Smart Study tutorial
3K subscribers
221 photos
8 videos
129 files
93 links
Welcome to our channel smart study tutorial
Download Telegram
Shipped a Telegram bot for Grade 12 students to check their exam results.

EAES's server is painfully slow but anyway, here you go:

@matricresulttbot
❤2
Smart Study tutorial pinned «Shipped a Telegram bot for Grade 12 students to check their exam results. EAES's server is painfully slow but anyway, here you go: @matricresulttbot»
it is working like this use the new bot

@matricresulttbot
Send your name UpTo grand father and id to @smartregistration


Here is the bot to see your results @matricresulttbot
👨‍⚕️|| በሀገራችን Medicine የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር 🩺

● Addis Ababa University
● Adigrat University
● Aksum University
● Ambo University
● Arba Minch University
● Arsi University
● Bahir Dar University
● Borana University
● Bule-Hora University
● Debre Berhan University
● Debre Markos University
● Debre Tabor University
● Dembi Dollo University
● Dilla University
● Dire Dawa University
● University of Gondar
● Haramaya University
● Hawassa University
● Jigjiga University
● Jimma University
● Madda Walabu University
● Mekelle University
● Mizan-Tepi University
● Salale University
● Wachemo University
● Wolaita Sodo University
● Wolkite University
● Wallaga University
● Wollo University
● Werabe University
❤8👍2
ምክር ቢጤ 💡

📢 በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️

📚 የትኛው ዩኒቨርሲቲ 🏛 እና ምን አይነት Department 🎓 መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ 🤔። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው💡፤

✅ 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ 🎯

በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ 💼 ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ 🔍።

ለምሳሌ Website, Mobile apps 📱💻 የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, Computer Science, IT department ያላቸውን 🖥⚡️።

✅ 2. ዩኒቨርሲቲው በብዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ 🌟

ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው 👍። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ 🧐።

👨‍🏫 መምህራኖቹ: ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው 💪።

📚 መሠረተ ልማት: ቤተ መጽሐፍት 📖፣ Computer class 🖥፣ Wi-Fi 📶፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎች 🔬 እና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው ✨።

✅ 3. አቅማችሁን እወቁ ⚖️


የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ 🎯።

📌 ለምሳሌ: Addis Ababa ላይ Software ለመግባት GPA ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል 🏆፤ እንደ Debre Berhan, Dire Dawa 🏙 የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5 - 3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ ✅።

ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው ⚠️፤ በትኩረት በደንብ አስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ 🧠💯!

🕊 ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድርጉ!

🎯ሁላችሁም በመረጋጋት አስቡ በየትኛውም ሁኔታ Freshmanንም ሆነ እኛ ከጓናችሁ ሆነን እናግዛቹሀለን🙌

Smart study tutorial
❤4
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው።

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።

የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል።
❤9
#Placement

ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
 
🧳የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
⭕ማስፈንጠሪያ (Link)  https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡-
v የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
 
የትምህርት ሚኒስቴር
❤1
Smart Study tutorial
#Placement ማስታወቂያ የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-   🧳የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም…
Ramaddii Yuunivarsitii: Barattoota Qormaata Kutaa 12ffaa Darbitaniif Filannoon Yuunivarsiitii Ifa Ta'e

Ministeerri Barnootaa beeksisa haaraa baaseen, barattoota bara 2018 qormaata biyyoolessaa xumura sadarkaa lammaffaa fudhachuun sagantaa idileetiin qabxii darbiinsaa dhaabbilee barnoota olaanoo galmeessistan hundaaf filannoon yuunivarsiitii fi gosa barnootaa eegaluu isaa ifoomseera.

Haaluma kanaan, barattoonni guyyaa har'aa, Hagayya 28 irraa eegalee hanga Qaammee 5, bara 2018tti gara mana barumsaa deemuun osoo isin hin barbaachisiin, bakka jirtanitti ofuma keessanii karaa toora interneetii filannoo keessan akka guuttattan Ministeerichi himeera.

Raawwii filannoo kanaafis barattoonni marsariitii (Link) 'https://student.ethernet.edu.et/' jedhu fayyadamuun haala salphaan sirreessuu ni danda'u.
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Here is the video that show how you can fill the university choice by using this link

https://student.ethernet.edu.et/
❤5
🎓 Congratulations to the 4.00 CGPA Achievers of the 2018 Batch! 🏆🔥

We are proud to see so many outstanding students from the 2018 batch achieving a 4.00 CGPA! 👏🎉

And guess what? More than 50 of these high achievers are our tutorial students! ❤️📚

Your success is our motivation to keep pushing for excellence. 🚀

🎯 2019 Batch Tutorial is also loading… ⏳🔥

Get ready! Your journey to academic excellence starts soon. 📖💪

Smart Study Tutorial — Learn. Prepare. Succeed. 🎓✨

@smartstudytutorial1
❤11
📢 Department Tip

⚖️ Law  

⚖️ትምህርቱ ሽምደዳ ሲሆን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጭ ያሉት የኮርሶች ፈተና open book ነው።

open book ማለት መምህሩ የሚፈቅድላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ።

🧑‍⚖️ ከዚህ በተጨማሪ የምትማሩዋቸውን ኮርሶች ማቴሪያል መፅሀፎች ከ መፅሀፍት ቤቱ ይሠጡዋችኃል።

ወደ ፈተናዎቹ ስንመለስ ከላይ እንዳልኳችሁ ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር ጀምሮ case  ይሆናል የምትፈተኑት። ይህም ማለት የሆነ የፍርድ ቤት ክርክር አይነት ይሰጣችሁና ውሳኔውን እናንተው የምትሰጡት ይሆናል።

👨‍⚖️ እዚህ ጋር የማልደብቃችሁ ነገር English language ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችኃል። ምክንያቱም ውሳኔያችሁን ከ civil code አንቀፅ ጠቅሳችሁ ማብራራት ስለሚጠበቅባችሁ።ስለዚህ law መግባት ምትፍልጉ ልጆች የኢንግሊዘኛዋን ነገር አደራ

⚖️ Law department ለመግባት በመጀመሪያ ፍሬሽማን course 1st semester ትወስዱና then law and other social science ተብሎ 2nd semester ላይ ይከፈላል :: እዚህ ጋር ግን law መግባት ሚፈልጉ ተማሪዎች በCOC or በGPA ዉጤታችሁ ነዉ እንዲህ ሲባል አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች በGPA እና በentrance result ሲሆን ሌሎቹ ደሞ በentrance result እና በCOC ይሆናል :: ለምሳሌ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ COC የለም, entrance result 30% እና GPA 70% ተይዞ ከ50 ማይበልጡ ተማሪዎችን law ያስተምራል::


🧑‍⚖️በመጨረሻም ከተመረቃችሁ በኋላ  ለ 6 ወር ያክል የደሞዛችሁን ግማሽ እየተከፈላችሁ ለ 6 ወር ያክል ስልጠና ትወስዳላችሁ። ለምሳሌ አማራ ክልል ከሆናችሁ ባህር ዳር ትሰለጥናላችሁ። በመጨረሻም ዳኛ።
ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ።

📨 @smartstudytutorial1
❤4👏1
Smart Study tutorial
Here is the video that show how you can fill the university choice by using this link https://student.ethernet.edu.et/
🙌 ቤተሰቦች Placement መሙላት ዛሬ የመጨረሻው ቀን ስለሆነ ያላጠናቀቃችሁ ልጆች አጠናቁ!
❤3
🌼🌼 Dear members of smart study tutorial family, Happy Ethiopian New Year 2019! 🌼🌼

🌼🌼 Wishing you a peaceful and joyful New Year. May the new year bring us happiness, success, peace, and many blessings. 🌼🌼

🌼🌼 Happy New Year! 🌼🌼

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

Smart study tutorial team

@smartstudytutorial1
❤5
🚨 2019 FRESHMAN — SOMETHING BIG IS COMING! 🎓🔥

Your freshman journey is about to begin… and we want you to start it the SMART way! 🧠📚

Smart study tutorial .. Haramaya university

🎁 5 DAYS FREE FRESHMAN BOOTCAMP 🎁

5 days of practical guidance, study strategies, exam preparation tips, GPA strategies.

After the bootcamp 👉 2019 Private Tutorial Class begins

Don't wait until the semester gets difficult.

Start prepared. Start smart. Start with SST. 💙

📲 Join Smart Study Tutorial and stay tuned!

For any info contact @smartregistration

#SmartStudyTutorial #2019Freshman

Here is our channel
https://t.me/smartstudytutorial1
❤4
Check placement portal it is working for FRESHMAN


Here is the link
https://student.ethernet.edu.et/view-placement
❤5