exam preparation.
Details of the tutorial section are as follows (see the Attached tutorial program):
• Date: Tir 18–19, 2016E.C
• Time: "From Saturday afternoon to Sunday, the entire day."
• Location: Green Campus
The purpose of these sessions is to provide additional support, guidance, and clarification on the exam material. Participating in these tutorials will significantly enhance your preparation for the Exit Exam.

Forwarded from St.Mary's University
To: All students
SMU is working hard to improve its Learning Management System (LMS). To this end, a very short questionnaire has been developed to collect your feedback. Therefore, please take a few minutes to fill out the questionnaire available at https://forms.office.com/r/et1wtvXYN5 until February 3, 2024.
Thank you for completing the questionnaire.
SMU

Office
Please fill out this form

የተከበራችሁ የቅድስት ማሪያም ዩኒቨርስቲ የርቀት ተማሪዎች በሙሉ አሳይመንት ለአንድ ወር መራዘሙ ይታወቃል ነገር ግን የተሠጠዉ የግዜዉ ገደብ እያለቀ መሆኑን አዉቃችሁ ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን::አሳይመንት የማለቂያዉ ግዜ አርብ የካቲት 15- 2016ዓ.ም (February 23-2024G.C) አሳይመንት እንደማይራዘም አዉቃችሁ አሳይመንታችሁን እንድታስገቡ አሳይመንት ያልተቀቀላችሁ ከታች ባለዉ ሊንክ በመጠቀም ማስመዝብ እንደምትችሉ ማሳወቅ እንወዳለን ::አሳይመንት ቀኑ ካለፈ ምንም አይነት ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እናሳዉቃለን::
https://forms.gle/7WG3qwZAMHyVX4P46
የተከበራችሁ የቅድስት ማሪያም ዩኒቨርስቲ የርቀት ተማሪዎች በሙሉ አሳይመንት ለአንድ ወር መራዘሙ ይታወቃል ነገር ግን የተሠጠዉ የግዜዉ ገደብ እያለቀ መሆኑን አዉቃችሁ ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን::አሳይመንት የማለቂያዉ ግዜ አርብ የካቲት 15- 2016ዓ.ም (February 23-2024G.C) አሳይመንት እንደማይራዘም አዉቃችሁ አሳይመንታችሁን እንድታስገቡ አሳይመንት ያልተቀቀላችሁ ከታች ባለዉ ሊንክ በመጠቀም ማስመዝብ እንደምትችሉ ማሳወቅ እንወዳለን ::አሳይመንት ቀኑ ካለፈ ምንም አይነት ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እናሳዉቃለን::
https://forms.gle/7WG3qwZAMHyVX4P46
Google Docs
Data Collection Form for Non-Enrolled Students
If you are not yet enrolled, please take a moment to complete the following Data Collection Form. This will help us gather the necessary information and assist you further.
Please submit the form as soon as possible. If you know other students who are not…
Please submit the form as soon as possible. If you know other students who are not…
Exam Notice.docx
40.9 KB
Tutorial & Pre - Test for Graduate Student
Forwarded from CODL Center management Office

የአሳይመንት ሊንኮቹን በድጋሜ ለማስታወስ ያህል
http://codl.smuc.edu.et